በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ኋይል ማመንጫ ተርባይኖችን በውሀ የመሞከር ስራ ተጀመረ
February 16, 2022 ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ሁለት የክረምት ወቅቶች ውሀ በያዘው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ኋይል ማመንጫ ተርባይኖችን በውሀ የመሞከር ስራ መጀመሩን ዋዜማ ራዲዮ ከምንጮቿ ሰምታለች። አስቀድሞ የኋይል ማመንጫ ተርባይኖቹ የተሳካ ደረቅ ሙከራ ተደርጎላቸዋል። የኋይል ማመንጫ የደረቅ ሙከራ የሚባለው የኋይል ማመንጫዎች ተገጥመው መስራታቸው የሚረጋገጥበት የቴክኒክ ሙከራ ነው። ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ ምንጮቻችን እንደሰማነው አሁን ሁለቱን […]
የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ በኦነግ ሸኔ ሰራዊት በደረሰበት ጥቃት ስራ አቆመ
February 16, 2022 Ethiopian Sugar Plant Stops Work After Attack by Rebel Army በፊናጫ ፋብሪካ የኦነግ ሸኔ አማፂያን ሸንኮራ አገዳ፣ ትራክተሮች በእሳት አቃጥለዋል። ሀገሪቱ በአመት 325,400 ቶን ስኳር ለማምረት 700,000 ቶን ፋብሪካው ይጠቀማል። ከዚህ ቀደምም በ100 ሄክታር ገደማ የፋብሪካው ሸንኮራ አገዳ ማምረቻ ስፍራ እና ቢያንስ ሶስት የፋብሪካው ትራክተሮች ላይ የቃጠሎ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል፡፡ የኢትዮጵያ ስኳር […]
ብልጽግና ፓርቲን ጨምሮ 26 የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤያቸውን በአንድ ወር እንዲያካሄዱ ቀነ ገደብ ተሰጣቸው
February 16, 202297 በሃሚድ አወል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገዢው ብልጽግና ፓርቲን ጨምሮ 26 ሀገራዊ እና ክልላዊ ፓርቲዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያካሄዱ ቀነ ገደብ አስቀመጠ። ቦርዱ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያካሄዱ ማሳሰቢያ ከሰጣቸው ፓርቲዎች ውስጥ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)፣ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ)፣ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ)፣ ነጻነት እና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) ይገኙበታል። ምርጫ […]
አምነስቲ የትግራይ ኃይሎች በአማራ ክልል ከጦር ወንጀል ጋር የሚስተካከል ድርጊት ፈጽመዋል አለ
16 የካቲት 2022 የትግራይ ኃይሎች ወደ አማራ ክልል ገብተው በቆዩባቸው ጊዜያት ከጦር ወንጀል ጋር የሚስተካከሉ በሲቪሎች ላይ ግድያ እና የአስገድዶ መድፈር ጥቃቶችን መፈጸማቸውን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው አዲስ ሪፖርት ይፋ አደረገ። የትግራይ ኃይሎች ከሐምሌ 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ተቆጣጥረዋቸው በነበሩ አካባቢዎች፤ ከጦር እና በሰብዓዊነት ላይ ከሚፈጸም ወንጀል ጋር የሚስተካከሉ ወንጀሎችን ስለመፈጸማቸው የሚያመለክቱ ማስረጃዎች መኖራቸውን የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ […]
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳቱን ተከትሎ የታሰሩ ሰዎች እንዲፈቱ ተጠየቀ
16 የካቲት 2022, 10:34 EAT የሕዝብ ተወካዮች ምክርት ቤት ትናንት በመላ አገሪቱ ተጥሎ የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሳ ማጽደቁን ተከትሎ አዋጁን ተከትሎ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ሰዎች እንዲፈቱ ተጠየቀ። በአዋጁ ምክንያት የታሰሩ ሰዎች እንዲፈቱ ከጠየቁት መካከል የአሜሪካ መንግሥት እና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ይገኙበታል። የአሜሪካ መንግሥት የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዙ አዋጅ እንዲነሳ […]
Photos: Amnesty Report Documents Mass Executions, Gang Rapes by TPLF in Ethiopia’s Amhara – Sputnik 17:08
© Amnesty International Morgan Artyukhina A new report by a non-governmental organization (NGO) Amnesty International (AI) sheds additional light on abuses by the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) in two towns in Ethiopia’s Amhara State the group occupied during an offensive outside Tigray last year. However, it only scratches the surface of the group’s documented […]
Yotsugi’s Little Ethiopia Restaurant a Tokyo Center for Dining Diplomacy – Nippon 10:11
Feb 17, 2022 Kumazaki Takashi [Profile] Not far from Yotsugi Station in Katsushika, Tokyo, stands Little Ethiopia, a restaurant marked by the vibrant green, yellow and red of the Ethiopian flag. This space has become a center for “dining diplomacy” connecting local citizens with the Ethiopian community. A Small Community in the Big City Japan has […]
Amnesty Accuses Tigray Forces of Atrocities in Ethiopia’s Amhara
February 16, 2022 9:25 AM Gelmo Dawit ADDIS ABABA — Rights groups Amnesty International says Tigrayan fighters have committed war crimes and possible crimes against humanity as they were withdrawing from Ethiopia’s Amhara region Amnesty International’s report released Wednesday says fighters affiliated with the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) killed scores of Ethiopian civilians in […]
Konjo Me pop-up restaurant celebrates Ethiopia’s culture and cuisine – WDET 09:28
February 16, 2022 Nargis Rahman Helina Melaku is an Ethiopian American who is fascinated about teaching her culture and heritage to those around her. She also loves to cook. Right before the pandemic hit, she decided to put those things together. Nargis RahmanHelina Melaku is an Ethiopian American who is fascinated about teaching her culture […]
EU summit aims to counter China, Russia influence in Africa
By SAMUEL PETREQUIN – Associated Press FILE – French President Emmanuel Macron, center, salutes Ethiopia’s President Sahle-Work Zewde, left, and Senegal’s President Macky Sall at the Summit on the Financing of African Economies on May 18, 2021 in Paris. European Union leaders want to re-engage with African nations and counter the growing influence from China […]