Eritrea: Back to the Dark Ages

By Martin Plaut November 17, 2014   This information comes from sources with direct contact with people living in Eritrea. It gives a unique picture of life under a regime that tolerates no independent media coverage – national or international. Note: the unofficial exchange rate is 70 – 75 Nakfa to the £.Life in Asmara today […]

Fake news about Ethiopia’s Ark of Covenant stolen circulated online, shared by many Ethiopians

News circulated online about the ark of convent stolen in Ethiopia is fake. Here is the fake news. Daniel November 14, 2014 Ethiopia: Ark of Covenant Reported Stolen by Church Authoritieshttp://worldnewsdailyreport.com/ethiopia-ark-of-covenant-reported-stolen-by-church-authoritiesAxum| The Patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, His Holiness Abune Mathias, announced this morning that the most prized biblical treasure in the world, the Ark […]

“ለነሱማ…” ጌታቸው አበራ (ለገሞራው)

ለሕዝቦች አርነት — ላገርህ አንድነት፣አርቀህ ማለምህ — አሕዛብን ማንቃትህ፣“..ጠጣሩ እንዲላ..” ምክር መለገስህ፣“በረከት” አድርገህ “ርግማን” ማውረድህ..፣አቤት! “ለነሱማ” እጅግ ማስፈራትህ! November 15, 2014 – ግጥም ለሕዝቦች አርነት — ላገርህ አንድነት፣ አርቀህ ማለምህ — አሕዛብን ማንቃትህ፣ “..ጠጣሩ እንዲላ..” ምክር መለገስህ፣ “በረከት” አድርገህ “ርግማን” ማውረድህ..፣ አቤት! “ለነሱማ” እጅግ ማስፈራትህ! እነ-ኮሎኒያሊስት — ደግሞ እነ-እምፔሪያሊስት…፣ ያገርህ ደመኞች፟- ህሊና የለሾች፣ የሞራል፣ የባህል፣ […]

የአረቄው መዘዝ

ከመነሻችን ገበያው በየት አቅጣጫ እንደሆነ ከመጠየቃችን ውጭ ገበያውን ማግኘት ከባድ ስላልነበረ መንገድ ከጀመርን በኋላ በድጋሚ ማንንም መጠየቅ አላስፈለገንም ነበር፡፡ 16 NOVEMBER 2014 ተጻፈ በ  ምሕረት አስቻለው ብዙ ጀሪካኖችን የጫኑ ጋሪዎችንና በተመሳሳይ መልኩ ብዙ ጀሪካኖች ታስረው የተጫኑባቸውን ሽኩኔታዎች የሚገፉ ሰዎችን መከተል ብቻ ነበር የነበረብን፡፡ እነሱን እየተከተልን ከደቂቃዎች በኋላ በእንጨት ከታጠረ ሰፊ ሜዳ (ካሬ) ደረስን፡፡ ሜዳው ላይ […]

የአሜሪካ ድምጽ ፒተር ሃይንላይንን ከሃላፊነቱ አነሳ

(አዲስ ቮይስ) የአሜሪካን ድምጽ ዳይሬክተር ዴቪድ አንሶር የአፍሪካ ቀንድ የበላይ ሃላፊ የነበረው ፒተር ሃይንላይን ከሃላፊነቱ መነሳቱን አሳወቁ። ዳይሬክተሩ ባለፈው አርብ የክፍሉን ሰራተኞች በድንገት ሰብስብስበው እንዳስታወቁት ሃይንላይን ከሃላፊነቱ ተነስቶ በምትኩ የርሳቸው ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ዊሊያም ማርሽ በግዚያዊነት መሾማቸውን ገልጸዋል።   November 17, 2014 – ዜና   በቅርቡ በአሱዛ ፓስፊክ ዩኒቨርሲቲ ለአቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ተሰጥቶ የነበረ ክብር […]

“Hagere, Hizbe, Kibre” (My Country, My People, My Honor)

The poet-artist with an “unconquerable soul”? Last week, Meron Getnet, the extraordinary young Ethiopian actress, put out on Youtube a powerful Amharic poem entitled,  “Hagere, Hizbe, Kibre” (My Country, My People, My Honor). The last time I “saw” Meron was this past September in a video clip intended to be a promotional for the film DIFRET (COURAGE),  a film […]

VOA removes Peter Henlein after misconduct probe By Dawit Ashenafi

VOA Director David Ensor convened the section staffers last Friday and made a surprise announcement that Heinlein was replaced by his Senior Advisor William Marsh. The director told the gathering that Marsh would serve as an interim chief of the Horn of Africa service. It emerged that Heinlein was demoted to English to Africa with […]

የመኢአድ የቀድሞ ፕሬዚዳንት “መፈንቅለ ሥልጣን ተፈፅሞብኛል” አሉ

“መኢአድ አቶ አበባውን በፕሬዚዳንትነት አያውቃቸውም” አዲሱ ፕሬዚዳንት 15 November, 2014Written by  አለማየሁ አንበሴ “መኢአድ አቶ አበባውን በፕሬዚዳንትነት አያውቃቸውም” አዲሱ ፕሬዚዳንት ሰሞኑን ከስልጣን የተነሱት የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፕሬዚዳንት አቶ አበባው መሃሪ ከፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ ውጪ “መፈንቅለ ስልጣን ተፈፅሞብኛል” ያሉ ሲሆን አዲሱ የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማረ በበኩላቸው፤ መኢአድ አቶ አበባውን በፕሬዚዳንትነት አያውቃቸውም የተመረጡበት ጉባኤም ህገ […]

የፖለቲካ ፓርቲዎች የሕዝብ ትዝብት ውስጥ እንዳይወድቁ

ዋና ዜና 16 NOVEMBER 2014 ተጻፈ በ  በጋዜጣው ሪፖርተር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽሕፈት ቤት በመጪው ግንቦት ወር የሚካሄደውን አምስተኛ ዙር አገር አቀፍ የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል፡፡ ቦርዱ የፊታችን ግንቦት የሚካሄደውን አገር አቀፍ ምርጫ ለማካናወን የሚያስፈልጉ ቅድመ ዝግጅቶች በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ በዚህ መሠረት የፖለቲካ ፓርቲዎች ቅስቀሳ የሚያደርጉበት፣ መራጮች የሚመዘገቡበት፣ ምርጫው የሚካሄድበትና ውጤቱ ይፋ […]

በኢትዮጵያችን በጥርስና በጥፍር የሚደረግ ትግል እንዴት ይቁም? – ግርማ ሠይፉ ማሩ

  November 16, 2014 – አጠቃላይ girmaseifu32@yahoo.com አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ/አንድነት አሳዛኙን የ2002 ምርጫ ውጤት ተከትሎ ፍራሽ አንጥፎ ኢህአዴግን ምርጫ ዘረፈ ከሚል መደበኛ ለቅሶ መውጣት አለብኝ ብሎ ቁርጠኛ ውሳኔ በመወሰን ውስጣችንን መፈተሸ ተገቢ አቅጣጫ ነው ብሎ በማመን በእኛ በኩልስ የነበረው ችግር ምንድነው? የሚለውን ጥያቄ አንስቶ ለመመለስ ከፍተኛ ጥረት አድርጎዋል፡፡ ይህ ነገሮች ወደ ውጭ ከማላከክ በዘለለ […]