Press release New charity investigation: Ethiopian Orthodox Tewahdo Church; St Mary of Debre Tsion

From: The Charity Commission First published: 10 November 2014 Part of: Statements on live cases: Charity Commission and Community and society The Charity Commission has opened a statutory inquiry into Ethiopian Orthodox Tewahdo Church; St Mary of Debre Tsion, registered charity number 1060394. The inquiry was opened on 6 October 2014 to investigate concerns arising […]

Nightmare at the Woyyane Embassy in Brussels by Wondimu Mekonnen

Introduction The Woyyane (The TPLF) is a terrorist organisationi that is holding Ethiopia at ransom. Since the these criminals came to power, nothing changed in their wild behaviour. They were terrorists yesterday, they are terrorists today and unless they are stopped now, they wouldn’t change their behaviour in the future. The worsening brutality of the […]

የአንጀት ቁስለት ህመምና መዘዙ !

08 November, 2014 በሽታው በፍጥነት ህክምና ካላገኘ ለሞት ሊዳርግ ይችላል የበሽታው ምልክቶች ከአሜባ ምልክቶች ጋር ተመሳሳይነት አላቸው በሽታውን ለማከም ይሰጡ የነበሩት መድሃኒቶች ከባክቴሪያው ጋር ተላምደዋል “የምግብ ፍላጐቷ እየቀነሰ፣ ሰውነቷ እየከሳና እየደከመ ሲሄድ ሃሳብ ገባኝ፡፡ በየዕለቱ ምግብ በቀመሰች ቁጥር ሽቅብ ሲተናነቃት ስመለከት ደግሞ ልቤ ሌላ ነገር ጠረጠረ፡፡ ምልክቶቹ በአብዛኛው ከእርግዝና ምልክቶች ጋር የሚመሳሰሉ በመሆናቸው ሁኔታዋ እጅግ […]

“የፓርቲዎች ትብብር” የህዳር ወር የተግባር እንቅስቃሴ ይፋ ሆነ

08 November, 2014 Written by  ናፍቆት ዮሴፍ የ24 ሰዓት ሰላማዊ ሰልፍና ህዝባዊ ውይይት ለማካሄድ ታቅዷል እውነተኛ ምርጫ ካለ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ያሸንፋሉ ብለዋል ከሁለት ሳምንት በፊት በዘጠኝ ብሔር ተኮርና ህብረ – ብሄር ፓርቲዎች የተመሰረተው የፓርቲዎች ትብብር፤ የህዳር ወር የተግባር እንቅስቃሴውን ሰሞኑን ይፋ ተደርጓል፡፡ ስድስት ዋና ዋና እንቅስቃሴዎችን ለመከወን እቅድ ያወጣው የፓርቲዎቹ ትብብር፤ የ24 ሰዓት ሰላማዊ ሰልፍና […]

ታላቁ ረኃብ፡ ህወሀት አሁንም ቢሆን ለመስረቅ እና ለመዝረፍ ፈቃድ አለው ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

November 10, 2014 – አል ማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ በ1984 የተከሰተውየኢትዮጵያ ታላቁ ረኃብ ሲታወስ፡ክፍል 2፣ ባለፈው ሳምንት ባቀረብኩት ትችቴ (እ.ኤ.አ በ1984 የተከሰተው የኢትዮጵያ ታላቁ ረኃብ ሲታወስ፡ ክፍል1)፣ ላለፉት በርካታ ዓመታት ረኃብን በማስመልከት ሳቀርባቸው በነበሩት ትችቶች የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ እና አሁን በህይወት የሌለው መሪው መለስ ዜናዊ እ.ኤ.አ ከ1991 ጀምሮ በኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ዓይነት ረኃብ […]

ክህደትን ክህደት፣ የካደንም ከሀዲ ለማለት ድፍረት ይኑረን – ከጣሰው አንተነህ ከስዊድን

November 10, 2014 – አጠቃላይ ዛሬ ኦክቶበር 8/2014 ምሳ ሰዓት ላይ አንድ ጓደኛዬ ደውሎ ”ፕሮፌሰር መስፍንን ለቀቅ” የሚለውን ጽሁፍ አንብቤው እንደሆን ጠየቀኝ። ይህ ሰው በፕሮፌሰር መስፍን ማንነት ላይ ይቅርታ ጠይቄው ስለነበር ”ቢጤህ የጻፈውን እየው” ለማልት ማሾፉ ነበር። ለፕሮፌሰር መስፍን ከወጣትነት በተለይም የትግራይ ብሄረተኞች ስልጣን ላይ ሊመጡ አጥቢያ ጀምሮ በየአደባባዩ ድምጼን ከፍ አድርጌና በጽሁፍ ጠበቃ ሆኜ […]

የነፍሰጡር ሠራተኛ መብቶች

09 NOVEMBER 2014 ተጻፈ በ  ጌታሁን ወርቁ በቴሌቪዥን ከምንሰማው ወቅታዊ የጤና ጉዳዮች አንዱ የእናትና የሕፃናት ግንኙነትን የሚመለከት ነው፡፡ እናቶች ከወለዱ በኋላ ልጅን የመንከባከብ ተፈጥሯዊ ጸጋ (ግዴታ) የተሰጣቸው ሲሆን፣ ሳይንሱ እንዳረጋገጠውም ያለምንም ተጨማሪ ምግብ ለተከታታይ ስድስት ወራት የእናት ጡት የጠባ ሕፃን ጤናማ ይሆናል፡፡ ጤናማ ሕፃን ደግሞ ለራሱ፣ ለቤተሰቡና ለአገሩ ጠቃሚ መሆኑ አጠያያቂ አይደለም፡፡ መገናኛ ብዙኃኑ ይህንን […]

የዝቅተኛ ደመወዝ ወሰንየለሹ ኢኮኖሚ

09 NOVEMBER 2014 ተጻፈ በ  ምሕረት አስቻለው እና ጥበበሥላሴ ጥጋቡ ያሰረችው የወየበ ሻሽ ሙሉ በሙሉ ፀጉሯን አልሸፈነላትም፡፡ አቧራ የጠጣው ፀጉሯ በዚህም በዚያም አፈትልኮ ይታያል፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 17 አቅራቢያ ከሚገኝ የግንባታ ሳይት ላይ ያገኘናት አብነት ነጋሽ፣ ፀሐይ የጠበሰው ፊቷ ስለ ሥራዋ ፈታኝነት ብዙ ይናገራል፡፡ ምንም እንኳ ወቅቱ ሙቀት ቢሆንም አብነት በልብስ ላይ ልብስ ደራርባለች፡፡ […]

Amid Persecution Several Eritrean Orthodox Monks Escape to Ethiopia

Deacon Haben D. Mebrahtom OCP News Service – Sweden 10/11/14 Read:Excommunication Notice from the Union of Eritrean Orthodox Monasteries Read: The Detained Patriarch, Persecuted Christians and a Dying Church It has been reported that ten monks from various Orthodox monasteries of Eritrea has escaped to Ethiopia. The monks were targeted by Eritrean Security agents in […]

Ebola in Mali ‘Under Control’ If No Case Next Week, MSF Says

By Olivier Monnier Nov 8, 2014 8:27 AM CT Photographer: Fabrice Coffrini/AFP via Getty Images Health workers of the International Federation of Red Cross (IFRC) and Medical charity… Read More Mali will probably have limited the outbreak of Ebola to one case if there are no new patients next week, medical charity Medecins Sans Frontieres […]