Why Are Students in Ethiopia Protesting Against a Capital City Expansion Plan?

 9 December 2015 16:06 GMT Over the past two weeks, students in Ethiopia’s largest regional state, Oromia, have been protesting against a government plan to expand the area of the capital, Addis Ababa, into Oromia. Reports suggest security forces used violence including live ammunition to disperse crowds of peaceful demonstrators in the compounds of universities in Oromia. […]

Egypt and Ethiopia failing to reach an agreement will only benefit the enemies: African studies expert

On Wed, 09/12/2015 – 16:55 Zaki al-Beheiry, an African studies expert at Mansoura University, said in an interview with Al-Masry Al-Youm that the construction of the Ethiopian Renaissance Dam must be halted immediately, calling on President Abdel Fattah al-Sisi to hold an urgent summit meeting to discuss the risk assessments made on the dam by the […]

Sudan’s Bashir in Gambella to participate in Ethiopian all-tribes cultural celebration

    Wednesday 9 December 2015 December 9, 2015 (GAMBELLA) – President Omer Hassan Al Bashir of Sudan on Wednesday participated in the Ethiopian all-tribes cultural event in Gambella town, capital of Gambella regional government in western part of Ethiopia where he praised Ethiopians for their unity in diversity. Tens of thousands gathered at Gambella regional […]

ኢትዮጵያዊነት፣ የጎሳ ፖለቲካ እና መፍትሄዎቹ (የጉዳያችን ልዩ ዳሰሳ)

Tuesday, December 8, 2015 መግቢያ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት አገር ነች።ከዓለም መፈጠር ጋር አብራ የሚስተካከል ታሪክ ያላት እንጂ በዘመን ቆጥሮ እና ለክቶ የኢትዮጵያን ዘመን መወሰን ከባድ ነው።ለእዚህም ሁለቱም የታሪክ ማስረጃዎች ማለትም ሳይንሳዊው እና የጥንታዊ ፅሁፎች ማስረጃዎች ናቸው።በሳይንሳዊው መንገድ የጥንታዊው የሉሲ አፅም እና ጥንታዊ ሃውልቶቻችን ማስረጃ ሲሆኑ።ከፅሁፍ ማስረጃዎች ውስጥ ጥንታዊ የሐይማኖት መፃህፍትን መጥቀስ ይቻላል።ሁለቱ የዓለማችን ትልልቅ እምነቶች ቅዱሳን መፃፍህፍትመፅሐፍ […]

የሸዋ ኦሮሞ አማሮችን እየጨፈጨፈና እየመነጠረ ነው(ኢሰመጉ)

  December 8, 2015 በዘመናዊት ኢትዮጵያ ከዘመነ ሚኒሊክ እስከ ደርግ ከየትኛውም የኢትዮጵያ ግዛት ተወላጆች በበለጠ በሃገሪቱ ላይ የስልጣንና የፈላጭ ቆራጭነት ሚና ባለቤት የነበረው የሸዋ ኦሮሞ ጨቋኝና ወራሪ በሚል አማራን እየጨፈጨፈ ነው። ይህ የኢሰመጉ ሪፖርት በሸዋ የሚኖሩ አማሮችን አሳዛኝ የመከራ ህይወት ፍንትው አድርጎ ያጋለጠ ነው። ~———–~———–~———-~———-~—– “ብልታችንና የሴቶቻችን ጡት በፒንሳ እየተጠመዘዘ በወረዳው ፖሊስ ጣቢያ ከተሰቃየን በኋላ […]

Harrowing pictures from Ethiopia as 10 million people face hunger following worst drought in 50 years

19:28, 8 Dec 2015 Updated 19:29, 8 Dec 2015 ByAnna Dubuis More than half of those are children, Save the Children warned, and an estimated 400,000 children are at risk of developing acute malnutrition Save the Children / Hedinn Halldorsson Drought: Because of dried water points and lack of vegetation for livestock, many families are […]

Ethiopian Airlines plane grounded in Senegal

  An Ethiopian Airlines plane. An aircraft belonging to the Ethiopian airlines is grounded at the Leopold Sedar Senghor International Airport in Senegal after it escaped an accident. PHOTO | FILE By TAMBA JEAN-MATTHEW Tuesday, December 8   2015 at  15:54 An aircraft belonging to the Ethiopian airlines is grounded at the Leopold Sedar Senghor International Airport in […]

በደቡብ ኦሞ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙትን ተቃዋሚዎች ለማሰር የሃሰት በራሪ ወረቀት ለመበተን መዘጋቸታቸዉን የዉስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጹ፡፡

December 8, 2015  ቆንጅት ስጦታው በደቡብ ኦሞ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙትን ተቃዋሚዎች ለማሰር የሃሰት በራሪ ወረቀት ለመበተን መዘጋቸታቸዉን የዉስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጹ፡፡በተለያዩ የሀገራቺን ከተሞች ስለአርበኞች ግንቦት 7 የተበተኑ በራሪ ወረቀቶች አይነት በዞኑ ከተሞችም ሊበተን ይችላል ከሚል ስጋትና የህዝቡን አንሰማችሁም እንቅስቃሴ ለማፈን የተቃዉሞዉ መሪ ናቸዉ የሚሉዋቸዉን የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችንና ንቁ አባላቱን እንዲሁም ድርጊታቸዉን በየስብሰባቸዉና በፍርድቤቶች በመቃወማቸዉና […]

በሕቡእ መደራጀት የወቅቱን የመብት ትግል ለድል ያበቃዋል !!! (ምንሊክ ሳልሳዊ)

December 8, 2015   ከዚህ ቀደም የወያኔን አንድ ለአምስት አድረጃጀት ራሱን ወያኔን ለማጥቃት ልንጠቀምበት ይገባል የሚል በመርህ ደረጃ የቀረበ ሃሳብ ቢኖርም አንዱ የአንዱ የበላይ ነኝ በሚል የፖለቲካ እደምታ እንዲሁም በፖለቲከኞች መካከል አንድነት እንዳይፈጠር እና መከፋፈል እንዲኖር በሚሰሩ ጸረ ሕዝብ ሴረኞች ሁኔታዎች እንደታሰቡት ከግብ ሊደርሱ አልቻሉም::ካለፈው መማር እንደተጠበቀ ሆኑ በአሁኑ ወቅት ሕዝቡ የመብት ትግሉን በማፋፋም መልስ የሚሹ […]

Somalia: American Terrorist Surrenders to Somali Government in Barawe

  Mogadishu (HAN) December 7, 2015 – Public Diplomacy and Regional Stability Initiatives News. The district commissioner of the coastal town of Barawe district in the lower shabelle region of Somalia Mr. Hussein Mohamed Barre, has on Monday told the press that a senior American national who has been with Alshabab fighters has surrendered to […]