አንድነት ፓርቲን ለማፍረስ 2 ሚሊዮን መመደብ ለምን አስፈለገ! እንግዲህ እኔም ላጠፋሁት ጥፋት መላውን የአንድነት አባልና ደጋፊን እንዲሁም የኢትዮጽያን ህዝብ ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ! – ከመሳይ ተኩ

January 6th, 2015                                 እንደምታውቁት እሁድ እለት መርህ ይከበር ከሚሉት የወያኔ አፍራሽ ቡድን እኔንም ጠርቶኝ ባለማወቄ በቦታው ተገኝቼ ነበር እኔም በቦታው የተገኘሁት ሲጠሩንኝ የሆነ የእርቅ ኮሚቴ አቋቁመናልና የቡድኑ የኮሚቴ አባል እንድትሆን ነው ብለውኝ ነበር። መቼም እርቅን የሚጠላ የለምና ደስብሎኝ ነበር ነገሩ […]

መድረክ ከገዥው ፓርቲ ጋር በአስቸኳይ መወያየት እፈልጋለሁ አለ

Monday, 05 January 2015 07:47   አለማየሁ አንበሴ   በምርጫው ሂደት ላይ ቅሬታዎች አሉኝ ብሏል የግንቦቱ ምርጫ ሂደት ላይ ቅሬታዎች እንዳሉት የገለፀው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፤ በጉዳዩ ላይ ከገዥው ፓርቲ ጋር በአስቸኳይ መወያየት እንደሚፈልግ አስታወቀ፡፡ መድረኩ ትናንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በምርጫ ታዛቢዎችና አስፈፃሚዎች አመራረጥና በምርጫው ለሚሳተፉ ፓርቲዎች ከመንግስት በሚሰጠው የድጐማ ገንዘብ ክፍፍል ላይ ቅሬታ እንዳለው […]

Face of misery and dehumanized Ethiopian

by Dimetros Birku January 5, 2015 For beneficiaries of the minority ethnic supremacist regime in Ethiopia, and for those who are engaged to sell best possible image of the government in Addis Ababa the world of diplomacy, Ethiopia is on the right path with “booming economy” Yet, there is a wide spread misery that one […]

Steady Holiday Market

Ayene Berhanu, Atkelt tera retailer quantifying onion for sale. The chief markets of Addis Abeba which look vigorous for the holiday with a big flow of consumers are Merkato, Shola Gebeya and Piazza Atkelt tera. Alemtshay Berhe, 55, a mother of four and a resident of condominium house at CMC Meri buys such holiday items […]

ከሬዲዮና ከቴሌቪዥን በተጨማሪ ድረገፆችን ለመቆጣጠር አዲስ ህግ ተዘጋጀ

አለማየሁ አንበሴ በኢንተርኔት የሚሰራጩ ፅሁፎችን፣ ምስሎችንና ቪዲዮዎችን ለመቆጣጠር ታስቧል  የግል የሬዲዮ ጣቢያዎች ፈርሰው ከመንግስት ቻናል እንዲከራዩ ለማድረግ ታቅዷል      የሬዲዮና የቴሌቪዥን ስርጭቶችን ለመቆጣጠር ከስምንት ዓመት በፊት በታወጀው ህግ ላይ አዳዲስ ቁጥጥሮችን የሚጨምርና እንዲሁም የኢንተርኔት ስርጭቶችንና ድረገፆችን የሚያካትት ህግ ተዘጋጀ፡፡  ከተለያዩ የሚዲያ ተቋማት ጋር ከትናንት በስቲያ ሃሙስ ውይይት የተካሄደበት ረቂቅ ህግ፣ ነባሩ አዋጅ ውስጥ የሰፈሩ የባለቤትነትና […]

የጠለምትና የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ የጎንደሬዎች . . .(አንዱዓለም ተፈራ)

አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ታህሣሥ ፳ ፭ ቀን ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 01/03/2015 )   በጠለምት፣ በበየዳ፣ በጃናሞራ፣ በወልቃይት፣ በጠገዴ፣ በአርማጨኾ ነዋሪው እየተባረረ፣ ሀብቱ እየተዘረፈ፣ ያንገራገረው እየተገደለ፤ ሰው በምሬትና በሰቀቀን ኑሮውን መግፋት አቅቶት አጣብቂኝ ላይ ገብቷል። ትናንት ቡያ ነበር ክልሉ። ትናንት በሀከር ነበር ክልሉ። ቀጥሎ ራስ ደጀንን ወደነሱ አካተቱት። ጠገዴን ጠቀለሉት። ገፍተው […]

ETHIOPIA’S FORSAKEN

JANUARY 05, 2015 A country where 16% of the population “suffers from some kind of mental health disorders”, and just one specialized psychiatrist hospital Kalkidan Yibeltal Standing unassumingly at the foothold of Mount Entoto, the octagonal building of Saint Mary Church looks over the ever widening Addis Abeba. Built in the nineteenth century, the church, […]

የወልቃይትን መሬት በተመለከተ በብአዴን አመራሮች መካከል አለመግባባት ተፈጥሯል

ሁኔ አቢሲኒያ ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ የአማራ ህዝብ መሬት በግፍ እየተቀማ ለትግራይ ነዋሪዎች ከትግራይ ህዝብም ለህወሀት ደጋፊዎች መከፋፈሉ ይታወሳል ይህንን ተከትሎ ላለፉት በርካታ አመታት የራያ፣ የሁመራ እና የወልቃይት ህዝብ ለስደት እና ለጥፋት የተዳረገ ሲሆን ከሰሞኑም የትግራይ ክልልን ለማስፋፋት በተደረገው ጥረት ተቃውሞ ያሰሙ የክልሉ ነዋሪዎች ለድብደባ እና ለእስር መዳረጋቸውን ተከትሎ የአካባቢውን ህዝብ ለማነጋገር ወደስፍራው አቅንተው የነበሩት አቶ […]

አባት እና ልጆች “መለስ እንኳን ሞተ” በማለታቸው ተከሰሱ (የክስ ቻርጁን ይዘናል)

January 4, 2015 –  (ኢ.ኤም.ኤፍ) ነገሩ የሆነው በኢትዮጵያ ደቡብ ክልል ውስጥ ነው:: አቃቤ ህግ በአባት እና በ3 ልጆቻቸው ላይ ክስ መስርቶባቸዋል:: የክሱ ጭብጥ እንደሚያስረዳው ከሆነ “መለስ እንኳን ሞተ” በሚል “ሃሰተኛ ወሬ አሠራጭታችኋል:” የሚል ነው:: እዚህ ላይ ልብ በሉ… ከሳሾቹ እንዳሉት ከሆነ ‘መለስ ዜናዊ በመሞቱ ሰዎች የተሰማቸውን ስሜት ገልጸዋል’ ተብሏል… ይህ አባባል ታዲያ እንዴት የሃሰት ወሬ […]

የጋምቤላ ክልል የልዩ ኃይል ፖሊስ አዛዥን ጨምሮ በርካታ ባለሥልጣናት ተከሰሱ

  January 5, 2015 –  (በታምሩ ጽጌ) -79 ሰዎች መሞታቸውና 13,034 ነዋሪዎች መፈናቀላቸው በክሱ ተጠቅሷል ከተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ወደ ጋምቤላ ክልል በመሄድ በማዣንግ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በሕጋዊ መንገድ ሠፍረው ለበርካታ ዓመታት ሲኖሩ የነበሩ የሌላ ብሔር ተወላጆችን በአካባቢው አጠራር ‹‹ደገኞች›› የሚሏቸውን በመግደል፣ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት በማድረስና በማፈናቀል የተጠረጠሩ፣ የጋምቤላ ክልል የልዩ ኃይል ፖሊስ አዛዥን ጨምሮ […]