ፈረንሳይ እስከ 160 የሚሆኑ መስጊዶችን ልትዘጋ ነው!

“ጥላቻ የሚሰብኩ ፈቃድ የሌላቸው መስጊዶች ይዘጋሉ” ኢማም ሃሰን December 4, 2015 11:00 am By Editor በመጪው ጥቂት ወራቶች ፈረንሳይ እስከ 160 የሚጠጉ መስጊዶችን ለመዝጋት መወሰኗ ተሰማ፡፡ የአገሪቱ ከፍተኛ ኢማም እንዳሉት በሥራ ላይ በዋለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሠረት ጽንፈኛ አመለካከት የሚያራምዱ የእምነት ቦታዎች መዘጋት አለባቸው፡፡ በኅዳር ወር መጀመሪያ አካባቢ በፓሪስ የተከሰተውን ጥቃት ተከትሎ እስካሁን ጽንፈኛ አቋም […]

Health: በሰውነታችን የኮሌስትሮል መብዛት እንዴት እናውቃለን?

Friday, December 4th, 2015   ኮሌስትሮል በሰውነታችን ውስጥ ስላለው ጥቅምና ጉዳት ከመነጋገራችን አስቀድሞ ስለምንነቱ የተወሰነ ነገር እናንሳ፡፡ ኮሌስትሮል ቅባታማ ተፈጥሮ ያለው፣ ከሰው ልጆች በተጨማሪ በሁሉም እንስሳት ሰውነት ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር ነው፡፡ ይህ ንጥረ ነገር በሰውነታችን ውስጥ ላሉት የተለያዩ ሴሎችና ሆርሞኖች የተፈጥሮ አካላቸው ነው፡፡ ኮሌስትሮል በተፈጥሮ ቅባታማ ስለሆነ ከደም ጋር በቀላሉ ተዋህዶ መዘዋወር አይችልም፡፡ ስለዚህ […]

ውል አልባው ተቃውሞ | ይገረም ዓለሙ

  Thursday, December 3rd, 2015   ወያኔ ለሥልጣን ከበቃበት ግዜ አንስቶ ከተቃውሞ ነጻ የሆነበት ግዜ የለም፡፡ የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ድርጅቱንም ሆነ በአመራር ላይ የነበሩና ያሉ ግለሰቦችን በመጥላት ሳይሆን ለዮሐንስ ቤተ መንግሥት ታግሎ ለምንይልህ ቤተ መንግሥት ሲበቃ፤ ከፋኖነት ወደ መንግስትነት ሲለወጥ የዓላማም ሆነ የአስተሳሰብ ለውጥ ለማድረግ ባለመቻሉና ኢትዮጵያን በማጥፋት እቅዱ በመቀጠሉ ነው፡፡ የሚካሄደው ተቃውሞ ግን መልክና […]

The Story of an Ethiopian Girl Who Fought Abduction, and the Lawyers Who Saved Her Life

  Posted 25 October 2015 13:00 GMT This article and radio report by Joyce Hackel and Julia Barton for The World originally appeared on PRI.org on October 22, 2015, and is republished here as part of a content-sharing agreement. The word “Difret” has many shades of meaning in Ethiopia’s language Amharic: it can mean both “to dare” and […]

Ethiopia’s Rastafarian community living in limbo

With few legal rights and no local IDs, people who came from distant lands struggle to fulfil their spiritual quest. 03 Dec 2015 07:59 GMT Rastafarians around the world see Ethiopia as their spiritual home. Many of them believe the country’s last king, Haile Selassie, was a descendent of King Solomon and the messiah. Many of […]

Round ten! Renaissance Dam talks back on between Egypt, Sudan and Ethiopia

 December 3rd, 2015 – 11:24 GMT via SyndiGate Artist’s impression of the completed Grand Ethiopian Renaissance Dam. (File photo) Moghazi, Khartoum Egypt, Sudan and Ethiopia will a hold a six-party meeting in the Sudanese capital Khartoum on Sunday and Monday for talks on Ethiopia’s Renaissance Dam, Egyptian irrigation minister Hossam Moghazi said on Wednesday. The […]

Ethiopia faces power shortage due to poor rainfall

    Thursday 3 December 2015 December 2, 2015 (ADDIS ABABA) – Ethiopia is likely to face severe power shortages after failed rainfall significantly lowered water levels of several power dams hence affecting their power generation capacities, officials disclosed on Wednesday. Grand Ethiopian Renaissance Dam, when completed, will reduce the capacity of the Aswan High Dam, […]

በጎንደር ዩንቨርስቲ ከፍተኛ ተቃውሞ በተማሪዎች ተነስቷል::

December 3, 2015  በጎንደር ዩንቨርስቲ ከፍተኛ ተቃውሞ በተማሪዎች ተነስቷል:: ‪ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የጎንደርን ህዝባዊ አመፅ የቋራ ገበሬዎች እና የጎንደር ዮኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቀላቀሉ። ዛሬ ከሰአት በሃላ ጀምሮ የቆራ ገበሬዎች የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግሬ ይጠቀምባቸዉ የነበሩትን የእርሻ መሳሪያ በማዉደም አመፁን ተቀላቅለዋል።በተያያዘ ዜና ከሸዲ ተነስቶ ወደ ጎንደር በማምራት ላይ የነበረ ሚኒባስ ነጋዴ ባህር ላይ በጥይት […]

Hailemariam warns Saudi Arabia and UAE over military moves in and around Eritrea’s Assab port

DECEMBER 2, 2015                   Ethiopian Prime Minister, Hailemariam Desalegn, has told a local private newspaper that Saudi Arabia and the UAE will bear the consequences of Ethiopia’s response if their operation in and around Eritrea’s Port of Assab supports the ‘Eritrean regime’s destabilization agenda against Ethiopia.’ He […]