BRIEF-Yara International gets extra partner in Ethiopia potash project

Stock – Mon., Nov 30, 2015 2:11am EST Yara International says:* Liberty Metals & Mining Holdings, a subsidiary of Boston-based Liberty Mutual Insurance (LMM) has acquired 25 percent of shares in Yara Dallol for $51.25 million. * Yara’s share of proceeds is $35.4 million. * Following this transaction Yara will hold 51.8 percent […]
የረሃብ አደጋውን፣ ‘ዱብዕዳ’ ወይም ‘ጊዜያዊ’ አናስመስለው!

November 28, 2015 – ቆንጅት ስጦታው Written by ዮሐንስ ሰ. • ‘ግድብ-መስኖ አትስሩ’ የሚል ዘመቻ፣ እና ተመፅዋች ረሃብተኛ 1. ከሃያ የዓለማችን ድሃ አገራት አንዷ! በየዓመቱ 10 ሚ. ችግረኞች፣ እርዳታና ድጎማ ይቀበላሉ። ዘንድሮ ግን፣ የተረጂዎቹ ቁጥር ወደ 15 ሚሊዮን ጨምሯል። 2. አስቸኳይና የሚያዛልቁ መፍትሄዎች! የለጋሾች እርዳታ እንዲዳረስ በጥንቃቄና በፍጥነት መስራት። ግድብና መስኖ፣ […]
የሌተና ኮሎኔል ፍሰሐ የመጽሐፍ ምረቃ ፕሮግራም ላይ የደርግ ዳግም እንደራጅ የኢሕአፓና የመኢሶን አባላት በነበሩት መካከል ጠርዝ የያዘ ጭቅጭቅ ተነስቶ ነበረ

November 29, 2015 – ቆንጅት ስጦታው #Ethiopia የሌተና ኮሎኔል ፍሰሐ የመጽሐፍ ምረቃ ፕሮግራም ላይ የደርግ (በኢሠፓ የመደራጀት ጥያቄ ዳግም እንደራጅ ) በተለይ የኢሕአፓና የመኢሶን አባላት በነበሩት መካከል ጠርዝ የያዘ ጭቅጭቅ ተነስቶ የነበረ ቢሆንም፣ ‹‹ደርግ በወሰዳቸው በጎ ዕርምጃዎች እንደምደሰት ሁሉ በማወቅ፣ በድፍረት፣ ባለማወቅና በስህተት ለተፈጸሙት ደግሞ ሙሉ ኃላፊነት በመውሰድ በበኩሌ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ፤›› የሚለው በመጽሐፉ […]
የቅማንት ጉዳይ | ለዚህ ጊዜ ያልሆነ ኢትዮጲያዊነት ኢትዮጲያዊነት አይደለም

Sunday, November 29th, 2015 ከወንድማገኘሁ አዲስ ወያኔ በታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ለሀገራችንና ለህዝቧ ከቀመመው መርዝ የቀረውንና የከፋውን በፍጥነትና በትጋት እየረጨ ይገኛል። ከዚህ በከፋ ሁኔታ አደጋ የተጋረጠበት አገር ያለ አይመስለኝም:: በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተቀነባበረው በቅማንት የማንነት ጥያቄ ሽፉን የተለወሰው መሰሪ ተንኮል የቅማንትን ህዝብ አብሮት ለዘመናት በፍቅርና በትስስር ከኖረው የአማራ ህዝብ ጋ ለማፋጀት የተቀመመ እና በእጅጉ […]
ያልተዘመረላቸው ጀግና ወ/ሮ እማዋይሽ አለሙ !

November 28, 2015 – ቆንጅት ስጦታው ቀኑ ዓርብ ሚያዝያ 16/2001 ዓ.ም ነበር ። ብዙ ሲቪል የለበሱ እና የፌድራል ልብስ የለበሱ ፖሊሶች መሳሪያቸውን አቀባብለው ወደቤት በመግባት <<ስልካችሁን አጥፉ ወደማንም እንዳትደውሉ >> በማለት ለወ/ሮ እማዋይሽ ቤተሰቦች ትእዛዝ ይሰጣሉ ። ቀጥሎም ቤቱን ለመፈተሽ የተፈቀደላቸውን ወረቀት እያሳዩ << ቤት ለመፈተሽ ነው የመጣነው ወ/ሮ እማዋይሽ በቁጥጥር ስር ውለሻል >> በማለት […]
‹‹ሌብነት የለመደ በአንድ ሳምንት ውስጥ ቴሌቪዥን ላይ ወጥተን ስለጮህን እጁን ይሰበስባል ማለት አይደለም›› ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ

29 November 2015 ተጻፈ በ ዘካርያስ ስንታየሁ እና አስራት ሥዩም ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሐሙስ ኅዳር 16 ቀን 2008 ዓ.ም. ከሪፖርተር ጋዜጣ ዋና አዘጋጆች ዘካሪያስ ስንታየሁና አሥራት ስዩም ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ቆይታ አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲህ ዓይነት ቆይታ ከግል የኅትመት ሚዲያ ጋር ሲያደርጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይታቸውም ወቅታዊ በሆኑ ፖለቲካዊና […]
ሰመጉ ብሔር ተኮርና ልማትን መሠረት ያደረጉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ተባብሰዋል አለ

29 November 2015 ተጻፈ በ ሔኖክ ረታ የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) ኅዳር 16 ቀን 2008 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ብሔር ተኮርና ልማትን መሠረት ያደረጉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በኢትዮጵያ እየተባባሱ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ የአገር ውስጥና የውጭ የመገናኛ ብዙኃን አባላት፣ የተለያዩ ኤምባሲ ተወካዮችና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮች በተገኙበት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ከአፋር ክልልና ከምዕራብ ሸዋ ዞን […]
ኤጀንሲው የአቶ በረከት ስምዖንን መኖሪያ ቤት ለባለቤቱ እንዲያስረክብ ታዘዘ

ኤጀንሲው የአቶ በረከት ስምዖንን መኖሪያ ቤት ለባለቤቱ እንዲያስረክብ ታዘዘ 28November2015 ኅዳር 19, 2008 ዓ.ም 29 November 2015 ተጻፈ በ ታምሩ ጽጌ -ቤቱ ለባለቤቱ እንዲመለስ ከተወሰነ 17 ዓመታት አልፎታል የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 17 ቀበሌ 19 ውስጥ የሚገኘውን፣ የቤት ቁጥር 119 የሆነውንና የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ […]
Ethiopia’s five-year plan to grow the economy

Employees of the Ethiopian Railways Corporation work at a construction site of the Chinese-built railway in Dire Dawa, north eastern Ethiopia. PHOTO | AFP By ALLAN OLINGO Posted Saturday, November 28 2015 at 20:54 In Summary The country plans to reduce the agricultural sector’s contribution in favour of manufacturing and industry. As it seeks to become a […]
Sudan warns against “worst-case scenario” of differences on Ethiopian dam

Saturday 28 November 2015 November 27, 2015 (KHARTOUM) – Sudan’s minister of water resources and electricity Muataz Musa has warned against the worst-case scenario among riparian countries of the Nile Basin due to unilateral actions on water issues. The planned Grand Ethiopian Renaissance Dam project (AP) Musa, who addressed a workshop on the […]