ኢሳት ቴሌቪዥን፣ OMN ቴሌቪዥን፣ የአሜሪካ ራድዮ ድምጽ፣ ዘሐበሻ ድረ ገጽ፤ በወያኔ መንግስት በቢሊዮን ዶላር ወጪ በማድረግ በኢትዮጵያ እንዳይታዩ ከፍተኛ የሆነ አፈና እየተደረገባቸው ነው።

  Thursday, December 24th, 2015 – ከተማ ዋቅጅራ   ፌድራል ፖሊስ እንደ ሸለምጥማት ጣራ ለጣራ በመንጠላጠል ዲሽ ሲነቅል ማየታችን ስርአቱ ከፍተኛ ስጋት ውስጥ እንዳለ የሚያሳይ ነው። ዛሬ ዲሻችንን እንደነቀላችሁ ነገ እናንተ ትነቀላላችሁ ዛሬ መብታችንን እንደረገጣችሁ ነገ የእናንተ  እጣ የከፋ እንደሚሆን አትዘንጉ። አፈናን ዋና አላማው አድርጎ  እየተንቀሳቀሰ ያለው ወያኔ በአገር ቤት ሆነ በመላው አለም በከፍተኛ ሁኔታ […]

ኦቦ በቀለ ገርባ ታሰሩ

Thursday, December 24th, 2015   (ዘ-ሐበሻ) በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የተነሳውን የሕዝብ ቁጣ ተከትሎ በርካታ ወጣቶችን እያሰረ የሚገኘው ሕወሓት መራሹ መንግስት ባለፈው ማርች 2015 ከ እስር የተፈቱትን አቶ በቀለ ገርባን እንደገና አሰረ:: ዘ-ሐበሻ ከአዲስ አበባ ምንጮቿ እንዳገኘቸው የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት ኦቦ በቀለ ገርባ ዛሬ የታሰሩት በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች ከተከሰተው የሕዝብ ቁጣ ጋር […]

ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ታሰረ

Friday, December 25th, 2015 (ዘ-ሐበሻ) የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ አዘጋጅ ሆኖ በሃገር ቤት መረጃን ለሕዝብ ሲያደርስ የቆየው ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ዛሬ በደህንነት ኃይሎች ታፍኖ ተወስዶ መታሰሩ ተሰማ:: ከሃገር ቤት የመጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ሕወሓት የሚመራው መንግስት ሰሞኑን ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር ተያይዞ በተነሳው የሕዝብ ቁጣ በመደናገጥ በርካታ አክቲቭስቶችን እያሰረ ይገኛል:: ኦህዴድን ጥርስ ያለው አንበሳ በማስመሰል በየሚዲያው […]

Why are Oromos Opposed to the Addis Ababa Master Plan?

By Olaana Abbaaxiiqi December 23, 2015 The iconic photo that became the face of the ongoing Oromo protests (Photo: Social media) Introduction As I am writing this, the Oromo population led by students is revolting throughout Oromia ostensibly against the so called Addis Ababa and Surrounding Oromia Integrated Development Plan (Master Plan). To date, as […]

King of Kings: The Triumph and Tragedy of Emperor Haile Selassie I of Ethiopia by Asfa-Wossen Asserate – review

Haile Selassie, emperor of Ethiopia, in Geneva in 1935. Photograph: Lucien Aigner/Corbis At last, a dignified biography of one of the 20th century’s most misunderstood figures Ian Thomson Thursday 24 December 2015 07.30 GMT Haile Selassie is one of the most bizarre and misunderstood figures in 20th-century history, alternately worshipped and mocked, idolised and marginalised. […]

UK gives Ethiopia £30m to fight drought similar in scale to 1984 crisis

  Visiting Ethiopia, UK minister Nick Hurd says although government response has been impressive, relentless drought is ‘pushing millions to the brink’ Lule Dubet in Gurgur, Somali region, Ethiopia, with two of her cattle The World Food Programme is distributing emergency food to millions of people in areas affected by drought in Ethiopia, including Gurgur, […]

EU, US welcome arrival of SPLM-IO advance team in Juba

A team of rebel officials and government pay their respects to the late SPLM founder John Garang at John Garang’s Mausoleum in South Sudan’s capital Juba, December 21, 2015. (Photo Reuters/Jok Solomun)    Thursday 24 December 2015 December 23, 2015 (JUBA) – European Union (EU) said the arrival of 150 members of the advance team […]