ሰበር ዜና በሽብር ክስት ታስረው የነበሩት እነ ኣብራሃ ደስታ ዛሬ ጥዋት ከእስር ተፈቱ።

AUGUST 26, 2015   ጀግኖቹ እነ ኣብራሃ ደስታ ዛሬ ጥዋት ሓሙስ 14 / 12 / 2007 ዓ/ም ከእስር በነፃ ተፈቱ። ከዓመት በፊት በሽብር ክስት ታስረው የነበሩት ጀግኖቹ የሰለማዊ ትግል ጀግኖች ከተከሰሱበት የፈጠራ ክስ ነፃ ተብለው ተፈትተዋል። ፩) ኣብራሃ ደስታ ከዓረና ፪) ሃብታሙ ኣያሌው ከኣንድነት ፫) የሺዋስ ኣሰፋ ከሰማያዊ ፬) ዳኑኤል ሺበሺ ከኣንድነት ከተከሰሱበት የሽብር ክስ […]

በመተካካት ተሸኝተው የነበሩት የሕወሓት ነባር አመራሮች ተመለሱ

August 26, 2015 – The Reporter  የማነ ነጋሽ ከነሐሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በመቐለ ሰማዕታት አዳራሽ እየተደረገ ባለው 12ኛው የሕወሓት ጉባዔ፣ በመተካካት ተሸኝተው የነበሩ የሕወሓት አመራሮች በጉባዔው እንዲመረጡና እንዲመርጡ ተወሰነ፡፡ አዘጋጅ ኮሚቴው የጋበዛቸው ያለ ድምፅ እንዲሳተፉ ነበር፡፡ ከ1,650 በላይ ጉባዔተኞች በታደሙበት ጉባዔ የተገኙ አንድ ተሳታፊ ከዚህ ቀደም ተገፍተው የወጡ ያሏቸው ነበር አመራሮች በድምፅ እንዲሳተፉ […]

የህወሓት 12ኛ ጉባኤ መካሄድ ተከትሎ የሊቀ መንበርነት ስልጣን ሽኩቻ እየተካሄደበት ይገኛል

August 26, 2015 –  አምዶም ገብረስላሴ የህወሓት 12ኛ ጉባኤ መካሄድ ተከትሎ የሊቀ መንበርነት ስልጣን ሽኩቻ እየተካሄደበት ይገኛል። ኣብዛኛው የትግራይ የፌስቡክ ኣክትቪስቶች፣ ወጣቶችና ሙሁራን የህወሓት ኣባላት፣ ሌሎች ለውጥ ፈላጊ ኣክትቪስቶችና ሌሎች ፖለቲከኞች በጉጉት እየጠበቁት ይገኛሉ። የኣርከበ በድምፅ በጉባኤው መሳተፍ ለብዙዎች የኣዲስ ኣበባው ኣንጃ ወደ ኣሸናፊነት የተጠጋ ቢመስላቸውም ጉዳዩ ሌላ ነው። ኣርከበ ተመልሶ የማይወዳደር መሆኑ ስላረጋገጡ የትግራዩ […]

South Sudan president signs peace deal despite concerns

World | Wed Aug 26, 2015 10:35am EDT Related: WORLD, AFRICA JUBA | BY DENIS DUMO South Sudan’s President Salva Kiir Mayardit (L) gestures as he leaves after attending peace talks with the South Sudanese rebels in Ethiopia’s capital Addis Ababa, March 6, 2015. REUTERS/TIKSA NEGERI South Sudan’s president signed a peace deal on Wednesday […]

“ህወሓት በትግራይ ክልል ዓረናን ‘ቀድሞ መከላከል’ በሚል መርህ ነው እየተንቀሳቀሰ ያለው

Wednesday, 26 August 2015 13:55 “ህወሓት በትግራይ ክልል ዓረናን ‘ቀድሞ መከላከል’ በሚል መርህ ነው እየተንቀሳቀሰ ያለው” አቶ ጐይቶም ጸጋዬ የዓረና ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር በይርጋ አበበ መሰረቱን በትግራይ ክልል ያደረገውና በ2000 ዓ.ም የተቋቋመው ዓረና፤ ለሉ ዓላዊነትና ለነጻነት ፓርቲ (ዓረና) ባለፉት ሁለት አገር አቀፍ ምርጫዎች መወዳደር ችሏል። ወጣቱ የፖለቲካ ባለሙያ አቶ ጐይቶም ጸጋዬም ከፓርቲው ምስረታ በፊት ባሉት […]

ፍርድ ቤት በነፃ ያሰናበታቸው የተቃዋሚ አመራሮች ከማረሚያ ቤት አለመውጣታቸው አወዛግቧል

Wednesday, 26 August 2015 13:41 በ  አሸናፊ ደምሴ       የፌዴራሉ ዐቃቤ ሕግ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሽብርተኛ ከተባለው ከግንቦት 7 ድርጅት ጋር ግንኙነት ፈጥረው፤ በማህበራዊ ድረገፅ መረጃ በመለዋወጥና ከሽብር ድርጅት የሚላክላቸውን ገንዘብ በመጠቀም ለሽብር ሲንቀሳቀሱ ደርሼባቸዋለሁ ሲል ክስ ከመሰረተባቸው አስር የፓርቲ አመራር አባሎችና ሌሎች ተከሳሾች መካከል ነሐሴ 14 ቀን 2007 ዓ.ም አምስቱን በነፃ መለቀቅ […]

Ethiopian Bloggers in Kangaroo (Monkey) Court

  August 23, 2015 by Alemayehu G. Mariam Kangaroo/monkey court (in)justice T-TPLF style Last week, young Ethiopian bloggers collectively known as “Zone 9 Bloggers” (named after a cell block  holding political prisoners at  the infamous  Meles Zenawi Kality Prison, a few kilometers outside of the capital) returned to  the kangaroo/monkey  kourt system of the Thugtatorship of the […]