የሆላንዱ ወርክሾፕ – ኢትዮጵያ እና መጭው የርስበርስ ጦርነት -ክንፉ አሰፋ

September 25, 2016 መስፍን አማን እና ገረሱ ቱፋ ፣ ፕሮፌሰር ጆን አቢንክ 24 ሴፕቴምበር 2016 – ሃገራችን በከፍተኛ ፖለቲካዊ ቀውስ ውስጥ ነው ያለችው:: ይህ ቀውስ ወደ እርስበርስ ጦርነት እያመራ ይገኛል። ጉዳዩ ኢትዮጵያውያንን ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ላይ ጥቅም ያላቸው የውጭ ዜጎችንም ማሳሰቡ አልቀረም። በሆላንድ፣ ዘ ሄግ ከተማ፣ […]
በዘረኛው የወያኔ መንግስት ለተገደሉ ለታሰሩና ለተጎዱ የኢትዮጵያ ወገኖች የሻማ ማብራትና የፊርማ ስነ ስርዓት Frankfurt

በዘረኛው የወያኔ መንግስት ለተገደሉ ለታሰሩና ለተጎዱ የኢትዮጵያ ወገኖች የሻማ ማብራትና የፊርማ ስነ ስርዓት Frankfurt Set 24, 2016
U.S. Concern Over Ethiopia

September 23, 2016 FILE – U.S. Assistant Secretary of State for African Affairs Linda Thomas-Greenfield. U.S. Concern Over Ethiopia The United States is very concerned over the situation in Ethiopia, particularly the instability in the Oromia and Amhara regions. The United States is very concerned over the situation in Ethiopia, particularly the instability in the […]
The forgotten community of Dasanach on the border of Kenya-Ethiopia.

CheckPoint: The forgotten community of Dasanach on the border of Kenya-Ethiopia. September 25th 2016 They are among the frontier pastoralist communities tucked between Kenya and Ethiopia. The Dasanach have for a long time remained secluded, their language and culture even baffling their neighbors on both sides of the border. They speak a Cushitic tongue but […]
Ethiopia rejects Machar, Khartoum wants him gone

By FRED OLUOCH Friday, September 23 2016 at 16:50 Ethiopia rejects Machar, Khartoum wants him gone In Summary Dr Machar — who is currently in Khartoum after fleeing Juba on July 11— has been denied asylum in Ethiopia where he had hoped to take refuge after completing treatment in the Sudanese capital. In Khartoum, Machar has […]
ኦታዋ ካናዳ ፡ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የወያኔ መንግስት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን ግፍና ግድያ በመቃወም ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ

September 24, 2016 ኦታዋ ካናዳ ፡ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የወያኔ መንግስት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን ግፍና ግድያ በመቃወም ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ
የውሸትና የማስመሰል ጸብ በመቀሌ ተጀምሯል።የነ ኣባይ ወልዱ ኣንጃ ከተሸነፈ ሳሞራ ዮኑስ ሊባረሩ ወይም በጡረታ ሊሰናበቱ ይችላሉ የሚል ስጋት ኣለ

September 24, 2016 – ቆንጅት ስጦታው የነ ኣባይ ወልዱ ኣንጃ ከተሸነፈ ሳሞራ ዮኑስ ሊባረሩ ወይም በጡረታ ሊሰናበቱ ይችላሉ የሚል ስጋት ኣለ የህወሓት “ጥልቅ ተሃድሶ”(ጥሎማለፍ) ! =========== የህወሓት ሁለቱ ኣንጃዎች ” በጥልቀት ለመታደስ” ተሰብስበዋል። ለኣዲስ ኣበባው ኣንጃ “ኣቶ ኣባይ ወልዱ ከትግራይ ክልል ኣስተዳዳሪነታቸውና ከህወሓት ሊቀ መንበርነታቸው ማውረድ የሚል ኣላማ ኣንግበው መጥተዋል። ይህ […]
ጁኒደን ሳዶ ከቪኦኤ ያደረጉት ቃለመጠይቅ…ቪዲዮ

September 24, 2016 – ቃለ ምልልስ ጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ ቃለ-መጠይቅ አድርጋለታች SOURCE – VOA
የኮንሶ ቀውስ

የኮንሶ ቀውስ “ጥያቄያችን በኦሮሚያ ክልል እስከመጠቃለል ይዘልቃል” አቶ ገመቹ ገንፌ፤ – የኮንሶ ኮሚቴ አባል “ጥያቄው የህዝብ ሳይሆን የጥቂቶች ነው” – የክልሉ መንግስት ከኮንሶ የዞንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ግጭት የበርካቶች ህይወት ጠፍቶና በሺህ የሚቆጠሩ ቤቶች ተቃጥለው ዜጎች የተፈናቀሉሲሆን የኮንሶ ህዝብ ኮሚቴ፤ ጥያቄያችን ወደ ኦሮሚያ ክልል እስከመጠቃለል ይዘልቃል ብለዋል፡፡ በአካባቢው እስከ ትናንት ድረስ ግጭቶች መቀጠላቸውንና […]
ድርቅ፣ ግጭት የህዝብ ቁጥር እድገትና የኢኮኖሚው ፈተና

Wednesday, 31 August 2016 12:09 በ ፀጋው መላኩ ድርቅ፣ ግጭት የህዝብ ቁጥር እድገትና የኢኮኖሚው ፈተና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ነው። የኤክስፖርት ምርቱ በከፍተኛ ደረጃ ወርዷል። ሀገሪቱ የውጭ ብድር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው። በመጀመሪው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ የታቀዱት እቅዶች በሁለተኛው ትራንስፎርሜሽን የእቅድ ዘመን እንኳን የሚሳኩ አይመስሉም። የህዝቡ ቁጥር በ25 ዓመታት ውስጥ ከሁለት እጥፍ በላይ […]