የሃላፊነታቸው የተነሱ የኦህዴድ አባላት በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት እንደሚቀጥሉ ተገለጸ

September 22, 2016 – ቆንጅት ስጦታው የሃላፊነታቸው የተነሱ የኦህዴድ አባላት በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት እንደሚቀጥሉ ተገለጸ ከፓርቲው ኃላፊነት የተነሱት የኦህዴድ ሊቀ-መንበር አቶ ሙኽታር ከድር እና ምክትላቸው ወ/ሮ አስቴር ማሞ በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት እንደሚቀጥሉ ተገለጸ። አዲስ አበባ —  የኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴ በድጋሚ እንደገለጸው ሁለቱ አመራሮች የተነሱት በራሳቸው ጥያቄ ነው። ማእከላዊ ኮሚቴው በኦሮምያ ክልል ስለጠፋው የሰው […]

በትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ ተፈፀመ የተባለው ዘርን ያማከለ ጥቃት በፀጥታ ሰራተኞች የተቀነባበረ እንደነበረ የዲፕሎማቲክ ምንጮች መሰከሩ።

September 22, 2016 – ቆንጅት ስጦታው በትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ ተፈፀመ የተባለው ዘርን ያማከለ ጥቃት በፀጥታ ሰራተኞች የተቀነባበረ እንደነበረ የዲፕሎማቲክ ምንጮች መሰከሩ። ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሱዳን ድንበር አቅራቢያ መተማ- ዮሀንስ አካባቢ በትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ ተፈፀመ የተባለው ዘርን ያማከለ ጥቃት ሆነ ተብሎ በፀጥታ ሰራተኞች የተቀነባበረ እንደነበረ ጉዳዩን በቅርብ የመረመሩ የዲፕሎማቲክ ምንጮች መሰከሩ። አጋጣሚውን […]

በአልሞ ተኳሽ እና በመሬት ስርቆት የታወቀው ህወሓት ለኢትዮጵያ አደጋ ተጠያቂ ነው – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

September 22, 2016  “እኛ ጠንካራ ለመሆን የምንችለው በመተባበር ብቻ ነው፤ በተጻራሪው፤ እኛ ደካማ የምንሆነው በመከፋፈል ነው።”                         ጀሪ ሮሊንግ፤ የቀድሞው የጋና ፕሬዝደንት ዛሬ ግብጾች ስለ ኢትዮጵያ ያወጡትን ዘገባ ስሰማ ከዚህ በፊት ስለ ተሃድሶ ግድብ በተከታታይ ያቀረብኳቸውን ትንተናዎችና ማስጠንቀቂያዎች አስታወሰኝ። በአጭሩ ያሳሰብኩት ህወሓት/ኢህአዴግ የኢትዮጵያን ሕዝብ ከፋፍሎና አፍኖ ይህን ለዚህ ግድብ ዋስትና ሊሰጥ አይችልም የሚል ነው። መጀመሪያ፤ […]

አደጋው እና አይቀሬው ለውጥ ከርዋንዳ የምንማረው የምእራባውያን ለአፍሪካ ያላቸው አመለካከት ። መንግስቱ ሙሴ

Mengistu Musie 09/22/2016 አደጋው እና አይቀሬው ለውጥ ከርዋንዳ የምንማረው የምእራባውያን ለአፍሪካ ያላቸው አመለካከት በሜይ 1992 የሁቱ ውክልና ያለው አንባገነን መንግስት መሪ ባለፉት አመታት 1990-92 ይካሄዱ በነበር የህዝብ ሰላማዊ ጥያቄወች እና በአለማቀፍ የዴሞክራሲ፣ የሰበአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ግፊት ህገወጥ የነበሩ የፖለቲካ ድርጅቶችን ህጋዊነት በመስጠት ብሎም የአደራ መንግስት እንዲመሰረት ምርጫም ስላልነበረው በሀሳብ ላይ በነበረበት ወቅት እናም አንዳንድ […]

የኦህዴዱ መሪ ወርቅነህ ገበየሁ ትግሬ ነው፤ ምስጢሩ እነሆ… [ክንፉ አሰፋ]

የኦህዴዱ መሪ ወርቅነህ ገበየሁ ትግሬ ነው፤ ምስጢሩ እነሆ… [ክንፉ አሰፋ] September 21, 2016   ከምርጫው ጥቂት አስቀድሞ የወርቅነህ ገበየሁ አያት ስም ገብረኪዳን ነበር። የቀድሞ ወዳጄ ወርቅነህ የአያቱን ስም ከገብረ-ኪዳን ወደ ኩምሳ ለመቀየር የወሰደበት ግዜ እና ምክንያቱ አላስደነቀኝም። ይህንን የዘር ፖለቲካ ጨዋታ ጠንቅቆ የሚያውቀው ዶ/ር መረራ ጉዲናም የተቃዋሚ እጩ ተመራጭ ነበር። ጉዳዩን ጠንቅቆ ያውቀዋል። በአዲስ አባባ […]

ከኦህዴድ ሹም ሽር ጋር በተያያዘ ከዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ – VOA

    September 21, 2016 – VOA የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ነበሩ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በመንግሥት የሥልጣን አመራር ዘመናቸውም የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) የፓርቲ አባልና ሥራ አስፈጻሚ አባልና ከፍተኛ አመራር ነበሩ። በኦህዴድ ውስጥ የተደረገው ሹም ሹር ምን እንደምታ እንዳለው አስተያየር እንዲሰጡ ተጠይቀዋል። ጽዮን ግርማ አነጋግራቸዋለች → LISTEN SOURCE    –    VOA y    

Egypt, Ethiopia, Sudan ink deal to assess impacts of Ethiopian dam on Blue Nile

  <a href=”http://adserver.adtech.de/adlink/3.0/1418/5828178/0/16/ADTECH;loc=300;key=key1+key2+key3+key4;sub1=[subst];rdclick=” target=”_blank”><img src=”http://adserver.adtech.de/adserv/3.0/1418/5828178/0/16/ADTECH;loc=300;key=key1+key2+key3+key4″ border=”0″ width=”1″ height=”1″></a> Egypt, Ethiopia, Sudan ink deal to assess impacts of Ethiopian dam on Blue Nile ANADOLU AGENCY KHARTOUM Representatives for Ethiopia, Sudan, and Egypt exchange treaties during the trilateral meeting for Ethiopia, Sudan, and Egypt to sign the contract for Ethiopia’s Grand Renaissance Dam on the Nile River, […]

Refugee crisis: Plan to create 100,000 jobs in Ethiopia

Refugee crisis: Plan to create 100,000 jobs in Ethiopia There are more than 700,000 refugees in Ethiopia, mainly from South Sudan, Eritrea and Somalia Britain, the European Union and the World Bank have announced a plan to create 100,000 jobs in Ethiopia to help tackle the migrant crisis. Two industrial parks will be built in […]

Sudan, Ethiopia, Egypt ink deal for Nile dam study

Egyptian officials have previously voiced fears that Ethiopia’s Grand Renaissance Dam would threaten its share of Nile water By Mohamed Amin KHARTOUM Ethiopia, Egypt and Sudan have signed a deal with two French consultancy firms to study the anticipated impact of a massive hydroelectric dam — currently being built on Ethiopia’s Blue Nile River — […]