ከፓርቲው ኃላፊነት የተነሱት የኦህዴድ ሊቀ-መንበር አቶ ሙኽታር ከድር እና ምክትላቸው ወ/ሮ አስቴር ማሞ በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት እንደሚቀጥሉ ተገለጸ።
አዲስ አበባ —
የኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴ በድጋሚ እንደገለጸው ሁለቱ አመራሮች የተነሱት በራሳቸው ጥያቄ ነው።
ማእከላዊ ኮሚቴው በኦሮምያ ክልል ስለጠፋው የሰው ሕይወት እና ንብረት መውደው የተሰማው ጥልቅ ሃዘን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አመልክቷል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
2 comments on “የሃላፊነታቸው የተነሱ የኦህዴድ አባላት በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት እንደሚቀጥሉ ተገለጸ”
Leave a Reply
ምንጭ ቪኦኤ ( የአሜሪካ ድምጥ ራዲዮ የአማርኛው ክፍል)
በእሳት መለኮስና አሸባሪነት በስተጀርባ የወያኔ ትግሬ ደባና አላማ
ወያኔ ትግሬ በአማራ ክልል በተለያየ የስራ መስክ ስም ያሰማራቸውን ሰላዮችንና በብአዴን ላይ ጫና የሚያደርጉ ወኪሎቹን ለጎንደር ህዝብ ታሪካዊ ፀረ ወያኔ ትግሬ ታላቅ አመፅ ምስጋና ይግባውና ህዝብ ስላወቃቸውና ሰለተነሳባቸው ሁሉንም አውጥቶ ወስዷቸዋል፡፡ ከአማራ ተፈናቀሉ የተባሉትንም ራሱ አፈናቅሎ በተደራጀ መልክ ወደ ሱዳን አስገብቶ በወረራ በያዘው የአማራ መሬት ሁመራ እንደወሰዳቸው እውነታው እየወጣ ነው፡ ይሁንና በጣም ብዙ የሆኑ በወያኔ ዘመን በትግሬነት በመታወቂያቸው ይታወቁ ዘንድ የተገደዱ ግን ከአገራችን የትም አንሄድም በማለት የወያኔን ደባ አክሽፈውበታል፡፡
ከዛሬ 43 አመት በፊት ከ7ቱ የህወሀት መስራቾች ውስጥ ሁለቱ ማለትም ወንጀለኛና ውሸታም ስዩም መስፍንና አባይ ፀሀይ ወያኔ ትግሬዎች የዘር ፍጅት ለመፍጠር አየሰሩ አንደሆኑ ነግረውናል፡፡ ይህ በጎንደርና በአማራ ላይ እሳት መለኮስና አሸባሪነት ድርጊት መፈፀም አላማዎች ብዙ ቢሆኑም ሁለቱ ግን ዋነኛዎች ናቸው፡፡ ይህም የአማራን ህዝብ ለመጉዳት እንዱ ሲሆን ሌላው ደግሞ ህዝብ በመቆጣት በትግሬዎች ላይ እንዲነሳ ለማድረግና የሚሰሩበትንና በአለም ላይ አየሰበኩት ያለን የሩዋንዳ አይነት እልቂት በትግሬዎች ላይ ተፈፀመብን በማለት በአለም ፊት ዋሽተው ትግራይ የምትባል ሀገር እንድተመሰረት ለማድረግ ነው፡፡
እውነታው ግን ትግራይን ይዘው አሁኑ ቢሄዱና ከዚያ በኋላ ስለምንም ነገር ባይቀረቡን እንዴት በጠቀሙን ነበር፡፡ ይሁንና ያች ትግራይ የሚሏት ግን ከ1991 አመተ ምህረት በፊት የነበረ ካርተዋ ማለትም በህገወጥ መንገድ በክልል ስም ተከዜን ተሸገረው የወሰዱትን የጎንደርና የወሎን እንዲሁም የአፋርን መሬት በፍፁም አይጨምርም፡፡ ማንኛውንም የአለም ፍርድ ቤት በፈለገው መንገድ ሆነው ቢቀርቡት እነዚህ ቦታዎች ለናንተ አይገቡም በማለት ነው ወዲያው የሚፈርድባቸው፡፡
ትልቅ መልስ ይገኝ ዘንድ ግን ጎንደርን ጨምሮ ከትግራይ ውጪ ለረጅም ዘመናት የሚኖሩ ወያኔ ትግሬ ባመጣብን ጣጣ በትግሬነት እንዲታወቁ የተገደዱት ከህዝብ ጋር በመቀላቀል የወያኔን ሴራ ሊያጋልጡና እሱንም በአደባባይ ሊቃወሙት ይገባል፡፡ ይህ ወያኔ የደገሰላቸው ድግስ ከተሳካ ግን በደረቋ ትግራይ እስከ ልጅ ልጃቸው ድረስ ከባድ ጉዳት የሚያደርስባቸው ነው የሚሆኑ፡፡
ማንኛውም ትግራይ ነኝ የሚል ማወቅ ያለበት ግን የወቅቱ የትግራይ ክልል ግዛት በምንም መንገድ የወደፊት የትግራይ ግዛት ሆኖ እንደማይቀጥል ነው፡፡ የ25 አመት የወያኔ ትግሬ ህገወጥ ክልልና ወንጀል ለዘመናት የቆየን በግዛቶች መካከል ድንበር ሊያፈርስ በጭራሽ አይችልም፡፡ እንዴት ሆኖ ነው ትግራይ ተከዜን በመሻገር የጎንደርን ታሪካዊ መሬት ለመውሰድ የሚችል፡፡ ይህ ምን ጊዜም ሊሆን የማይችል ነው፡፡
የወያኔ አላማ ግን ጥቃት እያደረሰ ህዝብን በማስቆጣት በትግሬዎች ላይ አመፅ በማስነሳት በካሜራ አያታለለ ለአለም ህዝብ በማሳወቅ ትግራይ የምትባል ሀገር እድትመሰረትና እውቅና እንድታገኝ ለማድረግ ነው፡፡ ያልተገነዘቡት ግን የትኛው የትግራይ ግዛት የሚለውን ነው፡፡ ወልቃይትና ራያ በምንም መንገድ የትግራይ ግዛት ሆነው አያወቁም፤ ምን ጊዜም አይሆኑምም፡፡ ይህ ለሁሉም ግልፅ መሆን አለበት፡፡ አነዚህን ግዛቶች ካላገኜ ትግራይ በውሃ ጥማትና በረሀብ ምክንያት በህይዎት ምድረ በዳ ነው የሚሆን፤ ከሌላው ኢትዮጲያ ለመነጠል ከፈለጉ፡፡ ይሁንና ምን አለ ቢነጠሉና ሰላም ብናገኝ፡፡
መረጃ ፡ሚሲጢር፡ ሰላይ
መረጃ ፡
እንደ ተጠቃሚዉ አይነት ጠቃሚ ወይም ጎጂ መሆን የሚችል እሱ ያለ እኛ እኛም ያለ እሱ መኖር የማንችል። ብቻዉን ገዳም የገባ ሰዉ እንኳን ወይ ከቅዱሱ ወይ ከእርኩሱ መልዕክተኛ መረጃ ማግኘቱን አያቆምም ። አጠቃቀም ይለያያል።
ሚስጢር ፡
በጣም ጥበቃ የሚሻ ዉድና ተሰባሪ። expensive and fragile. ትንሽና ትልቅ ብዙ ወይም ጥቂት ረጅም ወይ አጭር ትኩስ ወይ አሮጌ የማይባል ሁሉም ጥንቃቄ የሚሻ ። የሚያድን ወይ የማያድን።ወዘተ
ሰላይ፡
ሰዉ ወይም የቴክኖሎጂ ዉጤት ፡ሊሆን ይችላል። ነገሮች ሁሉ ድርጊት ሆነዉ ተፈፅመዉ ካበቁ በኋላ እንኳን በሰላይ የተቀናበረ ነበር ብሎ ለመጠርጠር የማያስችል። ሰላይ በየትኛዉ ቦታ ምን ዓይነት መረጃ እንደሚወስድ እንኳን አብዛኞቻችን የማይገባን። በመልክ በእድሜ በፃታ በቦታ ወዘተ ባልጠበቅነዉ መልክ ይሆናል ብለን ባላሰብነው ሁኔታ ስንሰለል ያናድዳል ያበሳጫል።
ለማንኛውም ጥንቃቄ በተለይ በዚህ ወሳኝ የሞት ሽረት ትንቅንቅ ወቅት ለተከበረዉ የዜና ሴል አቶ ኢሳት፡
ኢሳት በዉስጡ የወያኔ ሰላይ ጋዜጠኞች አሉበት። የገበሬው ጦር በልብ የዋህነት መሽጎ የተቀመጠበትን ቦታ ይናገራል ። ስልክ መልዕክት የደረሰው የኢሳት ጋዜጠኛ ወዲያው ለወያኔ አቃጣሪው ቡድን ይናገራል ። ወያኔ ለዚህ እኩይ ተግባሩ ብዙ ገንዘብ መድቦለታል።
መረጃ ለኢሳት የሚሰጡ ሰዎችን አደጋ ላይ መጣል እንዳይሆን። በተለይ ኢሳት ዉስጡን ያጠራ አልመሰለኝም ። የትጥግ ትግል ጥይትና ጠመንጃ ሳይሆን ለድል ወይንም ለሽንፈት የሚያደርሰዉ መረጃ ነዉ። ደርግ የዛሬ ላይ የህሊና ፀፀቱ ዋናዉ መረጃዉ በሰላይ እጅ መዉደቁ ነበር ይላል።
አሁን ጎንደርና አካባቢዉ ሽምቅ የገባዉ የገበሬ ጦር ለኢሳት ይደዉላል ። ወይም ግለሰቦች ከኢትዮጵያ ይደዉላሉ። ኢሳት ስልክ ቁጥጥር እንዴት እንደሚያደርግ አናዉቅም ። ቁጥሩ ለህወሓት ሊደርስ ይችል ይሆናል ብሎ አንድ ታማኝ ሰዉ በተለይ አበበ ገላዉ ብቻ እንዲቀበል ማድረግ አለበት። ግብግቡ ከወያኔ ጋር ነዉ። ወያኔ ደርግን የጣለዉ በሰላይ ብዛት ነዉ።
አሁን የጎንደር አካባቢ የገበሬ ጦር ስልኩ እንዳይጠለፍ እና የት እንደ መሸገ እንዳይታወቅ ኢሳት ወይ ቦታ አትጥቀስ ወይ ስልክ አትደዉል ወይ ትግሬ ጋዜጠኞችን ከዉስጥ አጥራ፡ ገበሬዎች በእናንተ እንዝላልነት በወያኔ አይጨፍጨፉ። ካልሆነ ዜናም አትንገሩን ስልክ መልዕክትም ይቅርብን።
ለወደፊት ጦሩ ለኢሳት እንዳይደዉል ማድረግ ነዉ። የኢሳት ስልክ ደዎይ ሊጠለፍ ይችላል ። ስልክ ቁጥሩ ተጠለፈ ማለት ቀጥለዉ በሚደረጉ ስልክ ንግግር የስልኩ ባለቤት ይታወቁና ጅፒኤስ ሎኬሽን የት እንዳሉ በስልኩ ይገኛል ። ለዚህ መድሃኒቱ ለኢሳት የሚላኩ ስልኮች በስራ አስኪያጁ አበበ ገላዉ ብቻ አክሰስ መደረግ አለባቸዉ። መደወል የሚችል መሳይ መኮንን ብቻ መሆን አለበት። ትግሬ ጋዜጠኞች መታመን የለባቸውም ። ይህ የሰዉ ህይወት ሪስክ ላይ የሚጥል አደገኛ የስንፍና ስራ ስለሆነ ወይ ለኢሳት አለመደወል ወይ ደግሞ ኢሳት የዉስጥ ሚስጥሩን እንዴት ጋርድ እንዳደረገው ይንገረን።
ተጠርጣሪ ጋዜጠኞች ኢሳት ዉስጥ የሚሰሩ ትግሬዎች ሁሉ ወሳኝ ባልሆኑ ፕሮግራሞች ብቻ ይስሩ።
ይህ የህዝብ ደህንነት ጉዳይ እንጅ የዘር ወይም ችሎታ ወይም ሌላ ሚና የለዉም።
መጠራጠር እርግጠኛ ለመሆን ይረዳል።