የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ምሁራን – ሰው እየሞተ እና ህዝብ ለተቃውሞ እየወጣ ስለትምህርት ጥራት እና ተደራሽነት መወያየት ያሳፍራል::

September 19, 2016 ቆንጅት ስጦታው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ምሁራን የመጀመሪያ ቀን የውይይት ውሎ በከፊል(መስከረም 9፣ 2009 ዓ.ም)፡- በዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ካሳ ተ/ብርሀን አጠቃላይ የውይይት መድረኩ መነሻ አሳብ ትረካ እና የእለቱ የውይይት አጀንዳ በሆነው ያለፉት 25 ዓመታት የትምህርት ጥራትና ተደራሽነት ጉዞ ዙሪያ የሚያጠነጥን ገለፃ በኃላ በምርጦቹ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን የተነሱ አስተያቶች እና የአካሄድ ጥያቄዎች:- […]
ዜና ፍኖተ

መስከረም 5 ቀን 2009 ዓ.ም (15 September 2016)- ርዕሰ ዜና: በኮንሶ ሕዝብ ላይ የሚደረገው አፈናና በደል ቀጥሏል – የወያኔ አገዛዝ በየትምህርት ቤቱ የሚያደርገውን ስብሰባ ቀጥሏል – የኮሎኔል ደመቀ ጉዳይ ለመስከረም 9 ተቀጠረ፤ በጎንደር አፈናው ቀጥሏል – በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት በአንዳንድ አካባቢዎች ከባድ ዝናም ይጥላል ተባለ – የካናዳ መንግስት በወያኔ ላይ ቁርጥ አቋም እንዲወስድ ተጠየቀ:: ዝርዝር […]
“የጎንደር ደም የኔ ደም ነው፤ የኦሮሞ ደም የኔም ደም ነው፤ ሁሉም ሲነሳ እኔም እነሳለሁ”

Monday, 19 September 2016 07:51 Written by አለማየሁ አንበሴ • የተሰደዱ ልሂቃን ፖለቲከኞች ይምጡና ስለ ሃገራቸው ይወያዩ • ኢህአዴግ የሃይል እርምጃ መውሰዱ ወደ ፋሺዝም እየሄደ ነው ያስብላል • የወልቃይት ጉዳይ፤ ጠባቦችና ትምክህተኞች እንዳይሰሙ እየተባለ ሲድበሰበስ ነው የቆየው • እንደዚህ አይነት በኢኮኖሚ ያልተመጣጠነ ኑሮ ታይቶ አይታወቅም • እነዚህ ሰዎች ያኔም አልታደሱም፤ አሁንም አይታደሱም አቶ አስገደ ገ/ስላሴ […]
ኢንጂነር ግዛቸው፤ ኳሱ ያለው በኢህአዴግ እጅ ነው ይላሉ

Monday, 19 September 2016 07:43 • ኢህአዴግ እንደ ገዢ ፓርቲ፣በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ተቀባይነት አጥቷል • ለህዝብ ጥያቄ ምላሹ እስራትና ግድያ ከሆነ፣ ችግሩን የበለጠ ያወሳስበዋል • ተቃዋሚዎችና ምሁራን በገዢው ፓርቲ ፍራቻና ተጽዕኖ ሥር ናቸው • ኢህአዴግም በያዘው መንገድ ችግሩን ይፈታል የሚልም እምነት የለኝም በ97 ምርጫ ማግስት የፖለቲካ ቀውሱን ተከትሎ ታስረው ከተፈቱ በኋላ “አንድነት” ፓርቲን በመመስረትና በፕሬዚዳንትነት […]
የአገሪቱ ምሁራን የት ገቡ? ፍርሃት?…አድርባይነት?… ከሃላፊነት መሸሽ?

Monday, 19 September 2016 07:38 Written by አለማየሁ አንበሴ ባለፈው ዓመት በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች የተቀሰቀሱት ተቃውሞዎች ወደ ግጭትና የፖለቲካ ቀውስ ሲሻገሩ ነበር አዲስ አድማስ የመፍትሄ ሃሳቦችን ከተለያዩ ወገኖች ማሰባሰብ የጀመረችው፡፡ ባለፉት ጥቂት ወራት የሃይማኖት መሪዎችን ጨምሮ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ የተለያዩ ዕውቅ ኢትዮጵያውያንን አነጋግረን ለፖለቲካ ቀውሱ መፍትሄ ነው የሚሏቸውን ሃሳቦች ስናስተናግድ ቆይተናል፡፡ የአገሪቱ […]
የኮንሶው ቀውስ እያወዛገበ ነው

Monday, 19 September 2016 07:42 Written by አለማየሁ አንበሴ በኮንሶ ስለተፈጠረው ተቃውሞና ግጭት የኮንሶ ጥያቄ ኮሚቴ አባል የሆኑትን አቶ ገመቹ ገንፌ የደቡብ ክልል መንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሂክማ ኬይረዲን ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር በተፈጠረው ግጭት መነሻ ምክንያት ዙሪያ እንዲሁም አሁን ስላለበት ሁኔታ በስልክ አነጋግሯቸዋል፡፡ ‹‹ጫካ ውስጥ ተቀምጠው ችግሩን ወደ መንግስት እያላከኩ ነው›› […]
በጋዜጠኛ አበራ ወጊ ህልፈት አዝነናል – መልካም ስሙ ግን ከመቃብር በላይ ይኖራል!

September 18, 2016 (ኢ.ኤም.ኤፍ) ጋዜጠኛ አበራ ወጊ በድንገተኛ የመኪና አደጋ ህይወቱ አልፏል። በስደት የሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች ይህን አስመልክቶ የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ አውጥተዋል። ሙሉ ቃሉ ከዚህ ቀጥሎ ቀርቧል። በጋዜጠኛ አበራ ወጊ ህልፈት አዝነናል – መልካም ስሙ ግን ከመቃብር በላይ ይኖራል! በሳንዲያጎ ከተማ ነዋሪ የነበረው እና ለረዥም ግዜ በነጻ ፕሬስ ጋዜጠኝነት ያገለገለው፤ ጋዜጠኛ አበራ ወጊ […]
ተራራም ይሰረቃል? የራስ ዳሽኑ ፖለቲካ

ክንፉ አሰፋ September 17, 2016 ራስ ዳሸን ተራራ ከትግራይ “ክልል” ካርታ የመውጣቱ አሲዮ ቤሌማ በብሄራዊ ቴሌቪዥን ሲነገር፤ “ደፍረውናል! ንቀውናል! ብታምኑም ባታምኑም በቁም ሞተናል!” የሚለው የኮሎኔል መንግስቱ ንግግር በጆሮዬ ላይ አቃጨለ። ድፍረቱ እና ንቀቱ እንዳለ ሆኖ፣ በቁም የሞቱት ግን እኛ ሳንሆን እነሱ መሆናቸውን የሚያበስር የዜና እወጃ ነበር። ነገሩ እንጂ ሁሉም የተለመደ ነገር ነው። ውሃ ይጠፋል፣ መብራት […]
በባህር ዳር እየተካሄደ ባለው የኮር አመራሮች ስብሰባ ካሳ ተ/ብርሀን በብአዴን ከፍተኛ አመራሮች እንደታገደ ታወቀ

September 19, 2016 በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ባለው የብአዴን የኮር አመራሮች ስብሰባ ካሳ ተ/ብርሀን በብአዴን ከፍተኛ አመራሮች እንደታገደ ታውቋል። ስብሰባው በነ በረከት ስምኦን፣ በነ ተፈራ ዋልዋ፣ በነ ህላዌ ዮሴም ፣ በነ ገዱ አንዳርጋቸው ፣ በነ ደመቀ መኮነን እና ሌሎችም የብአዴን ከፍተኛ አመራሮች የሚመራ ሲሆን ተሰብሳቢዎች ከስልክ ጀምሮ […]
An Interview with Ato Gebremedhin Araya on TPLF crimes of the people of Gonder.

An Interview with Ato Gebremedhin Araya on TPLF crimes of the people of Gonder September 17, 2016 An Interview with Ato Gebremedhin Araya on TPLF crimes of the people of Gonder. SOURCE – QUATERO TUBE <img src=”https://d5nxst8fruw4z.cloudfront.net/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /&am