ፖለቲካዊ ቀውሱ እንዴት ይፈታል?

  Sunday, 11 September 2016 00:00   በአበበ ተክለሃይማኖት( ሜጄር ጄኔራል) ፖለቲካዊ ቀውሱ እንዴት ይፈታል? • ከገዢው ፓርቲ፣ከተቃዋሚዎችና ከሌላው ምን ይጠበቃል? • ብሔር-ተኮር ጥቃቶች የጥፋት መንገዶች ናቸው • ዴሞክራሲን ማዕከል ያላደረገ ተሃድሶ ጥፋት ነው የኦህዴድ፣ ብአዴንና ህውሓት ጥፋት በዚህ ዓመት የተከሰቱት ችግሮች በህዝቦች መካከል ሲወርድ ሲዋረድ አብሮ የዘለቀውን ባህል አጉልቶ ያሳየበት ሲሆን የኢህአዴግ ድርጅቶች ግን […]

ለኢህአዴግ የቀረቡት ምርጫዎች የእባብ ወይስ የንስር ተሃድሶ?

 Sunday, 11 September 2016 00:00 በሙሼ ሰሙ ለኢህአዴግ የቀረቡት ምርጫዎች የእባብ ወይስ የንስር ተሃድሶ?  ኢህአዴግ በ2007 ምርጫ መቶ ፐርሰንት ተመረጥኩ ባለ ማግስት መሬት አንቀጠጥቅጥ ሕዝባዊ ቁጣ እየናጠው ይገኛል፡፡ ህዝባዊ አመጹ በይዘቱም ሆነ በስፋቱ ታሪካዊ ሊባል የሚችል ገጽታን የተላበሰና በክልልና በጊዜ ያልተገደበ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ ነው፡፡ ከዝቅተኛው የደህንነትና መለዮ ለባሽ ጀምሮ እስከ ከፍተኛው የመንግስት አካላት ድረስ […]

‹‹የባለ አደራ መንግስት መቋቋም አለበት››

  Sunday, 11 September 2016 00:00 ‹‹የባለ አደራ መንግስት መቋቋም አለበት››  አለማየሁ አንበሴ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት (የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር) የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ላለፉት 3 ወራት በአሜሪካና ካናዳ ባደረጉት የሥራ ጉብኝት ከየአገራቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር መወያየታቸውን ይገልጻሉ፡፡ ሰሞኑን ወደ አገራቸው የተመለሱት ኢ/ር ይልቃል ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር አጭር ቃለ- ምልልስ አድርገዋል፡፡ […]

የኢሕአዴግ የማሻሻያ ሐሳቦች ዘላቂነት

17 Sep, 2016 By ዮሐንስ አንበርብር    የኢሕአዴግ የማሻሻያ ሐሳቦች ዘላቂነት ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ ዜጎቿንም ሆነ አጋር ምዕራባውያን አገሮችን እያስጨነቀ ይገኛል፡፡ ያልተመለሱ ጥያቄዎችን ያነገቡ ኢትዮጵያውያን ከሰሜን እስከ ደቡብ ጥያቄያቸውን ይዘው አደባባይ ወጥተዋል፡፡ ኢሕአዴግ ወደዚህ አጣብቂኝ ውስጥ እንዴት ገባ? የሕዝብ ተቃውሞ ገዢውን ፓርቲ ኢሕአዴግ ወዴት እየገፋው ነው? ከዚህ ለመውጣት መንግሥትና ገዥው ፓርቲ ያሰቧቸው […]

Egypt, Sudan & Ethiopia to sign dam impact studies contract this week

Egypt, Sudan & Ethiopia to sign dam impact studies contract this week September 17, 2016 (Ahram Online) Egypt, Sudan, and Ethiopia are set to sign the contracts with two foreign consultancy firms hired to study the impact of Ethiopia’s Grand Renaissance Dam (GERD) on downriver countries on 19-20 Sept in Khartoum, Egypt’s irrigation ministry spokesman […]

29 Hurt in New York City Blast; Possible Secondary Device Found Nearby

29 Hurt in New York City Blast; Possible Secondary Device Found Nearby September 18, 2016 29-newyork by PHIL HELSEL, JONATHAN DIENST, TOM WINTER, RICHARD ESPOSITO and EMMANUELLE SALIBA An explosion that hit a crowded Manhattan neighborhood Saturday night and injured 29 people was an “intentional act” but has not been linked to terrorism, the city’s […]

የኛ ነገር፤ ትግሬን መነጠል፤ ሐሳዊ-ኢትዮጵያዊነት ነው – ተክለሚካኤል አበበ

የኛ ነገር፤ ትግሬን መነጠል፤ ሐሳዊ-ኢትዮጵያዊነት ነው – ተክለሚካኤል አበበ September 17, 2016 ሰሞኑን በሰጠሁት በትግሬነት ላይ የሚሰነዘረው ውግዘት ትክክል አይደለም የሚል አስተያየት ላይ፤ የተለያዩ ሀሳቦች ተሰንዝረዋል፡፡ የሚነሳው የተዛባ አመለካከት ከገመትኩት በላይ አሳሳቢና፤ የመልስ ዘረኝነት ወይም ጥላቻ፤ ፈረንጆች reverse racism የሚሉት ነገር የተጸናወተው ይመስላል፡፡ የብዙዎቹ ትችት አሁን ያለው የኢትዮጵያ መንግስት የትግሬዎች መንግስት ስለሆነ፤ መንግስት ለሚፈጽመው ጥፋት […]

Behind the Ethiopia protests: A view from inside the government

  September 16, 2016 By Juneydi Saaddo An ex-cabinet minister in the Ethiopian government and former president of Oromia Regional State explains why the current turmoil has come as no surprise.  Behind the Ethiopia protests: A view from inside the government Scenes from the recent protests. Credit: Jawar Mohammed. For over two decades, the Ethiopian government has […]