በአዲስ አበባ በከባድ ሚስጢር የሚጠበቁ የዋና ዋና ሰዎች መኖሪያ ና ማፈኛ ቦታዎች

ኄኖክ የሺጥላ September 13, 2016 1ኛ ጀነራል ሳሞራ ዩኑስ ጀነራሉ በአሁኑ ወቅት የሚኖርበት ቤት ብስራተ ገብኤል ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት ፥ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ባለው መንገድ ፥ የመጀመሪያ መታጠፊያ ላይ ወደ ቀኝ በመታጠፍ የጋራ መኖሪያ ቤቶች መግቢያ በሩን አልፎ ፥ በግራ በኩል የመጨረሻው ቤት የሱ ነው ። የጋራ ሞኖሪያ ቤቶቹ በሙሉ የትግሬዎች ነው ። […]
House Resolution 861 Supported by Coalition of NGO, Diaspora

H.Res.861, introduced as companion legislation to S.Res.432, addresses the ongoing human rights abuses and political instability in Ethiopia. It condemns the killing and arbitrary arrest of protesters and calls on the Ethiopian government to conduct a full, credible and transparent investigation into the killing and excessive use of force against protesters in the Amhara and […]
የጫት ምርት እገዳውን ሶማሊያ ተቀላቀለች

Wednesday, 14 September 2016 14:41 በ ፀጋው መላኩ – ኢትዮጵያንም ያሰጋታል፣ ሀገራት ከጊዜ ወደ ጊዜ በጫት ምርት ላይ እገዳ እየጣሉ ሲሆን ሶማሊያም ከሰሞኑ ከኬኒያ በሚገባውን የጫት ምርት ላይ እገዳ በመጣል እንግሊዝን ኡጋንዳንና ሌሎች ሀገራትን ተቀላቅላለች። ክልከላውን ይፋ ያደረጉት የሶማሊያ አቬሽን ሚኒስትር አሊ አህመድ ጃንጊ ናቸው። በርካታ ኬኒያዊያን ነጋዴዎች ወደ ሶማሊያ በሚላከው የጫት ኤክስፖርት ገቢ ህይወታቸውን […]
መድረክ የህዝቡ ፍትሐዊ ጥያቄዎች ሰሚ በማጣታቸው፤ ትግሉ ወደ ሰላማዊ እምቢተኝነት ተሸጋግሯል አለ

Wednesday, 14 September 2016 14:44 በይርጋ አበበ “የኢትዮጵያ ህዝብ ባለፉት 25 ዓመታት ሀገራችንን በአምባገነንነት እየገዛ የቆየውን የኢህአዴግ የአፈና አገዛዝ በማስወገድ በፍትሐዊና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለመተካትም ያልተቋረጠ ትግል በማካሄድ ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። ፓርቲው ለዝግጅት ክፍላችን በላከው በመግለጫ አያይዞም “በሁሉም የሀገራችን ክልሎች […]
የወልቃይት ችግር መፍትሔ፡- ህጋዊ ወይስ ፖለቲካዊ?

September 10, 2016 ( አዲስ – ከድሬዳዋ ) ወልቃይት ላይ እየተነሳ ያለውን የማንነት ጥያቄ ከምሁራን እስከ ሚኒስትሮች ድረስ ልክ እንደ ስልጤ የአዲስ ማንነት ጥያቄ ወይም ልክ በኦሮሚያና ኢትዮ- ሶማሌ ክልል እንደነበረው የድንበር ክርክር አድርገው ሲናገሩና ከዚህ አንፃር የመፍትሔ ሃሳቦችን ሲያስቀምጡ ይሰማል፡፡ እንደሚታወሰው የስልጤ ህዝብ፤ ቀድሞ የሚታወቅበት የጉራጌ ማንነቱ ትክክል አይደለም፤ እኔ የራሴ ማንነት […]
Defiant marathoner Feyisa Lilesa has taken Ethiopia’s protests to the United State

<img src=”https://qzprod.files.wordpress.com/2016/09/rtsnkzc.jpg?w=3138″ alt=”” title=””> Feyisa Lilesa of Ethiopia arrives at a news conference in Washington. (REUTERS/Gary Cameron) SYMBOL OF RESISTANCE Defiant marathoner Feyisa Lilesa has taken Ethiopia’s protests to the United States Written by Abdi Latif Dahir Quartz africa Ethiopian marathoner Feyisa Lilesa took his defiance on the running field to Washington DC on Tuesday […]
Coalition of NGO and Diaspora Groups Support Ethiopia Human Rights Resolution

<iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-597KDT” height=”0″ width=”0″ style=”disp Press Release September 13, 2016 Coalition of NGO and Diaspora Groups Support Ethiopia Human Rights Resolution The undersigned civil society organizations applaud U.S. Representatives Chris Smith, Keith Ellison and Mike Coffman for introducing House Resolution 861, entitled “Supporting human rights and encouraging inclusive governance in Ethiopia.” H.Res.861, introduced today as […]
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ፓለቲከኛ አንዱአለም አራጌ እስራት ተፈርዶባቸው እስር ቤት ከገቡ አምስት ዓመት ሆናቸው፡

September 13, 2016 – ቆንጅት ስጦታው ጋዜጠኛ ና ጦማሪ እስክንድር ነጋ እና የሰላማዊ ትግል አቀንቃኝ ፓለቲከኛ አንዱአለም አራጌ በሽብር እና በሃገር ክህደት ወንጀል ፅኑ እስራትተፈርዶባቸው እስር ቤት ከገቡ መስከረም 3 ቀን 2009 ዓ.ም ድፍን አምስት ዓመት ሆናቸው፡ እስክንድር “ንፁህ ስለሆንኩኝ፣ የቀረበብኝ ማስረጃ የሌለ በመሆኑ እንዲሁም ፍርድቤቶችን የሚያህሉ የተከበሩ ተቋማት የበቀል የአፈናና የጭቆና መድረክ መሆን ስለሌለባቸው […]
የእናቶች ለቅሶ ያብቃ!

ከአንተነህ መርዕድ September 13, 2016 0 አንድ እናት ስታለቅስ ሳይ ኢትዮጵያ እንደምታለቅስ ይሰማኛል። በአለፉት አርባ ዓመታት ኢትዮጵያ ወልዳ ያሳደገቻቸው፣ ለነገ ተስፋ ይሆኑኛል ያለቻቸው ወጣት ልጆቿ በአምባገነን ግዥዎቿ ሲቀጠፉ ማቅ ለብሳ አልቅሳለች። እጆቿን ዘርግታና ተንበርክካ አንብታለች። የአምላኳ መልስ ዘገዬ እንጂ መምጣቱ አልቀረም። ጎንደር፣ ደብረ ታቦርና ቂሊንጦ እስር ቤቶች በግፍ […]
ድርድር አይሠራም!

አንዱዓለም ተፈራ የእስከመቼ አዘጋጅ September 12, 2016 እሁድ፣ መስከረም ፩ ቀን፣ ፳፻፱ ዓመተ ምህረት የያዝነው የሁለት ሺ ዘጠኝ ዓመተ ምህረት አዲስ ዓመት፤ በኢትዮጵያ ሕዝብ የተጀመረው የየካቲት ሺ ዘጠኝ መቶ ስድሳ ስድስቱ መነሳሳት፤ ከግቡ የሚደርስበት ዓመት ይሆን ዘንድ፤ ምኞቴን እገልጻለሁ። ምኞት ብቻውን የትም አያደርስምና፤ መሠረታዊ መግባባት በሕዝቡ ወገን ታጋዮች መካከል ይኖር ዘንድ፤ የሃሳብ አንድነት […]