ኢዴፓ የመንግስት ሚዲያዎችንና የፓርቲዎች የጋራ ም/ቤትን አስጠነቀቀ

Sunday, 21 August 2016 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ የጋራ ም/ቤቱን ሊለቅ እንደሚችል ፓርቲው ገልጿል በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተፈጠሩ ተቃውሞና ግጭቶችን አስመልክቶ የሚሰጧቸውን መግለጫዎች የመንግስት ሚዲያዎች አዛብተው ለህዝብ እያቀረቡ ነው ሲል የተቸው ኢዴፓ፤ የፓርቲዎች የጋራ ም/ቤትም ከፓርቲው እውቅና ውጪ አቋሞችን በማንፀባረቅ ደንብ እየጣሰ ነው ብሏል፡፡ ፓርቲው ለአዲስ አድማስ በላከው ደብዳቤ እንዳመለከተው፤ ባለፈው ሳምንት ነሐሴ 6 […]
የአለም አብያተ ክርስቲያናት ም/ቤት ውይይት እንዲደረግ ጠየቀ

Sunday, 21 August 2016 00:00 የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ህገ-መንግስታዊ መብቶች ይከበሩ ብሏል የአለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ባለፉት ሳምንታት በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ለተቀሰቀሱ ተቃውሞዎችና ውጥረቶች ምክንያት በሆኑ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እንዲያደርጉ ለኢትዮጵያ መንግስት፣ ለጸጥታ ሃይሎችና ለተቃዋሚዎች ጥሪ አቀረበ፡፡ በኢትዮጵያ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች በላኩልኝ መረጃ፣ ተቃውሞውን ተከትሎ በአገሪቱ የተፈጠረው ውጥረት አሁንም አለመርገቡንና በተቃዋሚዎችና […]
It is Time for The World to Care About the Ethiopia Protests

Home Interviews Articles Poetry Editorial Videos Creative Jailed Journalists About Languages It is Time for The World to Care About the Ethiopia Protests 18th August 2016 By Melody Sundberg 0 Protests have shaken Ethiopia on and off for years, but during the latests months – not to mention the last weeks – the protests have grown. What […]
አቶ ገብረ መድኅን አረአያ በአሁን ጊዜ በአገራችን ውስጥ እየተደረግ ያለውን ጸረ- ወያኔ ተጋድሎ አስመልክቶ የሰጡት እጅግ ጠቃሚና ወቅታዊ ቃለ ምልልስ

August 20, 2016 ለበርካታ ዓመታት የወያኔን ማንነት በማጋለጥ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲጠነቀቅና አገሩን እንዲያድን ሲያሳስቡ የኖሩት የተከበሩ አቶ ገብረ መድኅን አረአያ በአሁን ጊዜ በአገራችን ውስጥ እየተደረገ ያለውን ጸረ-ወያኔ ተጋድሎ አስመልክቶ የሰጡት እጅግ ጠቃሚ ቃለ ምልልስ ይከታተሉ። https://youtu.be/w83V1KoUFnE ምንጭ ኢትዮጵያን ሪቪው
ኦሮሞና አማራ የሚለው ነገር

August 18, 2016 ግርማ_ካሳ ሁለት ነጥቦችን እንዳነሳ ይፈቀድልኝ 1. “የኦሮሞና የአማራ ልሂቃን መተባበር አለባቸው፣ አማራዉን አሮሞው አንድ መሆን አለበት ..” እየተባለ ነው። ይሄ አነጋገር በጣም አይመቸኝም። አንደኛ በአስር ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዘራችን ኢትዮጵያዊነት ነው የሚሉ አሉ። አማራነት ሆነ ኦሮሞነት የማይወክላቸው። እንደኔ ያሉ። ሁለተኛ እንደ ጉራጌ፣ ትግሬ፣ ወላይታ፣ ሃዲያ፣ አፋር ያሉ አሉ። አማራና ኦሮሞ ያልሆኑ አሉ። የኢትዮጵያ […]
Message from Kesis Asteraye Tsigie on current Ethiopian issue

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በወቅቱ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ የሰቱት ትምህርት(መልዕክት) Aug 16, 2016 Message from Kesis Asteraye Tsigie on current Ethiopian issue Source – Ethiopatriots
A Muffled Insurrection in Ethiopia

Analysis August 19, 2016 | 09:30 GMT Members of Ethiopia’s Oromo ethnic group have been protesting the government since November 2015. Now that another large ethnic group, the Amhara, have joined them, the protests have become an unusually troublesome problem for Addis Ababa. (-/AFP/Getty Images) A Muffled Insurrection in Ethiopia Summary Ethiopia’s government, led by […]
ዳንኤል ብርሃኔና አብራሃ ደስታ በወልቃይት ጉዳይ ላይ የጻፉትን የወደቀ ሎጅክ በተመለከተ ትንሽ ነገር ለማለት ፈለኩ

August 18, 2016 Welkeit map ዳንኤል ብርሃኔና አብራሃ ደስታ በወልቃይት ጉዳይ ላይ የጻፉትን የወደቀ ሎጅክ በተመለከተ ትንሽ ነገር ለማለት ፈለኩ የወደቀው ሎጅክ እንዲህ ይላል ። “ወልቃት ድሮ ጎንደር ክፍለሀገር ነበርና ይመለስ ከተባለ፣ ዳሎል (ሰሜን አፋር) ትግራይ ክፍለሀገር ስለነበረ መመለስ ሊኖርበት ነው” ይላል ,,, ስለማንኛውም ህዝብ ፍላጎት መወሰን ያለበት ራሱ የጉዳዩ ባለቤት ህዝብ ብቻ ነው ። […]
በባሕርዳሩ ሰልፍ ሰላማዊ ዜጎችን የተጨፈጨፉት 49 ገዳዮች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ

August 19, 2016 ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሐሙስ ነሐሴ ፲፪ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፳፭ በባሕርዳሩ ሰልፍ ሰላማዊ ዜጎችን የተጨፈጨፉት 49 ገዳዮች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ በባሕርዳሩ ሰላማዊ ሰልፍ በትግሬ-ወያኔ ግፍ የተጨፈጨፉትን እንድናውቃቸውና እንድንዘክራቸው! ዘረኛው የትግሬ ወያኔ የወልቃይት ጠገዴን የማንነት ጥያቄ ደግፈው በወጡ የባሕርዳሩ ሰላማዊ ሰልፍ በግፍ የገደላቸው ወገኖቻችን ዝርዝር በከፊል። «የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ፣ የእኛም የዐማራነት ጥያቄ ነው፣» ብለው እሑድ ነሐሴ 1 […]
Churches call for Peaceful Dialogue in Ethiopi

World Council of Churches (WCC). After recent reports of widespread violent demonstrations in Addis-Ababa and other parts of Ethiopia, local church leaders and members of the World Council of Churches (WCC) joined in a call for peaceful dialogue and restraint on all sides. “We mourn the lives of those who perished during these protests, and […]