Kenya election re-run marred by insecurity – diplomats

Kenya general election 2017 AFP The opposition says its demands for a free and fair poll have not been met Western diplomats have warned of “growing insecurity” in Kenya ahead of Thursday’s presidential election re-run, boycotted by the main opposition. Inflammatory rhetoric and attacks on the election commission made it more difficult to hold a […]

የዓለም ጤና ድርጅት የሮበርት ሙጋቤን የበጎ ፈቃድ አምባሳደርነት ሰረዘ

23 ኦክተውበር 2017 የዓለም ጤና ድርጅት ሮበርት ሙጋቤን የበጎ ፈቃድ አምሳደር ብሎ ከሾመ በኋላ በተሰነዘረበት ትችት ለሙጋቤ የሰጠውን ሚና ለመሰረዝ ተገዷል። የድርጅቱ ዳይሬክተር ቴድሮስ አድሃኖም (ዶ/ር) ”የተነሱትን ቅሬታዎች በሙሉ ከግምት ውስጥ አስገብቻለሁ” ብለዋል በሰጡት መግለጫ። ከዚህ በፊት ዶ/ር ቴድሮስ የዙምባብዌን የህብረተሰብ ጤና አገልግሎትን አድንቀው ነበር። ይሁን እንጂ ባለሙያዎች የዙምባብዌን የህብረተሰብ ጤና ሥርዓት ደካማ ነው ሲሉ […]

የዕልቂቱ ድግስ የማን ነው? (ሃብታሙ አያሌው)

Posted by admin | 23/10/2017 ማን ማንን እያጠፋ ነው ? የዚህ ጥያቄ መልስ ወጥና ሁሉንም አንድ የማያደርግ ሊሆን ይቸላል ነገር ግን ሁለት እውነት የለም፤ እውነቱ አንድ ነው። ለዩነት የሚኖረን አመክንዮ (ትንተናው) ላይ ይመስለኛል። እየሆነ ያለው ድንገት የሚከሰት ሳይሆን በዕቅድ የሚከወን መሆኑን መረዳት ነገራችንን ግልፅ ያደርገዋል። ዛሬ በባሌ የተፈፀመው ሰቆቃ ንፋስ አመጣሽ ወይም ወፍ በረር አይደለም። […]

ኦሮሚያ ክልል የሰው ልጅ በጠራራ ፀሀይ የሚታረድበት ቄራ እየሆነ ነው (ቬሮኒካ መላኩ)

23/10/2017 በአማራ ላይ በአራቱም መአዘን የምትፈፀም ፖለቲካዊ ግድያ ከጥንስሱ ጀምሮ እስከ ፍፃሜው ድረስ የአማራ የዘላለም ጠላት የሆነው ትግሬ ወያኔ እንደሚያቀነባብረው እናውቃለን።  ወያኔ ከመጋረጃ ጀርባ ሆኖ ፊሽካ ሲነፋ አንጎላቸው ገና ለአቅመ ሰውነት ያልደረሰ ዘገምተኞች ገጀራ ይዘው የሰውን ልጅ እንደሚከታትፉ ይታወቃል። ይሄን አሰቃቂ ድርጊት ለማ መገርሳ ወይም አቢይ አህመድ አስፈፅመውታል እያልኩ አይደለም ። ማን አቀነባብሮ እንደሚያስፈፅመው አገር […]

ዛሚ ሬዲዮና ENN ቴሌቭዥን የፖሊስ ጥበቃ እየተደረገላቸው ነው

October 23, 2017 ዋዜማ ራዲዮ-በመንግሥት የስለላ መዋቅር በሕቡዕ ይደገፋሉ የሚባሉት የዛሚ ሬዲዮና ኢኤንኤን ቴሌቭዥን ትናንት ከኦሮሚያ አመጽ ጋር በተያያዘ ያስተሏለፏቸው ስርጭቶችን ተከትሎ ከአድማጭ ተመልካች ከፍተኛ ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው ነው ተባለ፡፡ ‹‹ከጠዋት ጀምሮ የስልክ ዛቻው ከሚገመተው በላይ ስለሆነ ከለላ እንዲሰጥ ተጠይቋል›› ትላለች አምባሳደር አካባቢ በሚገኘው ዛሚ ሬዲዮ ጣቢያ የምትሠራ ነባር ጋዜጠኛ፡፡ ‹‹ስልኩ ለደቂቃ አላረፈም፤ በጣም ብዙ […]

በኦሮምያ ቡኖ በደሌ የዓማራ እና ትግራይ ተወላጆች መታረዳቸው ዛሬ ተሰምቷል። ከእዚህ ሁሉ ጀርባ ‘አስረሰሽ ምች’ ባዮች እነማን ናቸው?

    October 22, 2017 22:13 ዜናዎቹ (ፎክስ ኒውስ፣ዋሽንግተን ፖስት እና አሶሼትድ ፕሬስ ምን አሉ?) በግጭቶቹ ሳቢያ ‘አስረሰሽ ምች’ ባዮች እና መፍትሄዎቹ ጉዳያችን / Gudayachn ጥቅምት 13/ 2010 ዓም ( ኦክቶበር 22/ 2017) የጉዳዩ መነሻ በኢትዮጵያ ላለፉት 26 ዓመታት የተደገሰው እና የተፈተለው የጎሳ ፖለቲካ ወደ ከረፋ ደረጃ እየደረሰ ነው።ከእነ ክርፋቱ አብረውት ታቅፈው እሹሩሩ የሚሉት ከባህር […]

Enel leads group tapped as Ethiopia solar project preferred bidder

Reuters Staff MILAN, Oct 23 (Reuters) – Enel’s green power unit leads a consortium selected as preferred bidder to build a 100 megawatt solar farm in Ethiopia, the Italian utility said on Monday, in its first foray in the country. Enel, the biggest private renewable energy player in Africa, said the consortium would invest around […]

Kefi gets approval for further exploration in Ethiopia

23rd October 2017 By: Anine Kilian JOHANNESBURG (miningweekly.com) – Aim-listed Kefi Minerals has received confirmation from the Ethiopian Ministry of Mines, Petroleum and Natural Gas that its proposals for further exploration in the Tulu Kapi district area will be granted when development starts on its Tulu Kapi project. The relevant exploration licence application covers an […]