የሚበጀው (ሃብታሙ አያሌው)

21/10/2017 በርግጥ ለአቡነ ማትያስ የሚበጀው ስልጣን እለቃለሁ በማለት አባዱላ እና በረከትን መምሰል ወይም ማህበረ ቅዱሳንን ማፍረስ ሳይሆን የቤተክርስቲያን ራስ እርሱ ክርስቶስ በደሙ የዋጃትን ቤተክርስቲያንን እና ምዕመኗን በሰላም በፀጋና በመንፈስ እንዲጠብቅ ቤቱን ለባለቤቱ ማስረከብ ይመስለኛል። ‘ከበደኝ አልቻልኩም” ያሉት ሸክማቸውን የሚቀበል ሁሉን ያደርግ ዘንድ የሚቻለው የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ በደጅ ቆሞ ሳለ ነውና። የክብር ንጉስ ይገባ ዘንድ […]

የአቶ ካሳን ንግግር ሳስብ | በጸሎት ፍ. (ስዩም ተሾመ)

በቅርቡ በድንገት ከሚኒስትርነት ወደ አምባሳደርነት የተመደቡት ነባሩ ታጋይ አቶ ካሳ ተክለብርሀን ለመንግሥታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲህ አሉ።   – ‘የኢህአዴግ አመራር….በጥልቅ ተሀድሶው ወቅት በነበረው ግምገማ ህዝባዊነት እና ጥርት ያለ የዓላማ ፅናትን ከመላበስ አኳያ ክፍተት የታየበት ስለመሆኑ፣ – …መደበላለቆች እየታዩ በመሆኑ ከስሜትና ከዘረኝነት የፀዳ አስተሳሰቦችን በማስረፅ ሰልፍን ማስተካከል እንደሚገባ….’ አዎ!.. አቶ ካሳ በገደምዳሜውም ቢሆን በአመራሩ ውስጥ […]

Mugabe named as goodwill ambassador by WHO

            Somehow it just does not seem likely, which begs the question, what exactly is Mr Mugabe going to do in his new role? The World Health Organisation has not made this at all clear. Somehow it just does not seem likely, which begs the question, what exactly is Mr […]

ጥቂት ዕውነቶች ስለጣና ሐይቅ – ሙሉቀን ተስፋው

October 20, 2017 15:05 በሙሉቀን ተስፋው (Save Lake Tana) 1. ከ10% እስከ 15% ወይም ከሦስት ሚሊዮን በላይ የሚሆነው የዐማራ ሕዝብ ኑሮው የተመሠረተው በጣና ሐይቅ ላይ ነው፡፡ የባሕር ዳር ከተማን ጨምሮ በምዕራብ ጎጃም፣ በደቡብና በሰሜን ጎንደር ዞኖች የሚገኙ 54 ቀበሌ ገበሬ ማኅበራት ኢኮኖሚያዊ መሠረታቸው ከጣና ሐይቅ በሚገኝ የአሣ ምርትና መስኖ ነው፡፡ 2. የኢትዮጵያን 50% የንጹህ ውኃ […]

TPLF Threatens U.S. and Wins the Game!

by Yoseph Badwaza, Senior Program Officer, Africa  October 20, 2017  Addis Ababa has halted a human rights resolution in the House by threatening to break off security cooperation with the United States. When Congressman Mike Coffman (R-CO) addressed a gathering of mostly Ethiopian-origin constituents in late September, he told them that according to the Ethiopian ambassador in […]

የሕወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ሰሞኑን ትግራይን ለመገንጠል መምከሩ ተገለጸ፣ በሕዝባዊ ተቃዎሞዎች ላይ ሕወሓት የላካቸው የደህነት አባላት ጥፋትና ሕዝብ ከሕዝብ የማጋጨት ስራ እየሰሩ ነው

October 20, 2017 14:52 (ህብር ሬዲዮ -ላስ ቬጋስ) በአገሪቱ እየተስፋፋ የመጣው ሕዝባዊ ተቃውሞ ማየልን ተከትሎ ሕወሓት በትግራይ መቀሌ ላይ ሰሞኑን የማዕካላዊ ኮሜቴ በስብሰባዎ ዛሬ ድረስ በድርጅቱ ፕሮግራም የሚገኘውን የትግራይ መገንጠል አጀንዳ ላይ ውይይት ማድረጉንና ሕዝቡን ስለ ትግራይ መገንጠል እያወያየ መሆኑ ተገለጸ። የአረና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አምዶም ገ/ስላሴ እንደገለጸው ሰሞኑን የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አጀንዳ አድርጎ የተወያየበትን […]

Navigating Sometimes Chaotic, Always Fascinating Addis Ababa

  Travel Lucas Peterson FRUGAL TRAVELER       OCT. 17, 2017   Holy Trinity Cathedral, also known as the Haile Selassie church, in Addis Ababa, Ethiopia. Credit Andy Haslam for The New York Times I’ve stayed in some unusual digs on my travels but this was something new. I walked through the colorfully hand-painted […]

Uganda condemns sex education for 10-year-olds as ‘morally wrong’

Reproductive rights (developing countries) Women’s rights and gender equality Uganda condemns sex education for 10-year-olds as ‘morally wrong’ Ministry of Health declines to endorse proposals to tackle teen pregnancy rates, with distribution of contraceptives to 15-year-olds branded an ‘erosion of morals’  A family planning outreach programme in Busia, Uganda. Guidelines drawn up by the government’s […]