“መንግሥት የሕዝቡን ጥያቄ እየመለሰ አይደለም”

  የኢትዮጵያ መንግሥትም ሆነ ገዥው ፓርቲ ለሕዝቡ ጥያቄ ምላሽ እየሰጠ እንዳልሆነ የኦሮሞ ፌዴራሊሰት ኮንግረስ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አሳወቀ። ሰሞኑን እየተደረጉ ባሉት የተቃዉሞ ሰልፎች የሰው ሕይወት መጥፋቱና ንብረት መውደሙ አሳስቦኛል ያለው ኮንግረሱ መንግሥት ለሕዝቡ ጥያቄ ትኩረት መስጠት አለበት ሲል አስታውቋል። የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና ከመኖሪያቸው የተፈናቀሉ ዜጎች በአስቸኳይ ወደነበሩበት ተመልሰው እንዲቋቋሙ ጠይቋል። ጨምሮም የመንግሥት ሃላፊዎችን ጨምሮ ለሰው […]

Ethiopia seeking foreign wheat

20.10.2017 | UkrAgroConsult Ethiopia recently announced a tender for 400,000 tonnes of milling wheat for use in humanitarian assistance programs throughout the country. Bids are due Oct. 24, with delivery expected by February 2018, according to an Oct. 13 Global Agricultural Information Network (GAIN) report filed by the Foreign Agricultural Service of the U.S. Department […]

ሀገራዊ ዕብደት (ዳንኤል ክብረት)

  October 20, 2017 ሁሉ በሽተኛ ሁሉ ራሴን ባይ በቤታችን ደኅና መጥፋቱ ነወይ የሚል የበገና ዘለሰኛ አለ፡፡ አሁን ያለችውን ሀገራችንን ቀድሞ ያየ ደራሲ መሆን አለበት የገጠመው፡፡ በሀገሪቱ ውስጥ ጤነኛ አካል የጠፋ ይመስላል፡፡ የገዛ ወገኑን አባርሮ የሚፎክር ወገን፣ ሕዝብ እንዳይሰደድ የሚያደርግ አሠራርና አስተዳደር መዘርጋት ሲገባው ሲያባብስ ኖሮ ሕዝብ ሲሰደድ መጠለያ ድረስ ሄዶ የሚጎበኝ ባለ ሥልጣን፣ የሀገሩን […]

European Investment Bank backs fund ‘to expand firms in Ethiopia’

    The European Investment Bank (EIB) has said it will support private equity investment across Ethiopia through support for the new $100 million Cepheus Growth Capital Fund.20 Oct 2017. The bank said its $10m participation represents the first backing for an Ethiopia-focused fund and “one of the first engagements with a single country private […]

15,000 Eritrean Refugees Relocated in Ethiopia by UN Migration Agency

Posted:    10/20/17 Themes:  Humanitarian Emergencies, Refugee and Asylum Issues Addis Ababa – IOM, the UN Migration Agency has relocated over 15,000 Eritrean refugees in the Tigray Region of Ethiopia since 1 March 2017. In close partnership with the Government of Ethiopia’s Administration for Refugee and Returnee Affairs and the UNHCR, IOM has medically screened […]

Egypt, Sudan, Ethiopia ministers to hold another round of dam negotiations

  Egypt Al-Masry Al-Youm October 20, 2017 12:15 pm The water ministers from Egypt, Sudan and Ethiopia agreed Thursday to hold a new round of negotiations at the ministerial level to discuss their main points of disagreement on the Ethiopian Renaissance Dam. The three countries’ water ministers approved the draft guiding principles during the meeting […]

ሰበር ዜና – ፓትርያርኩ ከሓላፊነታቸው ለመልቀቅ በቃል ጠየቁ-ሐራ ዘተዋሕዶ

October 20, 2017 ሥልጣን የመገለል ስጋት ባይኖራቸውም፣ተገቢነታቸው ብርቱ ጥያቄ እየተነሣበት ነው “በአቅም ማነስ ያጡትን ተቀባይነት ለመመለስ፣ ከአማካሪዎቻቸው ጋራ የወጠኑት ነው፤” ለብፁዕ አቡነ ፋኑኤል ምክር የሰጡት ምላሽ፣ ብዙዎችን ቢያሳዝንም ሊያግዷቸውም ዛቱ የተወነጀሉት ብፁዕነታቸው፣ በምልአተ ጉባኤ እና በሕግም እንደሚጠይቋቸው ተጠቆመ በሀ/ስብከታቸው ተቀባይነት ያጡት ብፁዕ አባ ማርቆስ፣በቦታቸው ለመተካት እየሠሩ ነው ታማኝነታቸውና መንፈሳዊ አባትነታቸው ተቀባይነት እያጣ መምጣቱ በብርቱ አሳስቧቸዋል […]

በረከት ስሞንንም የተቃዋሚ ሀይሉ መሪ ለማድረግ ያቀደ የሚመስለዉ የባዶ ጮህት ፕሮፖጋንዳ:- 

October 19, 2017                   ጥያቄ:- የባሪያ ስነልቦና ተላብሰዉ የወያኔን እግር ሲያጥቡ ከነበሩ ሰዎች ድልን አንጋጦ መጠበቅ? ሸንቁጥ አየለ ————————– ወያኔን ዙሪያ ዙሪያዉን በሚደረግ ሩጫ እና ጩህት ማዉረድ አይቻልም:: ወያኔን እራሱን የሚመታ ሀይል እንጅ በወያኔ ዙሪያ የተሰበሰቡትን የባሪያ ስነልቦና ተላብሰዉ የወያኔን እግር የሚያጥቡትን ሰዎች በመለዋወጥ አይነቃነቅም:: አንድ ተደጋጋሚ የሞኝ ፕሮፖጋንዳ አለ:: ይሄኛዉ የወያኔ አሽከር ለቀቀ:: ያኛዉ የወያኔ አሽከር እንዲህ ብሎ ፎከረ:: […]

የቻይና የዕርዳታ ሚስጢር ሲገለጥ

19 ኦክተውበር 2017 Paula Bronstein ቻይና ብዙ ሃገራዊ ጉዳዮችን በሚስጥር በመያዝ ትታወቃለች። አሁን ግን አጥኚዎች ከሃገሪቱ ሚስጥሮች መካከል አንዱ የሆነውን እና ቤጂንግ ለሌሎች ሃገራት በእርዳታ የምትሰጠውን የገንዘብ መጠን ማወቅ ችለዋል። እስከቅርብ ጊዜ ድረስ ቻይና የውጭ እርዳታ ተቀባይ ሃገር ነበረች። አሁን ግን ዕርዳታ እና ብድር በመስጠት የረዥም ጊዜ ታሪክ ካላት አሜሪካ ጋር በመፎካከር ላይ ትገኛለች። ለመጀመሪያ […]

“ችግርን ከመፍታት ይልቅ ጩኸት ማፈን ነው የሚቀናቸው”

  19 ኦክተውበር 2017 ጎንደር ፖለቲካዊና ምጣኔ ሃብታዊ ምሬቶች የሾፈሯቸው ናቸው የተባሉ ከፍተኛ ሕዝባዊ ተቃውሞዎችን ካስተናገደች ከአንድ ዓመት በላይ ጊዜ ቢያልፍም፤ ነዋሪዎቿ የሻቱትን ለውጥ አለማግኘታቸውን ይናገራሉ። በከተማዋ አሁንም የብሔር ተኮር ውጥረት ምልክቶች የሚስተዋሉ ሲሆን፤ በመዝናኛ ስፍራዎች ፖለቲካዊ ይዘት እንዳላቸው የሚታመኑ ዘፈኖችን ማድመጥ እንግዳ አይደለም። ከዚህም ባሻገር ስፖርታዊ ትዕይንቶችን እና ሃይማኖታዊ ክብረ በዓላት የሚፈጥሯቸውን አጋጣሚዎች ቅሬታዎቻቸውን […]