ኢ/ር ግዛቸው እና አንድነት ፓርቲ ላይፋቱ ተጋብተዋል …..ቅሉ ማን ነው? – ግርማ ሰይፉ ማሩ

  October 18, 2017 10:30 ግርማ ሠይፉ ማሩ ኢ/ር ግዛቸው ሸፈራው በሀብታሙ መፅሃፍ ውስጥ ሰሜ ተነሳ ብሎ ሰባት ገፅ ያለው አዚቡርዚውን ከትቦ ማን መሆኑን የሚያሳይ ፅሁፍ አቅርቦልናል፡፡ እኔ በግሌ የሀብታሙ አያሌው መፅኃፍ ለምን ተተቸ የሚል ነገር የለኝም፡፡ ይልቁንም ባይተች ነው ቅር የሚለኝ፡፡ ነገር ግን በግል ቂም ተነሳስቶ እራስን በሚያሳንስ መንገድ ሲሆን ግን ቅር ያሰኛል፡፡ ለትዝብትም […]

መርከቧ በመስጠም ላይናት-መንግስቱ ሙሴ

የበረከት ስምኦን ከስልጣን በፈቃድ መልቀቅን ስሰማ የተለመደ የወያኔዋ አደናጋሪ ፕሮፖጋንዳ መስሎኝ ብዙም ጀሮ አልሰጠሁም ነበር። ያልተጠበቀ አይደለም በየግዜው አዲስ የሚሆነው ግን ድቃቅ ሰላዮች ለጌቶቻቸው ሁልግዜም ታማኝ በመሆን የሚመጣውን ይቀበላሉና ነው። መቸም ያልታደለችው አገራችን እና መከረኛው ሕዝባችን ለነጻነቱ ሲሉ የሚታገሉትን በግዜ በሞት እና በስደት ይለይና እኒያ ቀጥቅጠው የገዙት አገር ያፈረሱትን እፋረዳለሁ ብሎ ሲጠብቅ መጭውም ያው ብጤ […]

​የኦሮሞን መብት የበላ “ኦነግ፥ ግብፅ፥ ህቡዕ፥…” ሲል ያድራል! 

“በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አከባቢዎች እየተካሄደ ያለውን የተቃውሞ ሰልፍ ማን ነው የሚያስተባብረው?” የሚለው ጥያቄ ትልቅ መነጋገሪያ ርዕስ ሆኗል። ዳኒኤል ብርሃኔ “የተቃውሞ ሰልፉ እየተመራ ያለው ከተጠበቀው በላይ ትልቅ በሆነ የህቡዕ ድርጅት” መሆኑን ገልፀጿል። እኔን የሚያሳስበኝ የዚህ ህቡዕ ድርጅት መፈጠሩና የተቃውሞ እንቅስቃሴውን መምራቱ አይደለም። ከዚያ ይልቅ፣ መዋቅሩ በግልፅ ያልተለየ “ትልቅ የህቡዕ ድርጅት ተፈጥሯል” በሚል ሰበብ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ሊፈፀም […]

የዓባይ ሞት፡ የህዝብ ቁጥር መጨመርና የአካባቢ ብክለት – BBC

18 ኦክተውበር 2017 የተለያዩ ፍሳሾችም ተፋሰሱን ስለሚቀላቀሉ የዓባይ ውሃ ጥራትም እየቀነሰ ነው የዚህን ልዩ ዘገባ የመጀመሪያ ክፍል ማንበበብ ከፈለጉ ይህን መጫን ይችላሉ። ዓባይ ከመነሻው ጣና ሐይቅ ተነስቶ ታላቁን የህዳሴ ግድብ አቋርጦ ሱዳን ርዕሰ–ከተማ ካርቱም ይደርሳል። በመጨረሻ ጥቁርና ነጭ አባይ በሚገናኙበት ቦታ ወንዙ በዝግታ ተንጣሎ መደበኛ ቅርጹን ይይዛል። በየጊዜው እየተስፋፋች ከመጣችው ከተማ የሚወጡ የተለያዩ ፍሳሾችም ወንዙን ስለሚቀላቀሉ የዓባይ […]

‘ጫካ ውስጥ አስቀምጠው ለተከታታይ ቀናት ደፍረውኛል”- BBC

18 ኦክተውበር 2017 የተፈናቃዮች በሐማሬሳ መጠለያ ውስጥ ኢብራሂም አሊ አብደላ በኢትዮጵያ–የሶማሌ ክልል ቀብሪ ደሃር ከተማ ከ20 ዓመታት በላይ የኖረ የኦሮሞ ብሄር ተወላጅ ነው። የተከሰተውን ሲያስታውስ፤ በወቅቱ እነደለመደው በጠዋት ተነስቶ ነበር። ”በድንገት መጥተው በዱላና በድንጋይ ሲደበድቡኝ ወደ ሥራዬ ለመሄድ ፈረሶቼን አዘጋጅቼ ነበር” ይላል። በዚያን ዕለት የክልሉ ወጣቶች በልዩ ፖሊስና በአካባቢው ባለሥልጣናት እየታገዙ ኦሮሞዎች ላይ ድብደባ መፈፀም […]

ሃሃሃ… አቶ በረከትም ሥልጣን ለቀቁ?

ወገኖቸ በእርግጠኝነት ልነግራቹህ የምችለው ነገር ቢኖር ሕዝባዊ ትግሉ በወያኔ ላይ ይሄንን ያህል ጫና ለማሳደር መቻሉን ነው እንጅ “አቶ በረከት በውስጣዊ ሽኩቻው ስለተሸነፉ ሥልጣናቸውን ለመልቀቅ ተገደው ሥልጣን ለቀቁ!” የሚለውን ወሬ አትመኑ፡፡ ይሄንን ስል ግን “ከአቶ መለስ ሞት በፊትም ሆነ በኋላ ውስጣዊ ሽኩቻ በወያኔ ውስጥ የለም አልነበረም!” ማለቴ አይደለም፡፡ የፈለገውን ያህል የዓላማ አንድነት ቢኖራቸውና ለዚህ ዓላማቸውም የፈለገውን […]

በአማራ ክልል ዉስጥ የመከኑት የመስኖ ፐሮጅክቶች

(Miky Amhara) ህወሃት አበክሮ ከሚሰራዉ ነገር አንዱ የአማራ ገበሬ ሀብት እና ንብረት አፍርቶ ከድህነት ተላቆ እንዳይኖር ማድረግ ነዉ። በትግራይ ክልል ዉስጥ በባለፉት አስር አመታት ከ68 በላይ (ከ48 ቢሊዮን ብር በላይ የወጣባቸው) መካከለኛና ከፍተኛ የመስኖ ግድቦችና የወንዝ ጠለፋ ተካሂዶ በሚሊየን የሚቆጠር የትግራይ ገበሬ እራሱን በምግብ ችሎ በዚህ ሁለት አመት ከተከሰተዉ ከፍተኛ ድርቅ እንኳን ተላቋል። ይህ ይበል […]

የፌዴራል መንግሥቱ ፈተናዎች – ሰለሞን ጐሹ

October 17, 2017 ‹‹እኛ አጥብበን በመንደር ታጥረን የምናስብ ሰዎች አይደለንም፡፡ ለመላው የአገራችን ሕዝቦች ብልጽግናና ፍትሐዊ ተጠቃሚነት የምናስብ ሰዎች ነን፡፡ የአገራችንን ዕድገት ለማፋጠን የእኛ ሚና ወሳኝ እንደሆነ በአግባቡ እንገነዘባለን፡፡ ከጥልቅ ተሃድሶው መጀመር ወዲህ ከመሬት፣ ከማዕድን፣ ከኮንትሮባንድና ከመሳሰሉት ጉዳዮች ጋር ተያይዘው በሚስተዋሉ የኪራይ ሰብሳቢነት ተግባራት ላይ ዕርምጃ መውሰድ ጀምረናል፡፡ በኪራይ ሰብሳቢነት ተሰማርተው ያላግባብ ሲዘርፉ የነበሩ ግለሰቦች በክልሉ […]

An Ethiopian Refugee’s Voice of the Experience – Felix Rugira

October 17, 2017 06:12 ail Share Contrary to the international media’s and world leaders’ belief and understanding, Ethiopia’s policy for the protection of refugees is inhumane. Ethiopia is one of largest refugee-hosting nations in Africa and the fifth largest in the world. It is widely reported that Ethiopia has one of the most repressive regimes […]