ከ60 በላይ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ መምህራን “ከለላ ይሰጠን” አሉ

Saturday, 30 September 2017 14:32 Written by  አለማየሁ አንበሴ “ለአቤቱታው ምላሽ ሰጥቻለሁ” ትምህርት ሚኒስቴር ከ60 በላይ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ መምህራን፣ “የብሄር ጥቃት ሊፈፀምብን ይችላል” የሚል ስጋት እንዳደረባቸው በመግለፅ፣ የትምህርት ሚኒስቴር፣ መፍትሄ እንዲሰጣቸው አቤቱታ ያቀረቡ ሲሆን ትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ፤ ለመምህራኑ ምላሽ ሰጥቻለሁ ብሏል፡፡ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ፣ ከ140 ሺ በላይ ዜጎች ከቀዬአቸው መፈናቀላቸው […]

በደብረ ታቦር በርካቶች መታሰራቸውን መኢአድ አስታወቀ

Saturday, 30 September 2017 14:34 Written by  አለማየሁ አንበሴ  በደብረ ታቦር ከቤተ ክርስቲያን የይዞታ መሬት ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ውዝግብ፣ በከተማዋ የተቃውሞ ሰልፍ  መደረጉን ተከትሎ፣ ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ በርካታ ነዋሪዎች መታሰራቸውን መኢአድ አስታወቀ፡፡ ከጥንታዊው የደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ይዞታ፣ አንድ ሺህ አምስት መቶ ካሬ ሜትር መሬት፣ ካሳ ሳይከፈል፣ መንግስት ለልማት  መውሰዱን ተከትሎ፣ ሰሞኑን በተደረገ የተቃውሞ […]

ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? በምን ይገለጻል?

Saturday, 30 September 2017 14:36 Written by  አለማየሁ አንበሴ il “የኛን ስልጣኔ ሊያሳይ የሚችለው ኢትዮጵያን እንስራ“ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት (ጸሃፊና ተመራማሪ) በጋራ ጉዳዮቻችንም ላይ እንስራ የምንለው ለዚህ ነው፡፡ ተፈጥሮ የሰጠችንን እሴቶች ይዘን፣ የኛን ስልጣኔ ሊያሳይ የሚችለውን ኢትዮጵያን እንስራ፡፡  ምንድን ነው አብሮ ያኖረን? ምንድን ነው ያስተሳሰረን? ይሄ ታሪካዊ፣ ተፈጥሮአዊና ባህላዊ ምክንያት አለው፡፡ በዚህ መንገድ ከተሳሰሩ አይቀር […]

Is Safaricom entering the Ethiopian market?

  Sunday October 1 2017 Safaricom Limited’s headquarters, Nairobi. The Kenyan telco had been said to be gearing up for its first venture abroad. PHOTO FILE | NMG In Summary The Kenyan telco had been said to be gearing up for its first venture abroad, with reports that it was in negotiations with the Ethiopian government […]

Oromo struggle: Memories of an atrocity

  On the anniversary of the Irreecha stampede that claimed countless lives, the Oromo people are still seeking justice. 01 Oct 2017 08:26 GMT | Women mourn during the funeral of Tesfu Tadese Biru, who died during the stampede in Bishoftu during Irreecha Festival last October [Tiksa Negeri/Reuters] By Awol K Allo @awol_allo Awol K […]

Turkey opened its biggest overseas military base in Somalia

    (Abdirahman Hussein, Orhan Coskun ) MOGADISHU/ANKARA (Reuters) – Turkey opened its biggest overseas military base on Saturday in Somalia’s capital, cementing its ties with the volatile but strategic Muslim nation and building a presence in East Africa. More than 10,000 Somali soldiers will be trained by Turkish officers at the base, a senior […]

12.1 ቢሊዮን ብር ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ ኃላፊዎችና ደላሎች ተከሰሱ

  በኦሞ ኩራዝ 5 ፕሮጀክት ላይ 12.1 ቢሊዮን ብር ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ ኃላፊዎችና ደላሎች ተከሰሱ (ታምሩ ጽጌ – ሪፖርተር ጋዜጣ) በብድር ከተገኘ 10.1 ቢሊዮን ብር ላይ 15.9 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን መከፈሉ ተገልጿል የኦሞ ኩራዝ 5 ስኳር ፋብሪካ ግንባታ ፕሮጀክትን በጨረታ አወዳድሮ መስጠት ሲገባቸው፣ በሕገወጥ መንገድ በደላሎች አማካይነት ለቀረበው ጃንዚ ጃንግሊያን ኢንተርናሽናል ኢንጂነሪንግ ካምፓኒ በ12,119,913,986 ብር […]

ሞት የሰጠን ደስታ

የታጨደው ሳር ድርቆሽ ነው የከብቶች መኖ በመሆን በበሬ ጫንቃ ድካም ጠግቦ አደር ያደረገን፤ የሞተው የግጦሽ ሳር ነው ጮሌ ፈረስ አሳድጎ በጦር ሜዳ የድል ብሥራት ያቀዳጀን ጀግና ተዋጊ አድርጎ፤ የበሬውን ቆዳ ከበሮ የበሬውን አንጀት ጅማት የፈረሱን ሞት በደል የሸንበቆውን ያካል ስብራት፤ የእንስሳቱን ሞት ከእሳሩ ሞት ጋር ስናዋድደው ከሞት ምንጭ ነው ለካስ የደስታ ጅረት የሚወርደው። የሞተ በሬ […]

አማርኛ ቋንቋ እንዴት ተወለደ? እንዴትስ አደገ? (ጥበቡ በለጠ)

  Posted by admin | October 1, 2017 ይህን ፅሁፍ እንዳዘጋጅ የገፋፋኝ አንድ ጉዳይ አለ። ሰሞኑን አንድ ወጣት ኢትዮጵያዊን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ባለው የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ቤተ-መፃሕፍት ውስጥ በሆነ አጋጣሚ ተገናኘን። ወጣቱ አማርኛ ቋንቋን አይችልም። አይናገርም አይጽፍበትም። ግራ ገባኝ። አብሮት ወዳለው ጓደኛው ዞር አልኩና የት ተወልዶ እንዳደገ ጠየኩት። ነገረኝ። እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። ግን […]

ራያ ነኝ፣ ያውም ራያ!!!!! (ጃኖ መንግስቱ፣ወሎ፣ራያ))

  September 30, 2017  (((ማስታወሻነቱ ፤ ራያነትን ባጠባችኝ ጡትና በዘመን አይሽሬ የራያነት ትርክት ነፍሴን ላበጀችው የራያዋ ሸጋ ለእናቴ ታድሳ ተፈራ ))) እንደ አቦሸማኔ፣ እንደዝናር ካራ፣ እንደ ዞብል ዳዩ፣እንደ መንደፈራ፣ ከድብ ከቅብቅቡ፣ጃምዮ እምዘራ፣ የነ ዳርጌ ሚዜ፤ የነኩሌ ወንድም፤ ረብሶ ደንጎራ ፤ መገን የራያ ልጅ፤ የነካኩኝ ጊዜ ፤ የሰማዮን እንጅ፣ አፈር የማልፈራ። ሄይ ብየ እማገሳ፣ እንደጋራ ሌንጫ፣ […]