PETITION – Free Wolkiet Committee, Stop repression in Wolkiet and Restore Annexed Land from Amhara

September 21, 2017 08:10   The TPLF led government has forcefully annexed historical Amhara lands of Wolkite, Tegede, Humera, Telemete and Raya-Azebo to Tigray. The land mass of the Tigray Region has grown by a 3rd since annexation of historical Amhara lands including lands annexed from the Afar Region. This forced annexation has had a […]

ኢት-ኢኮኖሚ – የኢህአዴግ የግል ማይክሮ ፋይናንስ ተቆማት!!! ‹ወዶ ዕዳ!!!› ‹እያዩ ገደል!!!› ‹ቡሌ ሴና!!!› – ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም

September 21, 2017 07:07   (ክፍል ሦስት) አነስተኛ የብድርና ቁጠባ ኢንስቲቲውሽን ተቀEማት፣በኢትጵያ ብሄራዊ ባንክ  የተመዘገቡ ሲሆን ከግማሽ በላይ የሚሆነውን ገንዘብ የሚያሰባስቡት ከደሃው ህብረተሰብ ዘንድ ነው፡፡ ማክሮ ፋይናንስ ድርጅቶች ለድህነት ቅነሳ እንደሁም ኃብትና ንብረት ማፍሪያ በአነስተኛ የብድር አቅርቦትና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ሥራ እንዲፈጥሩና የቁጠባ ባህል  እንዲያዳብሩ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ፡፡ በሌሎች አገሮች ልምድ መሠረት ማክሮ […]

The Long Arm of Ethiopia Reaches for Those Who Fled

Ethiopia’s Refugees Unsafe in Kenya and Elsewhere   September 21, 2017 06:18   Felix Horne Senior Researcher, Horn of Africa “Wako” fled Ethiopia for Kenya in 2012, after his release from prison. He had been locked up for two years after campaigning for the Oromo People’s Congress, an opposition party that has often been targeted […]

OPERATION CONSCIENCE: Raising Western Awareness of Ethiopia’s Genocides

September 20, 2017 13:59 David Steinman almariam’s Guest Commentary The challenge of changing official Western policy toward the ruling regime in Ethiopia has frustrated Ethiopia’s opposition for more than a quarter century. The West has never taken meaningful steps to stop the crimes committed by Ethiopia’s brutal dictatorship against the Ethiopian people. Given the level […]

የኢሬሳ/ኢሬቻ በዓል ትውፊትና አከባበር (ፀሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ)

Posted by admin | September 20, 2017 የኢሬቻን በዓል በማስመልከት አንድ ጽሑፍ እናበረክታለን ባልነው መሰረት ይህንን ኢትኖግራፊ ቀመስ ወግ ጀባ ልንላችሁ ነው፡፡ ታዲያ እኛ ባደግንበት አካባቢ በሚነገረው ትውፊት በዓሉ “ኢሬሳ” እየተባለ ስለሚጠራ በዚህ ጽሑፍ ውስጥም “ኢሬሳ” የሚለውን ስም መጠቀሙን መርጠናል፡፡ —- ጽሑፋችንን የተሳሳቱ ምልከታዎችን በማስተካከል እንጀምራለን፡፡ የዋቄፈንና እምነት ተከታይ የሆኑት ኦሮሞዎች በሙሉ የኢሬሳን በዓል ያከብሩታል፡፡ […]

Sudan, Ethiopia agree on five-year plan for military cooperation.

Wednesday 20 September 2017 September 20, 2017 (KHARTOUM) – The joint Sudanese-Ethiopian military commission has agreed to develop a five-year plan including all aspects of cooperation contained in the 2009 military protocol signed between the two countries. In 2009, Sudan and Ethiopia signed a military protocol for a period of three years dealing with the […]

የለማ ጉያ ድንቅ የቆዳ ላይ ሥዕሎች

  BBC Amharic  19 ሴፕቴምበር 2017 አርቲስት ለማ ጉያ ላለፉት 65 ዓመታት ከ10 ሺህ በላይ ሥዕሎችን በፍየል ቆዳ ላይ በመሳል አድናቆትን አትርፈዋል። ሥዕሎቻቸውን ከአካባቢያቸው የሚያገኟቸው ተፈጥሯዊ ነገሮች በመጠቀም የሚያዘጋጁ ሲሆን ልጆቻቸውን ጨምሮ አምስት የሥዕል ሙያቸው ተከታዮችን ለማፍራት ችለዋል። ሥራዎቻቸውንም በቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው ‘ለማ ጉያ የሥነ-ጥበብ ማዕከል’ ውስጥ ለጎብኝዎች ያሳያሉ። ለማ ጉያ ይህን ሥዕል ከሠሩት 42 […]

መለስ አምባገነን ከሆነ ገዱ አጎብዳጅ ነው! –  (ስዩም ተሾመ)

Posted by admin | September 20, 2017 የመለስ_ዜናዊ ደጋፊዎች ታላቁ መሪ፥ አባይ ደፋሪ፣ የተለየ ሃሳብ ፈሪ፣ የሃሳብ ደሃ ሆኖ “የሃሳብ ድህነትን” ያስወገደ መሪ…ጲሪሪሪ እያሉ ሲያሽቃብጡለት፥ ሲያሽቋልጡ፥ ሲያመልኩት አዝቅክት ውስጥ ጥሎን አለፈ፡፡ በመለስ ዜናዊ ላይ የስድብ መዓት ሲያወርዱ የነበሩት ደግሞ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተነካብን ብለው “ያዙኝ-ልቀቁኝ” እያሉ ነው፡፡ ይሄም እንደቀድሞ ሰው ማምለክ፥ አጎብዳጅነት…ማሽቃበጥ፥ ማሽቋለጥ፥… ነው፡፡ ማንኛውም የመንግስት […]

How the IEBC failed Kenya

By Mercy Asamba | Published Wed, September 20th 2017 at 11:56 Supreme Court Judges Njoki Ndungu, Philomena Mwilu, CJ David Maraga, Jackton Ojwang and Isaac Lenaola. The Supreme Court Wednesday  read out a substantial part of its full verdict on the August 8 presidential election petition. In his opening remarks, Chief Justice David Maraga said […]