በአዲስ አበባ የመብራትና የውሃ ችግር መባባሱ ተገለጸ።

September 20, 2017 –  ቆንጅት ስጦታው (ኢሳት ዜና) በአዲስ አበባ የመብራትና የውሃ ችግር መባባሱ ተገለጸ። በአብዛኛው የከተማዋ አካባቢዎች ውሃ ከጠፋ ቀናት መቆጠራቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል። ከፍተኛ የሆነ የመብራት መቆራረጥ መኖሩ ደግሞ ነዋሪዎቹን ለከፋ ችግር መዳረጉን ለማወቅ ተችሏል። ከእነዚህ በተጨማሪ የነዳጅና የስኳር እጥረትም በከተማዋ በመከሰቱ ለከፍተኛ ችግር መጋለጣቸውን ነዋሪዎች በምሬት እየተናገሩ ነው። በሌላ በኩል መንግስት ወደ ውጭ ስኳር […]

በአማራና በቅማንት ማኅበረሰብ በሕዝበ ውሳኔ ወቅት መጠነኛ ውዝግብ ተፈጥሮ ነበር

20 Sep, 2017 ዘመኑ ተናኘ የአማራና የቅማንት ማኅበረሰብ ተቀላቅሎ የሚኖርባቸውን ቀበሌዎች ለመለየት በጭልጋ ወረዳ የምትገኘውና ኳቤር ሎምየ ተብላ በምትጠራው ቀበሌ እሑድ መስከረም 7 ቀን 2010 ዓ.ም. በተደረገው ሕዝበ ውሳኔ፣ በሁለቱ ወገኖች መካከል መጠነኛ ውዝግብ ተፈጥሮ ነበር፡፡ ከጎንደር  ከተማ 140 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘውና ኳቤር ሎምየ ተብላ በምትጠራው ቀበሌ በተካሄደው ምርጫ ሪፖርት እንዳረጋገጠው፣ በቅማንትና በአማራ ማኅበረሰቦች […]

ካሩቱሪ ኩባንያ ከኢትዮጵያ ጠቅልሎ መውጣቱን ይፋ አደረገ

20 Sep, 2017 ብርሃኑ ፈቃደ የኩባንያው ባለቤት ‹‹ተስፋ ቆርጫለሁ ተሸንፌያለሁ›› አሉ ለሰባት ዓመታት ያህል በጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት ከመቶ ሺሕ ሔክታር  በላይ መሬት የእርሻ ቦታ በመያዝ የሜካናይዝድ ግብርናን ለማካሄድ ሲሞክር የቆየው የህንዱ ካሩቱሪ ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ፣ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ ለቆ መውጣቱንና ኢንቨስትመንቱን ማቋረጡን ለሪፖርተር ይፋ አደረገ፡፡ የኩባንያው ባለቤትና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚስተር ራም ካሩቱሪ […]

የኢትዮጵያዊው ስደተኛ ሞት የድጋፍ ጥሪዎችን አስከትሏል-BBC

በስዋንዚ ሞቶ የተገኘው ኢትዯጵያዊ ኢዮብ በዌልስ ለመቆየት ያቀረበው የጥገኝነት ጥያቄ ውድቅ ከተደረገ በኋላ ለከፋ ችግር ተጋልጦ እንደነበር ጓደኞቹ ይናገራሉ። እናም አሁን በተመሳሳይ ሁኔታ ላይ ያሉ ስደተኞች የተሻለ እርዳታ እንዲደረግላቸው እየወተወቱ ነው። የኢዮብ አስክሬን ባለፈው ሃሙስ ከቀትር በኋላ ነበር በስዋንዚ ማሪና ውሃ ውስጥ የተገኘው። ከአራት ቀናት በኋላ ደግሞ ባለፈው ሰኞ የመታሰቢያ ዝግጅት ተካሂዷል። አሟሟቱ እስካሁን እየተጣራ […]

Ethiopia: Exercise Restraint at Upcoming Festival

  September 18, 2017 11:00PM EDT International Inquiry Needed into Deaths at 2016 Event Armed security forces watch during the Irreecha cultural festival in Bishoftu, Ethiopia on October 2, 2016.© 2016 Minasse Wondimu Hailu/Getty Images (Nairobi) – Ethiopian government and security officials should act with restraint and take concrete steps to prevent injuries and deaths […]

Sudan: Military link with Ethiopia a pillar of stability in the region

  September 19, 2017 at 11:42 am Image of Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn (R) and Sudanese President Omar Al-Bashir (L) [ebc] September 19, 2017 at 11:42 am “Military relations between Sudan and Ethiopia are key to achieving stability in the two countries and the region,” Sudanese President Omar Al-Bashir said yesterday. This came during […]

Why is the U.S. Worried About Ethiopia?

  By Conor Gaffey On 9/19/17 at 12:24 PM After Decades in Israel, Ethiopian Jews Face Increasing Discrimination Ethiopia is a major U.S. ally in Africa. The government in Addis Ababa has long cooperated with Washington on security and counterterrorism while benefiting generously from U.S. aid. In 2016, the U.S. pledged $809 million to Ethiopia, behind […]

የቴዲ አፍሮ ጉዳይ እና የካናዳው ፓርላማ አባል ለፕሬዝዳንት ሙላቱ የጻፉት ግልጽ ደብዳቤ – አሉላ ከበደ (ቪኦኤ)

  የቴዲ አፍሮ ጉዳይ እና የካናዳው ፓርላማ አባል ለፕሬዝዳንት ሙላቱ የጻፉት ግልጽ ደብዳቤ – አሉላ ከበደ (ቪኦኤ)   September 19, 2017 16:40   የካናዳው ፓርላማ አባል ለፕሬዝዳንት ሙላቱ የጻፉት ግልጽ ደብዳቤ “ኢትዮጵያ በየጊዜው ከፍተኛ መጠን ያለው እርዳታ ከካናዳ መንግስትና ሕዝብ ታገኛለች። በቅድሚያ ያ እርዳታ በረሃብ አለንጋ ለሚገረፉት ለእነኚያ ለታሰበላቸው ተረጂዎች መድረሱንና የሰዎች መብት መጠበቁን ማረጋገጥ […]

“I will no more be a Tutsi!” – Teshale Mengistu

September 19, 2017 16:57 Teshale Mengistu (teshalem1@gmail.com ) This small article shall be dedicated to: 1. the little Rwandan girl who lost her life in an atrocious manner I will remind you here below; 2. all Ethiopians who lost their lives by the Tigrian Hegemony led by His Excellency Devil Incarnate Meles Zenawi; 3. all […]