US Issues Visa Restrictions to Eritrea, Guinea

  By Associated Press September 13, 2017 The United States will stop issuing certain visas to Eritrean nationals and Guinean officials as of Wednesday, the embassies in those countries announced Tuesday. The new restrictions are aimed at four Asian and African nations that have refused to take back citizens who’ve been deported. Under federal law, […]

Ethiopia: Clashes over boundary dispute displaced hundred

Thursday 14 September 2017 By Tesfa-Alem Tekle September 13, 2017 (ADDIS ABABA) – Renewed fighting between armed factions from Ethiopia’s Oromia and Somali regional states has forced hundreds of civilians to flee their homes. The fighting which erupted on Tuesday has displaced at least 600 people from both regions. Minister of Government Communication Affairs Office […]

EU calls for improved presidential polls in Kenya

Thursday 14 September 2017 15:53 Sarah Kimani Kenya is preparing for fresh presidential elections next month after the Supreme Court nullified the August polls.(SABC) Sarah Kimani The European Union (EU) has urged the Kenyan electoral commission to conduct to provide for successful presidential polls next month. The EU has recommended that the commission develop more […]

Thousands flee Ethiopia clashes

Thousands of people are fleeing Ethiopia’s Somali region following clashes in recent days. Eighteen people are confirmed dead following protests which erupted in towns in the east of the country, Adisu Arega, spokesperson of the Oromia regional government, told the BBC. He said 12 of the dead were ethnic Somalis while the remaining six were […]

የዓረና ትግራይ ሊ/ር አቶ አብርሃ ደስታ ከአማራ ወደ ትግራይ በተጠቃለሉት ቦታዎች ….

የዓረና ትግራይ ልቀመንበር የሆነው አብርሃ ደስታ ሰሞኑን ከአማራ ክልል ወደ ትግራይ ክልል የተጠቃለሉትን ቦታዎች በሚመለከት የዓረና ትግራይ ድርጅት በትግርኛ ቋንቋ ለሰጠው መግለጫ የሰጠውን ማብራሪያ ከዚህ በታች አንብቡ። ዓረና ትግራይ የሰጠውንም መግለጫ ከታች አያይዘነዋል። ************** የዓረና የክልሎች አወቃቀር ሐሳብ Abraha Desta September 9 2017 at 4:34am · ዓረና ፓርቲ የትግራይና የአማራ ክልሎች ወሰን ማካለል ጉዳይ አስመልክቶ […]

Destabilizing Egypt: Ethiopia’s Nile River Dam

September 14, 2017 by Thomas Mountain Ethiopia’s new “Grand Renaissance Dam”, scheduled to be completed next year, will take close to half (40%) of the Nile River’s water every year for the next 5 years as it fills up. How is Egyptian President Al Sisi going to survive for the next 5 years without almost […]

ዋንጫውና ጠጁ (ዳንኤል ክብረት)

Posted by admin | September 14, 2017 አሁን የዘነጋሁት አንድ የጎንደር ቅኔ እንዲህ ይላል፡፡ ባለቅኔው አንድ ድግስ ላይ ይጠራሉ፡፡ ገበታም ላይ ይሰየማሉ፡፡ ጠጅ አሳላፊው ይመጣና በተሰነጠቀ የሸክላ ዋንጫ ጠጅ ይቀዳላቸዋል፡፡ እያዘኑ ተቀብለው ጠጁን ቀመስ ያደርጉታል፡፡ ‹ከመ ወይን ጣዕሙ› የሚባልለት ዓይነት ነው፡፡ ጠጁንና የቀረበበትን ዋንጫ አስተያይተው ‹ዋንጫው በጠጁ ከብሯል፣ ጠጁ ግን በዋንጫው ተዋርዷል፣ ዋንጫው ጠጁን ይዞ […]

ጠገዴ አንድ ቤተሰብ፣ ድንበሩም ተከዜ ነው! (ልሳነ ግፉዓንና የጠለምት አማራ ማንነት ጥምረት ኮሚቴ)

September 13, 2017 18:09 ፋሽስቱ የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባርና ተላላኪው ብአዴን በአዲሱ አመት ዋዜማ ለመላው የጎንደር ህዝብ የሰጡት ስጦታ ቢኖር ሰላምና አንድነትን ሳይሆን አካሉ የሆነውን የጠገዴን ማህበረሰብ ለሁለት እንደ ቅርጫ መቀራምትን ነው። ታላቋን ኢትዮጵያ የማፍረስና ህዝቧን የማተራመስ ተልዕኮ እንደ ቀደምት ባንዳ አባቶቹ ከጠላቶቻችን የተሰጠው የትግራዩ ወራሪ ቡድን የአማራን ህዝብና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተቀዳሚ […]

ኦሮሞ ላይ የዘመተው ማን ነው? (በጌታቸው ሺፈራው)

September 14, 2017 06:43 በኦሮሚያና ሶማሊ ክልል አካባቢ “የሶማሊ ክልል ልዩ ሀይል” የሚባል ንፁሃን ኦሮሞዎች ላይ ሲዘምንት እንደሰነበተ ኦህዴድም በግልፅ መናገር ጀምሯል። አብዲ የሚባለው የሶማሊ ክልል ሹም ካለው ስብእና እና የትህነግ ወኪልነቱ አንፃር ኦሮሚያ ውስጥ የቀጠለው ህዝባዊ እምብይተኝነት አቅጣጫ ለማስቀየር በተልዕኮ እየፈፀመው ያለ በህዝብ ላይ የተከፈተ ጦርነት ስለመሆኑ ግልፅ እየሆነ ነው። ነገር ግን ከአብዲ በተጨማሪ […]

የዘር እልቂቱ ምክንያቱ የዘር ፖለቲካው ነው  –   ግርማ_ካሳ

September 13, 2017 22:47 ቤልጄሞች ለመግዛት እንዲያመቻቸው በሁቱዎችና በቱትሲዎች መካከል የዘር ግጭትና መቃቃር እንዲኖር አደረጉ። እነርሱ ከሄዱ በኋላ የጋራ ማንነታቸው ላይ ከማተኮር ይልቅ ሩዋንዳዎች ዘራቸውና ጎሳቸው ላይ አተኮሩ። መታወቂያቸውም ላይ ከየት ዘር እንደሆኑ ይጻፍ ነበር።፡ ልክ አሁን በአገራችን ኢትዮጵያ እንዳለው።  ሩዋንዳ በጦርነት በምትታመስበት ጉዜ መታወቂያ እየታየ፣ የይትኛው ዘር እንደሆነ እየተለየ ነበር የሰው ልጅ ይገደል የነበረው። […]