የዘንድሮ የአዶስ ዓመት የበአል ገበያ ንሯል

Monday, 11 September 2017 00:00 Written by  በጋዜጣው ሪፖርተሮች  በዘንድሮ የአዲስ አመት የበአል ግብይት በአብዛኞቹ መሠረታዊ ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ የታየ ሲሆን የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታስቲክስ በበኩሉ፤ የሸቀጦች የዋጋ ግሽበት ወደ ሁለት አሃዝ ማሻቀቡን አስታውቋል፡፡ የበአል የሸቀጦችን ዋጋ ለመቃኘት ተዘዋውረን በተመለከትናቸው የአቃቂ የቁም እንስሳት መሸጫ የግብይት ማዕከል፣ የሣሪስ ገበያና የመሿለኪያ አካባቢ ገበያዎች፣ የእርድ ከብቶች ዋጋ […]

የ”መኢአድ” እና የ”ሰማያዊ” አመራሮች በአሜሪካ ድጋፍ እያሰባሰቡ ነው

Monday, 11 September 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ    “ሰማያዊ” በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አቅዷል   በውህደት አንድ ፓርቲ ለመሆን በዝግጅት ላይ መሆናቸውን  ያስታወቁት  የመኢአድ እና የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበሮች፤በአሜሪካ ድጋፍ እያሰባሰቡ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡ የሁለቱ ፓርቲዎች ሊቀመንበሮች በአሜሪካ ለሚገኙ ደጋፊዎቻቸው በውህደታቸው ዙሪያ ማብራሪያ እንደሚሰጡ የታወቁ ሲሆን ለተመሳሳይ ዓላማ ወደ  ካናዳም ይሻገራሉ ተብሏል፡፡ የመላው […]

ከደብረ ሊባኖስ ገዳም የ“ውሻ ገደል” መንደር ከ2ሺ በላይ ነዋሪዎች ይነሣሉ

Monday, 11 September 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ  ከ60 እስከ 70 ሚሊየን ብር ካሳ፣ በቤተ ክርስቲያኒቱ ይፈጸማል የገዳሙ ታሪካዊና መንፈሳዊ ህልውና አደጋ ላይ ወድቋል ተባለ መካነ ቅርሱን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየታሰበ ነው – ክልሉ ከአንድ ሺሕ ዓመት በላይ ዕድሜ ባስቆጠረው ደብረ ሊባኖስ ገዳም አካባቢ የተቆረቆረው መንደር ወደ ከተማነት በመለወጡ፣ የገዳሙ ታሪካዊና መንፈሳዊ ህልውና አደጋ ላይ […]

Egypt looks to Europe to help solve Renaissance Dam crisis

CAIRO — Egyptian Foreign Minister Sameh Shoukry announced Aug. 27 during a press conference in Berlin with his German counterpart Sigmar Gabriel that Egypt had signed a cooperation agreement with Germany to combat and prevent illegal immigration. REUTER/Tiksa NegeriA general view of Ethiopia’s Grand Renaissance Dam, as it undergoes construction, is seen during a media tour […]

ይድረስ ለኢንጂነር ይልቃል ጌትነት

Posted by admin September 10, 2017 (Mohammed A. Endris እንደጻፈው) ‘በበፍቃዱ የኢትዮጵያዊነት አረዳድ ላይ የእኔ አስተያዬት’ በሚል ኢንጂነር ይልቃል አንድ ፅሁፍ ከትበዋል፡፡ በፍቃዱ ከቀናት በፊት ኢትዮጵያ ያለ«ኢትዮጵያዊነት» ልትኖር አትችልምን? ሲል ባቀረበው ሰፋ ያለ ፅሁፍ ላነሳቸው ሀሳቦችም መልካም የሚሉትን በማወደስ በመሰረታዊነት ግን የፅሁፉን ጭብጥ ተችተው ፅፈዋል፡፡ እኔም ኢንጂነሩ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ካላቸው ስፍራ እና ይህን ለመሰለው […]

የሕወህት ድራማ – “ምህረት አደረኩ እያለን ነው”  – ግርማ_ካሳ

September 10, 2017 17:05 በአሥር ሺሆች ከሚቆጠሩ የሕሊና/ፖለቲካ እስረኞች መካከል ሕወሃት 697 እስረኞችን ፈታው ብሎ “መሀሪነቱን” ሊነግረን እየሞከረ ነው። አንደኛ እነዚህ ተፈቱ የተባሉቱ አብዛኞቹ በሙስና ተከሰው ታስረው የነበሩ፣ ዘመዶቻቸው ወዳጆቻቸው ከአገዛዙ ጋር ግንኙነት ያላቸው ሊሆኑ እንደሚችሉ መገመቱ አስቸጋሪ አይደለም። አገዛዙ አሁንም በሕዝብ የተወደዱ፣ ህዝብ እንዲፈቱ በተደጋጋሚ ጥያቄ ሲያቀርብላቸው የነበሩ፣ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆችን አሁን በወህኒ እያሰቃየ፣ […]

ጉልበት ሳይገፋው ዳር እሚደርስ ተስፋ የለም! – በላይነህ አባተ

September 8, 2017 ላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ልጅ ሳለሁ ጥጋበኛው አጎታችን የአንድን ሰው ማሳ ለቤት መስሪያና ለወፍጮ መትከያ በጉልበቱ አጠረው፡፡ አባቴን ጨምሮ አጎቶቻችን ተው ቢሉትም እያመናጨቀ አልሰማ አላቸው፡፡ ማሳውን የተቀማው ሰውየም በጉልበት መመከት ስላልቻለ ፍርድ ቤት ጥጋበኛውን አጎቴን ከሰሰው፡፡ የፍርድ ቤቱ ክርክር እየተኪያሄደ ሽምግልና ተጀመረ፡፡ ሽማግሌዎቹ “ሰላም ፍጠሩ!” እያሉ ሲመክሩ መሬቱን የተቀማው ሰው ብሽቅ አለና “ይኸ […]

ኢሕአዴግና ቅቡልነት

September 8, 2017 14:37 ፎረም 65 ለአገራዊ መግባባት መዳበር፦ ለአገራዊ መግባባት መዳበር የገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ ሚና ወሳኝና ሰፊ ነው። ሆኖም ኢሕአዴግ የቅቡልነት (የእውቅና እና የተቀባይነት/legitimacy) ሰፊ ተግዳሮት አለበት። ኢሕአዴግ ቅቡልነት ለምን ጎደለው? – የቅቡልነት ጉድለት መዘዙ ምን ነው? – የኢሕአዴግ ቅቡልነት እንዴት ይጨምር? – በቅቡልነት የተቀናቃኝ ኋይሎች ሚና ነው? በጉዳዩ ላይ ሙያዊ ትንታኔ እንዲሰጡን የቅራኔ […]