ሶማሊያ 50 ስደተኛ ኢትዮጵያውያንን በግዳጅ ወደ ሀገራቸው መለሰች

16 ያህሉ ህፃናት ናቸው ተብሏል አለማየሁ አንበሴ የሶማሊያ መንግስት ወደ መካከለኛው ምስራቅ በስደት ጉዞ ላይ የነበሩ 16 ህፃናትን ጨምሮ 50 ኢትዮጵያውያንን በቁጥጥር ስር አውላ፣ በግዳጅ ወደ ሀገራቸው የመለሰች ሲሆን በሌላ በኩል፤ 260 ሶማሊያውያንና ኢትዮጵያውያን፣ በሊቢያ በተደራጁ የወንጀለኛ ቡድኖች እጅ ወድቀው እየተሰቃዩ መሆኑ ተዘግቧል፡፡   በሶማሊያ በቀጥጥር ስር የዋሉት ስደተኛ ኢትዮጵያውያኑ በፑንትላንድ አድርገው፣ የሜድትራኒያን በባህር ተሻግረው፣ […]

Fox News: Al-Qaida Affiliate Mining Uranium for Iran in Somalia

(Wiebke Schmidt/AP) By Jason Devaney Thursday, 31 Aug 2017 09:55 PM Radical Islamic terrorists in Africa are mining uranium and plan to send it to Iran, according to a new report. Fox News reported Thursday that al-Qaida affiliate al-Shabaab is working with a regional Islamic State (ISIS) network in Somalia. The groups have seized control of […]

Security Council extends African-led mission in Somalia, targets handover to national security forces

Foodstuff being loaded onto a truck at Baidoa Airport. It is part of the support that UNSOM will be giving to SNA soldiers as they fight alongside AMISOM troops. AU/UNISTPHOTO /Mohamed Guled 30 August 2017 – The United Nations Security Council today extended its authorization of the African Union Mission in Somalia (AMISOM) until 31 […]

በጣና ላይ የተከስተውን እምቦጭ የተሰኘ አደገኛ አረም ማስወገድ የሚያስችል ማሽነሪ በባህር ዳር ተሰራ!

September 1, 2017 በጣና ላይ የተከስተውን እምቦጭ የተሰኘ አደገኛ አረም ማስወገድ የሚያስችለው ማሽኑ የተሰራው መልካም ስብዕና እና የሙያ ተሰጦ ባለቤት በሆነውና የባህርዳር ከተማ ነዋሪ በሆነው በኢንጅነር ሙላት ባስዝነው ፈንቴ ነው። ኢንጅነር ሙላት ከልጅነት ጀምሮ በቶርኒዩና ማሽነሪ ስራ ለረጅም አመታት እያገለገለ በዚሁ ስራው የተለያዩ ለህዝብ ትራንስፓርት እና ለዓሳ ማስገር አገልግሎት የሚውሉ ጀልባዎችን በራሱ ዲዛይን በማድረግ በመስራት […]

ህወሓት በብአዴን ጉዳይ አስፈጻሚነት ጥቃቱን በአማራ ህዝብ ላይ አጠናክሮ ቀጥሏል!

August 31, 2017 (ዳግማዊ ቴዎድሮስ – ከአዲስ አበባ) ኢህዴን/ብአዴን ማን ነው? የመጀመሪያ ስያሜው ኢህዴን /የኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ በሚል ከኢህ አፓ /የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ/  በተገነጠሉ ጥቂት የያኔው 1988 ዓ/ም የተማሪዎች አመጽ ተሳታፊ በነበሩ ወጣቶች ህዳር 11 ቀን 1973 ዓ/ም ትግራይ በረሃ ውስጥ ተመሰረት። ከመጀመሪያ ለዴሞክራሲያዊ አሳቤ ለፍትህና ለእኩልነት ተብሎ መጀመሩ በወቅቱ ከነበረው የአገራችን ችግር […]

ANOTHER HEAVY DEATH TOLL FROM A CONFLICT IN EASTERN ETHIOPIA

  September 1, 2017  Addis Ababa, September 01/2017 – Intense fighting between the Ethiopian Somali and the Oromo ethnic groups in the eastern Ethiopia has left “more than 30 people”, including “more than a dozen army members”, dead and several others injured, Addis Standard learned. According to three residents of Mieso town, west Hararghe zone, […]

ከመቐለ ማረምያ ቤት(በኣብረሃ ደስታ)

September 1, 2017 05:43 የወልቃይት ተወላጆች ከሑመራና አከባቢው ተይዘው በመቐለ ማረምያቤት ታስረው የሚገኙ የወልቃይት ተወላጆች ግፍ እየተፈፀመባቸው ነው። 30 የሚሆኑ የወልቃይት ተወላጆች ተለይተው ከሰኔ 17, 2009 ዓም ጀምሮ እስካሁን ድረስ በካቴና ታስረው ይውላሉ፤ ያድራሉ። ሻወር የሚወስዱና ልብስ የሚቀይሩ በሳምንት አንዴ እሁድ ቀን ብቻ ነው። ከወልቃይት ተወላጆቹ ስድስቱ ከማረምያቤት በፀጥታ ሓይሎች ተወስደው የት እንዳሉ አይታወቅም። ልጆቹ […]

በፊት የበቀለን ጅራት በዃላ የበቀለ ቀንድ በለጠው! – አገሬ አዲስ

September 1, 2017  አትዮጵያ ለዘመናት ህልውናዋን አስከብራ ፣የቅኝ ገዢዎችን ተደጋጋሚ ጥቃት ተከላክላና ድንበሯን ጥሰው ሲመጡም ቅስም ሰብራ የመለሰች፣ ለብዙ አገሮች የነጻነት ምሳሌ ሆና የኖረች አገር ናት። በቅኝ አገዛዝ ሰንሰለት ስር የወደቁትን አገራት በተለይም ጥቁር ህዝብን ነጻ ለማውጣት ያላሰለሰ ጥረት አድርጋለች።ለብዙዎቹ የአፍሪካ አገሮች ነጻነት ያልከፈለችው ዋጋ የለም።ትግላቸውን በማስተባበርና በማገዝ፣በዓለም አቀፉም መድረክ ላይ ድምጽ አልባ ለሆኑት ድምጽ […]