Can Oromo, Amhara interests reconciled?

By Opride August 31, 2017     (OPride) ― In September 2016, at the height of anti-government protests against the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) grip on power, Ethiopia’s then-Communications Minister Getachew Reda claimed that Oromo and Amharas are like “fire and grass.” He was implying that the two communities’ political aspirations are mutually combustible […]

To Hold Back Iran, Cooperate with Eritrea

By Dana Rohrabacher August 31, 2017      Eritrea’s strongman Isaias Afewerki President Trump understands the danger posed by Iran and the necessity of confronting that mullah-controlled Islamic country. He has cited the nefarious role played by the Houthis—a Shiite terrorist group operating in Yemen that is a major proxy of Tehran. The Houthis constitute […]

«ኩሽ ወይስ ኢትዮጵያ?» – የቆየ ጥያቄ በአዲስ ጠያቂ አንደበት [ኤፍሬም እሸቴ]

  Posted by admin | August 31, 2017 ኦፕራይድ (www.opride.com) የተባለ ድረ ገጽ በኦገስት 2017 ባቀረበው አንድ ቃለ ምልልስ በጀርመን አገር በታተተመ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ላይ ተሳትፈዋል የተባሉ አንድ ፓስተር አቅርቧል። በንቲ ኡጁሉ ቴሶ (Rev. Benti Ujulu Tesso) የተባሉት ፓስተር በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለው «ኢትዮጵያ» የሚለው ስም ቆዳቸው የጠቆሩ ሰዎች ሁሉ ስም በመሆኑና አነጋገሩና ትርጉሙም […]

በተከዜ ማዶ ሰወች ቁጥጥር ያሉ ቁልፍ የኢኮኖሚ አዉታሮችና አገር አቀፍ ድርጅቶች (አሚር አቦከር)

Posted by admin | August 31, 2017 1/ ሀገር መከላከያ፣ ሳሞራ ዩኑስ “ኢህዴግ በምርጫ ብሸነፍ እኔ እሸፍታለሁ” የሚል “ድንቅ” የዘረፊዎች ጦር መሪ፣ መከላከያ “የኢትዮጵያ ጦር ነው” የሚጠብቀው ግን የትግሬዎችን ንብረትና ጥቅም ነው። መከላከያው “ኢትዮጵያን ድንበር ይጠብቃል ” እግረ መንገዱን የኤፈርትን ኮንትሮባንድ ያጅባል። በመከላከያው የሥራ ቋንቋ ኢትዮጵያ በአካል ብዙ ናት፤በቃል ግን ኢትዮጵያ “ትግራይ ናት”።ቃል ደግሞ ቀዳሚ […]

ለካርታውስ ይቅርታ ተጠየቀ! ሕገ መንግሥቱ እንዴት ይስተባበል? (መላኩ ተስፋዬ)

  Posted August 30, 2017 ሰሞኑን በኢቢሲ የተላለፈውን ካርታ በማኅበራዊ ሚዲያዎች ብዙ አነጋግሯል፤ ከዚያም አልፎ ‹‹ይቅርታ›› ተጠይቆበታል- ማዘናጊያ ቢሆንም፡፡ ግን የአማራ ‹‹ክልል›› ከሱዳን ጋር እንደማይዋሰን የሚያሳየው ካርታ በሕግ የጸና መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? ቤኒሻንጉል ጉምዝና የትግራይ ክልሎች ጎረቤት መሆናቸውን በሕግ የተደነገገ መሆኑን ስንቶቻችን ተገንዝበናል? ከሽግግሩ መንግሥት በኋላ የተቋቋሙ ‹‹ክልሎች›› የራሳቸውን ሕገ መንግሥት አጽድቀዋል፡፡ ከነዚህም አንዱ የጎጃም […]

ከእስር የተፈቱትን ቀንሰን ፣ 80 የእስረኞች ስም ዝርዝር ደምረን 263 ደርሰናል

 August 31, 2017 07:32 1. ጌታቸው ሽፈራው 2. ዮናታን ተስፋዬ 3. አቶ በቀለ ገርባ 4. ቴድሮስ አስፋው 5. ዳንኤል ተስፋዬ 6. ኤርምያስ ጸጋየ 7. ፍሬው ተክሌ 8. ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ 9. ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ 10. ናትናኤል መኮንን 11. አንዳለም አራጌ 12. ጋዜጠኛ ውብሽት ታዬ 13. አበበ ቀስቶ 14. አንዳርጋቸው ጽጌ 15 .ዘላለም ወርቅአገኘሁ 16. ፍቅረማርያም […]

መንግስት በዓሉን ለማክበር የተነሳው “የህዝብን ትኩረት አቅጣጫ ለማስቀየር ነው

August 31, 2017 15:43 የኢትዮጵያ መንግስት የ2010 ዓ.ም አዲስ ዓመት ለመቀበል ልዩ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ በፌደራል እና የአዲስ አበባ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጽሀፈት ቤቶች አዘጋጅነት የተሰናዳው ይሄው ዝግጅት ለ10 ቀናት ይቆያል፡፡ በአንጻሩ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመንግስት መስሪያ ቤቶች “ድል ያለ ድግስ ከመደገስ“ እንዲታቀቡ መመሪያ አስተላልፎ ነበር፡፡ የአዲስ ዓመት አቀባበል በ10 ቀናት ዝግጅት ይከበራል የኢትዮጵያ መንግስት ያዘጋጀው […]

Ethiopian Airlines Confirms Bid for Nigeria’s Arik Air

30 August 2017 The East African (Nairobi)   Photo: Arik air  (File phot   By Andualem Sisay Ethiopian Airlines is negotiating with the Nigerian government to take over the bankrupt Arik Air, a senior official confirmed in Addis Ababa. The Director of International Service at the Ethiopian Airlines Group, Mr Esayas Weldemariam, Wednesday said they […]