Ethiopia’s coffee industry threatened by climate change

Reported by     Charles Stratford 27 Aug 2017 16:55 GMT Global warming is affecting the lives of an estimated 15 million Ethiopian farmers, who heavily rely on the coffee industry for their livelihood. Ethiopia is Africa’s largest coffee producer and ranks fifth globally, but dry spells are having a direct impact on production. “The […]

Teddy Afro’s Concert Cancelled for Third Time

    By Lucy IIado, Music in Africa August 24, 2017  Ethiopian musician Tewodros Kassahun (Teddy Afro) has been denied a permit for his New Year’s Eve concert. The concert which was to take place on 10 September at the Addis Ababa’s Millennium Hall was expected to draw more than 10 000 people. The artist […]

የኦሮሞ ማህበረሰብና ቄሮዎች መንቃት አለባቸው  –  ግርማ_ካስ

August 26, 2017 በኦሮሚያ ለ5 ቀናት ታዉጆ የነበረው አድማ በ 3 ቀናት ውስጥ ውጤት አስመዝግቧል በሚል አድማው መጠናቀቁን የቄሮ አስተባባሪ በመግለጫው እንዳስታወቀ እያነበብን ነው። አድማው ባነሳቸው ጉዳዮች ዙሪያ ምን ውጤት እንደተመዘገበ ግልጽ አልሆነልኝም። እነ ዶር መራራ አሁንም በወህኒ ናቸው። በግብሩ ጉዳይ ከሶስት ቀናት በፊት ከነበረው ብዙ የተለየ ነገር የለም። በሶማሌ ልዩ ሃይል በኩል እየተደረገ ባለው […]

Saudi Arabia Announces Plan to Expel 450,000 Ethiopians

August 26, 2017 August 26, 2017 – The government of Saudi Arabia announced plans to expel 450,000 Ethiopian migrants yesterday. Following Saudi Arabia’s announcement human rights groups, including the Human Rights Watch, urged the Gulf’s nation to reconsider it mass deportation plan. Photo File According to the rights group, only 45,000 Ethiopians had registered with […]

Journalist Christopher Allen killed in S Sudan fighting

American journalist, who has worked with Al Jazeera, was embedded with rebel forces when fighting broke out. Tens of thousands of people have been killed since the conflict broke out in late 2014 [File: Mackenzi Knowles-Coursin/AP Photo]At least 19 people have been killed in South Sudan, including an American freelance journalist, after fighting broke out […]

የትላንት ምርኮኞች/ክፍል-4/፡ አንድነት እና ጦርነት  –  ስዩም ተሾመ

August 26, 2017 13:48 የብሔርተኝነት እና የአንድነት አቀንቃኞች ስለ ኢትዮጲያ ታሪክ ያላቸው ግንዛቤ ውስንና ተመሳሳይ ነው። በእርግጥ ሁለቱ ወገኖች የሚያውቁት ወይም ያነበቡትና የሰሙት ትርክት ለየቅል ነው። ነገር ግን፣ የሁለቱም የታሪክ ዕውቀትና ግንዛቤ ከምክንያታዊነት (objectivity) ይልቅ ግላዊነት (subjectivity) የበዛበት ነው። ለምሳሌ፣ ዘወትር ስለ አደዋ ድል እና የኢትዮጲያ አንድነት የሚያቀነቅኑት ብሔርተኞች በዚያ ምክንያት ከስምጥ ሸለቆ በስተምስራቅ በሚገኙ […]

የፀጥታው ም/ቤት ቀጣይ ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያ፤ በኤርትራ ላይ አዲስ የውሳኔ ሃሳብ ታቀርባለች

Saturday, 26 August 2017 11:46 Written by  አለማየሁ አንበሴ  ከመስከረም ጀምሮ ለአንድ ወር የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ም/ቤት ፕሬዚዳንትነትን ቦታ ከግብፅ የምትረከበው ኢትዮጵያ፤ በኤርትራ ጉዳይ፣ አዲስ የውሳኔ ሃሳብ ይዛ እንደምትቀርብ  ይጠበቃል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰሞኑን በሠጠው ማብራሪያ፤ ኢትዮጵያ የም/ቤቱን የፕሬዚዳንትነት ቦታ ከመረከቧም በተጨማሪ የፀጥታው ም/ቤት አባል ሃገራት፣ መደበኛ ስብሰባቸውን ጳጉሜ 2 እና 3 ቀን 2009 ዓ.ም […]

ከካርታዉ በስተጀርባ ያሉ እንቅስቃሴዎች “ታላቋ ትግራይን ተለማመዷት” – አያሌው መንበር

  August 25, 2017 14:44 Updated ሰሜን ጎንደርን ከሶስት እከፍላለዉ ብሎ የሚንደፋደፈዉ ወያኔ ትናንት ህልሙን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አማካኝነት ነግሮናል፡፡ የአማራ ክልል ከሱዳን ጋር እንዳይገኛኝ አድርጎ እየሰራ መሆኑን ትናንት በብሄራዊ ቴሌቪዥን የቀረበዉ የኢትዮጵያ ካርታ ያሳያል፡፡ በተለየም ምእራብ ጎንደር ብሎ የመተማና ቋራ አካባቢን በመክፈል በሁመራ በኩል ከትግራይ ጋር በማገናኘት ትግራይን አስከቤንሻንጉል ክልል ድረስ ለማስፋት የታቀደ ነዉ፡፡ ጠለምት፤ደባርቅ […]

”የጣሊያኑ ከፋፍለህ ግዛና የእንግሊዙ ታይም ቦምብ በህወሃት አርክቴክትነትና በብአዴን ተላላኪነት…ቬሮኒካ መላኩ

  August 25, 2017 ጊዜው 1929 ኢጣሊያ ኢትዮጵያን ዳግም በወረረችበት ወቅት ነው ። ራስ ካሳ ሀይሉ ጎንደር ደብረታቦር ካለው ማዘዣ ጣቢያቸው የክተት አዋጅ አስነግረው ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ወራሪው ጣሊያንን ለመመከት እየተመሙ ነው። ራስ ካሳና ሰራዊታቸው ከደብረታቦር ተነስተው የጣሊያን ሰራዊት ወደ ሰፈረበት ትግራይ ሲጓዙ አንድ አውሮፓዊ ፈረንጅ ጋዜጠኛ አብሮ ነበር ። ይሄ ከራስ ካሳ ሰራዊት ጋር […]