ኢትዮጲያ የማን ናት? የብሔሮች ወይስ የዜጎች: ክፍል-1 | ስዩም ተሾመ

ስዩም ተሾመ August 13, 2017  ከዴሞክራሲ ቅፅበት ወደ አምባገነናዊ ፅልመት በ10 አመት ከድጋፍና ተቃውሞ ባሻገር ሁላችንም የኢህአዴግ መንግስት የሚመራበትን መርህና መመሪያ በጥንቃቄ ማጤንና ማወቅ ይኖርብናል። ተወደደም-ተጠላ ሀገሪቱን እያስተዳደረ ያለው ኢህአዴግ ነው። በመሆኑም፣ ደጋፊዎች እና ተቃዋሚዎች በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት ባህሪ ማወቅ አለባቸው። ምክንያቱም፣ አላዋቂ ደጋፊ መንግስትን ለውድቀት ይዳርጋል። አላዋቂ ተቃዋሚ ደግሞ የለውጥ እንቅፋት ይሆናል። ስለዚህ፣ […]

Senior Shabaab commander defects to Somali military

Sun Aug 13, 2017 1:37PM Mukhtar Robow Abu Mansur, a former commander of Somalia’s al-Shabaab militants. Somalia has announced that a senior commander of the militant al-Shabaab group has finally defected to the country’s military. A military official said on Sunday that Mukhtar Robow Abu Mansur, a former spokesman and deputy leader of al-Shabaab, had […]

Ethiopia’s PM visits Khartoum on Tuesday

August 13, 2017 (KHARTOUM) – Ethiopia’s Prime Minister Hailemariam Desalegn on Tuesday will head a high-level delegation on a three-day official visit to Khartoum, said the Sudanese Presidency. In a press release on Sunday, the presidential press office said the Ethiopian premier would discuss with President Omer al-Bashir ways to promote bilateral ties between the […]

Ethiopia’s life under emergency

August 13, 2017 11:43 Nizar Manek Military helicopters circled above a crowd of thousands during a festival in Ethiopia’s Oromia region in October last. “Down, down TPLF!” one of those who assembled at Bishoftu town in Oromia shouted into a microphone, referring to the Tigrayan People’s Liberation Front, the dominant wing of Ethiopia’s ruling party. […]

ከኢትዮጵያን ሙስሊሞች የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች የተሰጠ የአቋም መግለጫ

August 13, 2017 ከኢትዮጵያን ሙስሊሞች የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች የተሰጠ የአቋም መግለጫ _ ከአምስት ዓመታት በፊት ኢትዮጵያዊው ህዝበ ሙስሊም 3 መሰረታዊ ጥያቄዎችን ማንሳቱ ይታወሳል፡፡ እነዚህ 3 መሰረታዊ ጥያቄዎች ሃይማኖታዊ ጥያቄዎች ብቻ መሆናቸው ከጅምሩ አንስቶ እስከአሁንም ድረስ በግልጽ የሚታወቅ ሲሆን ጥያቄዎቹም የሚከተሉት ናቸው፡- 1/ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትን (መጅሊስን) የሚያስተዳድሩ ወኪሎችን በነጻነት ያለምንም ጣልቃ ገብነት […]

South Sudan rebels seize Pagak as government troops flee to Ethiopia

August 13, 2017 Pagak, 12, 2017 (SSNA) — South Sudanese rebel forces have taken full control of the strategic town of Pagak Saturday evening after hours of intense fighting between government and SPLA-IO forces, a rebel Spokesman has declared.   Soldiers of the SPLA-IO. Photo: File   SPLA-IO’s Spokesman Brig. General William Gatjiath Deng said […]

የሕወሐት/በአዴን ጎንደርን በሦስት ዞን መክፈል ምን ማለት ነው? የታሰበለት ምን ይሆን? (መንግስቱ ሙሴ )

 August 13, 2017 የሕወሐት/በአዴን ጎንደርን በሦስት ዞን መክፈል ምን ማለት ነው? የታሰበለት ምን ይሆን? (መንግስቱ ሙሴ ) ======================== የትግራይ ጠባብ ብሄርተኞች በኢትዮጵያ መንበረ ስልጣን በቆዩበት 26 እረጅም አመታት፣ አገር ከመግዛት ባለፈ በአንድ ጀንበር ቢሊየነር የሆኑ በሁሉም ክልሎች የሕወሐት ደጋፊ በብዛት ትግራውያን ቱባ ነጋዴወችን ያፈሩበት። በየትኛውም ክልል ባሻቸው የፏለሉበት እና ሀብት ንብረት የሰበሰቡበት ሁኔታ ነው ያለው። […]

Athletics-Ethiopia not worried about doping problems

  Reuters PUBLISHED: 13:46 EDT, 12 August 2017 | By Isaack Omulo LONDON, Aug 12 (Reuters) – Athletics chiefs in Ethiopia are not worried about doping problems in the sport and are dealing with them strongly, a senior official said on Saturday The east African nation and neighbouring Kenya have been rocked by a number […]

በሙስና ተጠርጥረው ከታሰሩ የመንግሥት ኃላፊዎች ጋር በተገናኘ በርካታ ኩባንያዎች ዕግድ ተጣለባቸው

12 Aug, 2017 By ታምሩ ጽጌ   የ210 ግለሰቦች ንብረት በፍርድ ቤት ታግዷል የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ታሰሩ መንግሥት በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል ከሐምሌ 18 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ በቁጥጥር ሥር ካዋላቸውና ቁጥራቸው 55 ከደረሱት የመንግሥት ኃላፊዎች ጋር በተገናኘ፣ በ15 ኩባንያዎች ላይ ዕግድ ተጣለባቸው፡፡ ከተጠርጣሪዎቹ የመንግሥት ኃላፊዎች ጋር በመመሳጠር በሕዝብና በመንግሥት ላይ ጉዳት በማድረስ ዕግድ […]