አሳዛኙ የኦረሮሞ ታሪክ ከገዥነት ወደ ተገዥነት! – ሰርጸ ደስታ

July 22, 2017 21:27 መቼም ይህን ጉዳይ ሳነሳ የዘመኑ የኦሮሞ ምሁር ነን የሚሉ ኦሮሞን አውርደው አውርደው የማንም መጫወቻ ያደረጉት ኦሮሞ ገዥ ሆኖ አያውቅም በአበሾች ሲረገጥ የኖረ ነው ብለው ዛሬ እየሆነ ያለው አልቃሻነቱ ለቆት ወደ አባቶቹ ወኔ እንዳይመለስባቸው ነገሬን ይኮንኑታል፡፡ ኦሮሞ ጥንቱንም ኢትዮጵያዊ እንደሆነና ያው ዛሬ አበሻ አደለህም ተብሎ ሌላ ሥም ቢሰጠውም ሳይንሱም ታሪኩም ግን የኦሮሞን […]

የትግሬ ምሁራን የሚከተሉት ፋሺዝም፤ ሙሉወርቅ ኪዳነማርያምና ወልቃይት ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ

ከታች የሚታው ፎቶግራፍ ዶ/ር ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም ነው። ሙሉወርቅ በዕድሜ ቢበልጠኝም እስከ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ‘አብርሃ ወ አጽብሃ’ አክሱም’ ነው የተማረው። ከዚያ ወደ ትውልድ ቦታው ወደ ‘ዓድዋ’ ሄደ። እኔ እስከማውቀው ድረስ በትምህርቱ ሰነፍ እንደነበር እና ቆይቶ ግን ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ የታሪክ ምሁር ሆኖ ዶክተር ተብሎ ዛሬ ትግራይ ውስጥ ከሚገኙት ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ (ሳባ ዩኒቨርሲቲ ?) […]

Dr. Melessew Nigussie Given the Africa Award for Research Excellence in Space Science by American Geophysical Union

July 22, 2017 Dr. Melessew Nigussie Bahir Dar University staff member and researcher at Washera Geospace and Radar Laboratory, Dr. Melessew Nigussie, has won the 2017 prestigious American Geophysical Union’s Africa Award for Research Excellence in Space Science. American Geophysical Union (AGU), the world’s largest organization of Earth and space scientists, recognizes individuals every year […]

የአምደ ፅዮኗ ኢትዮጵያ እና የዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ “ኢትዮጵያ”

July 22, 2017 (GM Melaku and Veronica Melaku) “እስከ 19ኛ መቶ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ የሚባለው ሀገር እስከ ደብረ ብርሃን የነበረው ነው፤ ከሱ በስተደቡብ የነበረው በኢትዮጵያ ነገስታት ስር አልነበረም፡፡” ይህን ያሉት ዶ/ር ነጋሶ ናቸው። ዶ/ር ነጋሶ ታሪክ ከዘመናት በፊት የነበረ ሁኔታን የሚያትት የትምህርት ዘርፍ ነው። የታሪክ ተመራማሪ ልክ እንደ ኬሚስት በላብራቶራ ታሪክና ታሪክን አጋጭቶ አዲስ ታሪክን […]

የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ለስርዓት ለውጥ እንጂ ለግብር ቅናሽ አይደለም – (ሸንጎ)

  Published: Friday, 21 July 2017 10:00 የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ለስርዓት ለውጥ እንጂ ለግብር ቅናሽ አይደለም – የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ)   በተለያዩ ጊዜ የተለያዩ ችግሮችን እየፈጠረ እድሜውን ማርዘም የሚሞክረው አገር አጥፊ ወያኔ መራሹ ቡድን ከጥቂት ቀናት በፊት ህዝቡ ሊከፍል የማይችለውን የግብር ዕዳ ጥሎበት እያስጨነቀው ይገኛል። ይህንን በእብሪትና በግዴለሽነት የወጣ በጉልበት የማስገደድ ህግ […]

Addis Ababa: The Capital of Shawa & Ethiopia

By Daniel Teferra (PhD)* | July 20th, 2017 The TPLF rulers have recently declared that Addis Ababa is “Oromia’s” capital. This has no historical basis, of course. The declaration actually seems to be an attempt by the regime to divert attention from the land question. First of all, the whole idea of Oromia cannot stand […]

S. Sudan blocks Sudan Tribune website over “hostile” coverage

  Wednesday 19 July 2017 July 18, 2017 (KAMPALA) – South Sudan government has admitted that it blocked access to the Paris-based Sudan Tribune website over its “hostile” news coverage. “If they [Sudan Tribune website] have been disseminating hostile messages towards us then we have the authority to close them,” information minister Michael Makuei Lueth […]