Ethiopia: Pariah State? Travel Warnings in the Land of 13 Months of Sunshine

opinion 22 June 2017 By Alemayehu G. Mariam Photo: allafrica.com               Long-distance runner Feyisa Lilesa won silver in an exciting race at the Rio Olympics and then used the opportunity to show his support for the protests against the Ethiopian government’s privatisation of certain areas of land, and plans to expand the area of the capital […]

Hiber Radio: ጃዋር መሐመድ በአዲስ አበባ የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስጠበቅ የተባለው አዋጅ ሕወሃት የማስተር ፕላን ማስፋፊያ ያለውን ተግባራዊ ለማድረግ የወጣ መሆኑን

July 3, 2017 የህብር ሬዲዮ ሰኔ 25 ቀን 2009 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ <…ሕወሃት አስቀድሞ በማስተር ፕላኑ ማስፋፊያ ስም ኦሮሞን መሬት ለመዝረፍ ያወጣውን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ ያወጣው አንዱን ከአንዱ ለማጋቸት ሆን ብሎ ያቀደበት የኦሮሞ ልዩ ጥቅም ተከበረ አስመስሎ ያጭበረበረበት እንጂ በአዋጁ የኦሮሞም ሆነ የአዲስ አበባ ሕዝብ ጥቅም አልተከበረም…አፋን ኦሮሞ በአዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን በአገሪቱ ከአማርና […]

አክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኞች አማራን እና አዲስ አበባ በሚመለከት ያላቸው አመለካክት – ፎረም 65

July 3, 2017 08:30 አክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኞች አማራን እና አዲስ አበባ በሚመለከት ያላቸውን አቋም ከዚህ በታች ያለውን አዳምጣችሁ ተረዱ። የአማራን ሕዝብ ወደፊት ምን እየጠበቀው እንደሆነ ከዚህ በላይ የማንቂያ ደወል የለም! የማንቂያ ደወል! አማራ ነኝ የሚል ሁሉ ሊያዳምጠው የሚገባ – ዶ/ር ጸጋዬ አራራሳ የሚባል አክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኛ አማራን እና አዲስ አበባ በሚመለከት የተናገረው! አክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኞች አማራን […]

Saudi Arabia Detains 12 Ethiopian Muslims On Hajj and Umrah Pilgrimage

Hajj, Saudi Arabia. Twelve members of Ethiopian Muslims who were in Saudi Arabia on Hajj and Umrah pilgrimage were detained by the Kingdom’s security on Thursday June 29, according to friends and family members. The detainees include Ustaz Abubeker Ahmed and Ustaz Yasin Nuru, prominent members of the Ethiopian Muslim Arbitration Committee, a committee formed […]

የአዲስ አበባ ከተማን ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት የሚጥስ አዋጅ አጥብቀን እንቃወማለን!!! (ሰማያዊ ፓርቲ)

    July 2, 2017 17:16 የአዲስ አበባ ከተማን ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት የሚጥስ አዋጅ አጥብቀን እንቃወማለን!!! ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ ህወሀት/ኢህአዴግ በ100 ፐርሰንት አሸንፊያለሁ ብሎ ባወጀ ማግስት በመላ ሀገራችን በሁሉም አቅጣጫ እንደየአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ የነፃነት፣ የእኩልነትና የዴሞክራሲ ጥያቄን በማንገብ የኢትዮጵያ ህዝብ የህይወት መስዋዕትነት እየከፈለ ነው፡፡አገዛዙ ይህንን መሰረታዊ የለውጥ ጥያቄ ለማዳፈን ሲል […]

Top Ethiopian UNDP official faces corruption charges

By Inner City Press | July 2nd, 2017 Hires the daughter of Ambassador Berhane Gebre Kristos without any public notice, nor any competitive employment process’ Staff describes him as ‘threatening’ and ‘bully’ SEATTLE (Ethiomedia) – An Ethiopian UNDP official faces corruption charges by employing the daughter of Ambassador Berhane Gebre Kristos, a key figure in the […]

አውስትራሊያ እንግሊዘኛ ቋንቋ የማይችሉ ስደተኞች የሃገሪቱ ዜግነትን እንዳይወስዱ የሚገታ ረቂቅ ሕግ አወጣች

July 2, 2017 አውስትራሊያ እንግሊዘኛ ቋንቋ የማይችሉ ስደተኞች የሃገሪቱ ዜግነትን እንዳይወስዱ የሚገታ ረቂቅ ሕግ አወጣች Source    –    SBS

ኢትዮጵያ የዜጎቿ ብቻ ሳትሆን የአፍሪካውያን ጭምር ናት!

01 Jul, 2017   በ ጋዜጣዉ ሪፓርተር የአፍሪካ ኅብረት 29ኛው የመሪዎች ጉባዔ በአፍሪካ መዲና አዲስ አበባ እየተካሄደ ሳለ፣ ኢትዮጵያ ከዜጎቿ በተጨማሪ የአፍሪካውያን አገር ለምን እንደሆነች ታሪክ እያጣቀሱ መነጋገር ተገቢ ነው፡፡ አኅጉራዊው ድርጅት የአፍሪካ ኅብረት 55 አባል አገሮች የሚሳተፉበትና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከጊዜ ወደ ጊዜ ተደማጭነቱ እየጨመረ ነው፡፡ የአፍሪካ ኅብረት አፍሪካውያንን አሰባስቦ እዚህ ደረጃ ለመድረስ ባደረገው ጉዞ […]

አምስት አርቲስቶች በወንጀልና በሽብርተኝነት ተከሰሱ –  አለማየሁ አንበሴ

Sunday, 02 July 2017 00:00     ሁከትና አመፅን የሚያነሳሱ ዜናዎች፣ ግጭቶችና ሙዚቃ በማዘጋጀት፣ ከኦነግ ባንዲራና ወታደሮች ጋር በማቀናበርና ወደ ውጪ በመላክ በዩቲዮብ ላይ እንዲጫን አድርገዋል የተባሉ 5 የኦሮሞ አርቲስቶችን ጨምሮ 7 ግለሰቦች ትናንት በፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት፣ የሽብርና የወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ በክስ መዝገቡ ስር የተካተቱት 7 ተከሳሾ አርቲስት መሆናቸው የተመለከተ […]

ሰሚ ያጣ የሚመስለው የጻድቃን ተማጽኖ – አበጋዝ ወንድሙ

July 2, 2017 የቀድሞው የህወሃት ታጋይና በኋላም የኢትዮጵያ ጦር ሃይሎች ኤታማጆር ሹም የነበረው ጻድቃን ገብረ ተንሳዔ ከአንድ ዓመት በፊት ‘ኢትዮጵያ ከገባችበት የፖለቲካ አጣብቂኝ መውጫ አቅጣጫ አመላካች ሃሳቦች ‘ በሚል አንድ አነጋጋሪ ጽሑፍ አቅርቦ ነበር ። አሁን በቅርብ ደግሞ ‘ኢትዮጵያን መልሶ የቀይ ባህር ኃይል የሚያደርግ ፖሊሲ ያስፈልጋል’ በሚል ዘለግ ያለ ቃለ መጠይቅ ከአዲስ ዘመን ጋር አድርጎ […]