ከእርጅናና ከሞት ማን ያመልጣል? ነፃነት ዘለቀ

June 19, 2017   ፍቅር ያዘኝ ብለህ አትበል ደንበር ገተር፤ እኛም አንድ ሰሞን እንዲህ አርጎን ነበር፡፡ “ወያኔ አልጋ ላይ” (የፎቶው ምንጭ – ኢንተርኔት) መውደቄ ነው ብለህ ልብህ አይበል ፈራ፤ አፄውና ደርጉም ሄደዋል በተራ፤ ደጅህ ደርሶልሃል ያኖርከው መከራ፤ መሰብሰቡ አይቀርም የዘሩት አዝመራ፡፡ በሠራኸው ሥራ ወያኔ ተጀነን! ለፈጸምከው ጀብዱ ምንጊዜም ኮራ በል፤ ኦሽትውዊዝን በሚያስንቅ፣ ሦርያን በሚያስንቅ፣ የመንን […]

ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች የሚደራደሩባቸውን አጀንዳዎች እያፀደቁ ነው

Monday, 19 June 2017 09:04 Written by  አለማየሁ አንበሴ ገዥው ፓርቲ “በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ” ላይ አልደራደርም አለ “ኢትዮጵያ” የሚለው ወደ “ኩሽ ምድር” እንዲለወጥ…. “የጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣን›› ገደብ እንዲበጅለት “የመገንጠል ጥያቄ›› ተቀባይነት አላገኘም ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች ሊደራደሩባቸው በሚሿቸው አጀንዳዎች ላይ ባደረጉት የመጀመሪያ ውይይት፤ የምርጫ ህግና ስርአትን በማሻሻል ጉዳይ ላይ ለመደራደር የተስማሙ ሲሆን ኢህአዴግ የ“አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ” ላይ […]

“ሁልሽም አለሽበት! ሁልሽም ጥፋት ሰርተሻል” – የጠ/ሚ ምላሽ

Written by  ዮሃንስ ሰ Monday, 19 June 2017 09:08   1.የፓርላማ አባላት ከማርስ እንደመጣ ቱሪስት ይመስላል                    – አጠያየቃቸው። የሚንስትሮች ምላሽስ? የተሰላቸ አስጎብኚ ገለፃ ይመስላል! • ‘ኤክስፖርት’ አላደገም። እንዲያውም፣ እየወረደ ነው። ምን ይሻላል? – (የፓርላማ አባል ጥያቄ) • መፍትሄው፣ የኤክስፖርት ምርት በስፋት እንዲመረት ማድረግ ነው! – (የገንዘብ […]

ሕገ መንግሥቱን ማሻሻልና የባህር በር ጥያቄ የተካተቱበት ረቂቅ የፖለቲካ ድርድር አጀንዳ ቀረበ

june 18, 2017 ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግና 16 ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች የፖለቲካ ድርድርና ውይይት ለማድረግ በተስማሙት መሠረት፣ የሕገ መንግሥቱ የተለያዩ አንቀጾችን ከማሻሻል አንስቶ እስከ የባህር በር ጥያቄ የተካተተበት 13 ነጥቦችን የያዘ ረቂቅ አጀንዳ ለውይይት ቀረበ፡፡ የድርድርና የውይይት አጀንዳዎቻቸውን ኢሕአዴግን ጨምሮ 17 ፓርቲዎች ለድርድር መድረኩ የሙያና የጽሕፈት አገልግሎት ድጋፎችን ለሚያቀርበው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ካቀረቡ […]

“አዎ… የትግራይ/ሕወሃት የበላይነት አለ!” – ስዩም ተሾመ

June 18, 2017 21:57 ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል “የትግራይ የበላይነት አለ ወይ?” ለሚለው ጥያቄ ዝርዝር ምላሽ ሰጥተዋል። “የትግራይ የበላይነት የለም” በሚል ካቀረቧቸው ማስረጃዎች ውስጥ ሁለት ነጥቦች በዋናነት የሚጠቀሱ ናቸው። የመጀመሪያው የፌዴራሊዝም ስርዓቱ የአንድ ብሔር (ክልል) የበላይነትን አያስተናግድም የሚል ነው። ሁለተኛው ደግሞ የሕወሃት አባላት በኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሆነ ካቢኔ ውስጥ የስልጣን የበላይነት የላቸውም የሚል ነው። ነገር […]

Nile basin countries to discuss water shares

   Sunday 18 June 2017 June 17, 2017 (KHARTOUM) – Uganda will host a meeting of the Nile Basin heads of states on Wednesday to resolve differences on the Entebbe Agreement, said press report in Egypt Saturday. Five Nile Basin countries members including Ethiopia, Kenya, Uganda, Rwanda and Tanzania signed the Entebbe Agreement which seeks […]

እኔ የምለው ሤራ፣ ተንኮል፣ ስለላ፣ ማጭበርበር እና እምነት ምን አገናኛቸው? (ዲያቆን ዳንኤል ከብረት)

June 17, 2017 – ቆንጅት ስጦታው እኔ የምለው ሤራ፣ ተንኮል፣ ስለላ፣ ማጭበርበር እና እምነት ምን አገናኛቸው? (ዲያቆን ዳንኤል ከብረት)   ♦♦የግሪክ፣ የካቶሊክ፣ የሶርያ፣ የሕንድ፣ የሩሲያ፣ የግብጽ እና የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናትን ስንክሳሮች ለማየት ሞክሬያለሁ፡፡ በእነዚህ ቀደምት አብያተ ክርስቲያናት ለቅድስና የበቁ አባቶች እና እናቶች ታሪክ ጾም፣ ጸሎት፣ ትምህርት፣ ሱባኤ፣ ትኅርምት፣ ተጋድሎ፣ ሰማዕትነት፣ በድፍረት መመስከር፣ ንጽሕና፣ ተባሕትዎ፣ ለሰዎች […]

African Union urges restraint in Djibouti-Eritrea border spat

REUTERSAfrican Union urges restraint in Djibouti-Eritrea border spat FILE PHOTO: Newly elected African Union Commission Chairman, Chadian Foreign Minister Moussa Faki Mahamat attends his swearing-in ceremony at the African Union (AU) headquarters in Ethiopia’s capital, Addis Ababa, March 14, 2017. REUTERS/Tiksa Negeri   FILE PHOTO: Newly elected African Union Commission Chairman, Chadian Foreign Minister Moussa […]

Djibouti accuses Eritrea of occupying disputed territory after Qatar withdrew peacekeepers

Fri Jun 16, 2017 10:43am GMT ADDIS ABABA, June 16 (Reuters) – Djibouti’s Foreign Minister Mahamoud Ali Youssouf accused neighbouring Eritrea on Friday of occupying disputed territory along their border after Qatar withdrew peacekeepers. “Qatari peacekeepers withdrew on June 12 and 13. On the same day there were Eritrean military movements on the mountain. They […]