የግንቦት 7ቱ መስቀሉ አየለ “በወልቃይት ተርጓሚዎች” ያሳበበው ውሸት ሲጋለጥ

ጌታቸው ረዳ ( ኢትዮ – ሰማይ አዘጋጅ ) Ethiopian Semay የሳምንቱን ትዝብቴን በሌላ ርዕስ ለመዘጋጀት ስዘጋጅ የግንቦት 7 ደጋፊ ሃይላት በሆኑት በብዙዎቹ የዲያስፖራ ተቃዋሚ ድረገፆች ላይ የግንቦት 7ን መናፍሕ በመልቀቅ ያጣበበው ከግንቦት 7ቶቹ ጉመቱ ሰዎች አንዱ የሆነው የግንቦት 7ቱ መናፍሕ “መስቀሉ አየለ” በሚል የብዕር ሥም ብዙ ውሸቶችን የሚለቀልቀው ሰውዬ፤ “ ድውያን አክሊሉን በደፉ ግዜ ” […]
ከርሳም መሬት!- ለእናቴ የጻፍኩት ጦማር – ሙሉቀን ተስፋው

June 17, 2017 07:44 (የአባታችን መካነ መቃብር መፍረሱን ስሰማ በ2008 ዓም የቅድስት ሥላሴ መቃብርን ጉብኝቼ የጻፍኩትን የጉዞ ማስታዎሻ ደግሚ ማካፈል እንዳለብኝ አሰብኩ) እናቴ ዛሬ በጣም አዝኛለሁ፡፡ ‹ሲከፋህ ቤተ ክርስቲያን ሂድ!› ባልሽኝ ምክር መሠረት እስከዛሬ አድባር ላድባር ስዞር ኖርኩ፡፡ ዛሬ ግን ቤተ ክርስቲያን ሂጄ ‹ምክርሽን ባልሰማ ኖሮ› እያልኩ ተጸጽቻለሁ፡፡ ይህች ከርሳም መሬት ይህን ሁሉ […]
ብቸኛዋ ሴት እማዋይሽ አለሙ

June 17, 2017 07:52 3291ቀናትን ያለ ምንም ወንጀል በእስር ላይ 🙁 እማዋይሽ አለሙ አንቺ የሁላችንም እናት ነሽ!!! ሚያዚያ 16 ቀን 2001 ዓ.ም በቁጥጥር ስር ዋለች። ማዕከላዊ ተብሎ ወደ ሚጠራው የአገዛዙ የቶርቸር ቻምበር ተወሰደች። በ4 ወራት የምርመራ ወቅት ከፍተኛ ድብደባ ደርሶባታል። በጡቶቿ ላይ የደረሰባት ግርፋት ዛሬም ድረስ ሕመም ጥሎባት አልፏል። ከቶርቸር ቻምበራቸው እንደወጣች ተከሰሰች። በ”እነ ብርጋዴር […]
China-built industrial park to be Ethiopia’s blueprint for green economic zones

(CNTV) 15:27, June 17, 2017 Ethiopia announced on Friday that its flagship Chinese-built Hawassa Industrial Park, designed and constructed according to environment-friendly principles, will be a model for other similar projects throughout the country. The Hawassa Industrial Park, expected to be fully operational as of next week, is said to be the first Sustainable Textile and […]
Top 10 Protein Sources for Vegetarians

Proteins are the building blocks of life. They are one of the building blocks of body tissue, and even work as a fuel source for proper development of the body. When digested, protein breaks down into amino acids. According to the Institute of Medicine, women need a minimum of 46 grams and men require […]
How to Remove Garlic Smell from Your Breath and Hands

Do you love the taste of garlic in your food, but hate the lingering smell? Garlic produces cysteine sulfoxide, which gives it the distinct odor and taste. These sulfuric compounds are similar to compounds produced by the bacteria that cause bad breath. The worst part is that the smell of garlic may stay […]
የጀግናው በላይ ዘለቀ ዕውነተኛው ማንነት

June 16, 2017 የጀግናው በላይ ዘለቀ ዕውነተኛው ማንነት
UN Rights Council should address DR Congo, Turkey, and Ethiopia; Greece should not block EU attention to human rights in China

June 16, 2017 12:01PM EDT Item 4 General Debate As called for by 262 Congolese and 9 international NGOs ahead of this session, it is critical that the Council immediately launch a Commission of Inquiry into violations committed in Congo’s Kasai region, providing it with the independence, resources and expertise needed to document abuses, identify […]
Archaeologists in Ethiopia uncover ancient city in Harlaa

Prof Tim Insoll, University of Exeter These are the remains of a 12th Century mosque A forgotten city thought to date back as far as the 10th century AD has been uncovered by a team of archaeologists in eastern Ethiopia. Artefacts from Egypt, India and China have been found in the city in the […]
በኢትዮጲያ “የብሔር-አፓርታይድ” እና በደ.አፍሪካ “የዘር-አፓርታይድ” ንፅፅር (ክፍል-6)

June 16, 2017 ማሳሰቢያ፡- (በዚህ ፅሁፍ “የትግራይ ህዝብ” በሚል የሚቀርበው ሃሳብ በዋናነት “የትግራይ ተወላጅ የሆኑ የትግል መሪዎችንና ልሂቃንን የፖለቲካ አመለካከት፥ ዓላማና ስልት የሚያመለክት እንጂ የብዙሃኑን የትግራይ ሕዝብ ሃሳብና አመለካከት አይወክልም!) ስዩም ተሾመ 1: የአፓርታይድ ስርዓት አመሰራረት “የዘር/ብሔር አፓርታይድ” በሚል ርዕስ ባቀረብናቸው አምስት ተከታታይ ፅሁፎች፣ የትግል መሪዎችና ልሂቃን ትግሉም […]