አልሰሙም አልታረሙም (መስፍን ማሞ ተሰማ – ሲድኒ አውስትራሊያ)

16/12/2017 እነሆ ራሳቸው በጠሩዋቸው ጉባዔዎችና ኮንፍረንሶች ላይ ሁሉ በተደጋጋሚ ተነግረዋል አልሰሙም ፤ ተመክረዋልም አልታረሙም። እኒህም የኢትዮጵያ ገዢዎች የኢህአዴጋውያን አዛዦች የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር ህወሃታውያን ናቸው። ማስረጃ ቢባል ማርሻል መለስ ከመራው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ጉባዔ ጀምሮ እስከ ቅርብ ጊዜ የዘለቁት መሰል ጉባዔዎች ዋቢዎቻችን ናቸው(1)። እነሆም ህወሃታውያኑ በወጣትነት ዘመናቸው በሽፍትነትና ዘረኝነት እንደታበዩ ገድለው ዘርፈውና አጥፍተው በጎልማሳነታቸው ምኒልክ  ቤተመንግሥትን በጠመንጃ ማረኩ። […]

በኢህአዴግ ውስጥ ያለው ክፍፍል ሊጠገን በማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል

  December 16, 2017 thare ናኦሚን በጋሻው • በስብሰባው ላይ የቀድሞ አመራሮቹን ማሳተፍን በተመለከት ውዝግብ ነበር። ለምሳሌ ጀነራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ እና በ 1993 ዓም የህወሃት ስንጠቃ ወቅት ገለል የተደጉት ጭምር እንዲሳተፉ በሕወሓት በኩል ተጠይቋል። ይሁን እንጂ የኦህዴዶቹ አቶ ለማ መገርሳ እና ዶ/ር አብይ አህመድ እንዲሁም ጓዶቻቸዉ ይህ የማይታሰብ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥተዉ በብዙ ማሳያ የታገዘ ሃሳባቸዉን […]

የሕወኣት/ኢሕአዴግ መጨረሻ

          December 16, 2017 T Pin Email Share መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር)   ዕለቱ ቅዳሜ ነዉ። ያለሁትም በሌሎች ሀገር ነዉ። ሆዱ የሞላ ስደተኛ ነኝ! እነሱ በርገር የጠገበ የሚሉኝ ዓይነት ነኝ። በነገራችን ላይ በርገር ለጤንነ ጥሩ ባለመሆኑ ከተዉኩት ዓመታት አስቆጥሪያለሁ። ቆሜ የእነሱን መጨረሻ ያሳየኝ ከሚል ጸሎት ጋር ለጤንነቴ መልካም ሳይሆን አልቀረም ። […]

ዜግነት እውነት ነው፤ ብሄረሰብነት እምነት ነው (በእውቀቱ ስዩም)

December 16, 2017  Tweet Pin Email Share   ነጋድራስ አፈወርቅ ገብረየሱስ ፤ ጥንታዊ ወታደር በባላገር ላይ ሲያደርስ የኖረውን በደል ፅፎ አይጠግብም፤ ባንድ ቦታ ስለ አንድ ገበሬ የሚከተለውን ይተርካል፤ •….“ከነዚህ መከረኞች አንዱ(ገበሬ) መልከ ቅን ምሽት ነበረችው፤ አንድ ቀን በቴዎድሮስ ጊዜ አንድ ቅማጫም ነፍጠኛ ተቤቱ ተመርቶ ገባና ባለቤቲቱ መልከ ቅን ሆና ባያት ጊዜ ነፍጡን ተጉልበቱ ላይ አድርጎ […]

Emmerson Mnangagwa ‘to keep’ Mengistu Hailemariam in Zimbabwe

  Thursday December 14 2017 Interim Zimbabwean President Emmerson Mnangagwa (centre). He is unlikely to extradite former Ethiopian dictator Mengistu Hailemariam. PHOTO | MUJAHID SAFODIEN | AFP In Summary Zimbabwean opposition parties have been calling for Mengistu’s extradition since Mr Mugabe was forced to step down after a military coup on November 15. However, President Emmerson Mnangagwa’s […]

በግጭት የሚታመሱ ዩኒቨርሲቲዎች

15 ዲሴምበር 2017   Christopher Furlong ሰሞኑን በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በተማሪዎች መካከል ግጭቶች ተነስተው የተማሪዎች ህይወት ጠፍቷል፣ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሷል። በብዙዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት የተቋረጠ ሲሆን ተማሪዎችም ወደየአካባቢያቸው እየተመለሱ ነው። በተለያዩ አካባቢዎችም የሀገር ሸማግሌዎች ነገሩን ለማረጋጋት እየሞከሩ ቢሆንም ተማሪዎቹ ለመመለስ ምን ዋስትና ይዘን ነው የሚል ጥያቄ እያነሱ ነው። ምን ተከሰተ? የግጭቱ መንስኤ ከሁለት ሳምንታት በፊት […]

ጀግናው የኢትዮጵያ ህዝብ እንደቀደሙት አባቶቹ ታሪኩን በወያኔ መቃብር ላይ ያድሳል! (ከጎጃም ዓለም ዓቀፍ ትብብር)

December 15, 2017 20:29 ህወሃት ኢትዮጵያውያንን እርስ በእርስ ለማስተላለቅ ቆርጦ ተነስቷል። የትግራይ ተገንጣይ ቡድን – ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ለ40 ዓመት የዘረኝነት መርዙን ቢረጭበትም የኢትዮጵያ ህዝብ ግን መከፋፈልን ተጸይፎ የህወሃትን ክፉ ዘረኛ ፖሊሲ መቃብር ባወረደበት ባሁኑ ሰዓት ያለ የሌለ ሃይሉን በመጠቀም የባርነት ቀንበሩን እንደገና በህዝቡ ላይ ለመጫን ያለረፍት ሲባዝን ይታያል። ባለፉት ጥቂት አመታት ህዝቡ […]

መቶ አለቃ እሸቱ አለሙ እድሜልክ እስራት ተፈረዳባቸው

15/12/2017 ዘሄግ (14 dec. 17) ዛሬ ዲሴምበር 15 ቀን 2017 ከቀትር በኋላ በሆላንድ ዘሄግ ከተማ የዋለው ችሎት በመቶ አለቃ በእሸቱ አለሙ አቃቤ ህግ ባቀረበባቸው የጦር ወንጀል ክስ  እድሜልክ እስራት በይኖባቸዋል። በተጠቀሳባቸው ክስ በሙሉ ጥፋተኛ ተብለዋል። ከሁለተኛው አለም ጦርነት በህዋላ እንዲህ አይነት ፍርድ በሆላንድ ሃገር ሲሰጥ የመጀመርያው መሆኑን አቃቤ ህግ ተናግረዋል። በሃገሪቱ ህግ የእድሜ ልክ እስራት አመክሮ የለውም። አቶ እሸቱ አለሙ በውሳኔው ሰዓት ችሎቱ ላይ መገኘት አልፈለጉም።               በአራት ዳኞች በተሰየመው በዚህ International Crime Chamber የተሰኘ  ችሎት የመሃል ዳኛዋ ማርየት ሬከንስ የፍርድ ውሳኔውን ባሰሙበት ወቅት አቃቢያን ህጎቹ እና የተበዳይ ጠበቆች በውሳኔው የደስታ […]

ብአዴንን ያመነ ጉም የዘገነ. . . (አቻምየለህ ታምሩ)

15/12/2017 ትናንት ወይንም ታሪክ ሁልጊዜ ጠባሳውን ወይንም አሻራውን ትቶ ያልፋል። ስለሆነም ትናንት የዛሬን ቁልፍ ይዟልና ተመልሶ መጪ መሆኑ መዘንጋት የለበትም። የትናንት ታሪክ ዛሬ ላይ የሚያሳድረው ጠባናሳ አሻራ ብአዴን የሚባለውን የወያኔ ፍጡርም ይጨምራል። ብአዴን የፋሽስት ወያኔ ነውረኛ ድርጅት እንጂ የአማራ ሕዝብ አካል አይደለም። ብአዴን ኢሕአዴግ የሚባለው የማታለያ ጭንብል የጠራውን አውጫጭኝ ረግጦ ቢወጣ እንኳ ረግጦ ሊወጣ የሚችለው […]