ይድረስ ህወሓት plan B የለውም ለምትሉ (ሃብታሙ አያሌው)

15/12/2017 ይሄ በሐርመኒ ሆቴል አዲስ አበባ እየተደረገ ያለ ምክክር ነው። “የትግራይ እና የኤርትራ ወጣቶች የምክክር መድረክ ” ተሰኝቷል። ወያኔወች ምጥ ሲይዛቸው ከኤርትራ ጋር እንታረቅ እያሉ ነው በዛሬው እለት ሀርሞኒ ሆቴል ስብሰባ ላይ እንደነበሩ እና ወደ አስመራ ልኡካን እንደሚልኩ ተወስኗል።  ሻዕቢያን በማስወገድ እውን እንደርገዋለን የሚሉትን በምስራቅ አፍሪካ ታላቋን ትግራይ መስርቶ ሲንጋፖር የማድረግ ዘመቻ በነሱ አሰያየም ” የምስራቅ አፍሪካ […]

Ethiopia ‘Red Terror’ aide Alemu jailed for war crimes

15 December 2017 Getty Images Eshetu Alemu is accused of ordering the execution of 75 people during Ethiopia’s “Red Terror” A Dutch court has sentenced an aide to Ethiopia’s former communist ruler to life imprisonment for war crimes. Eshetu Alemu, 63, was found guilty of crimes including the execution of 75 people during Ethiopia’s “Red […]

Hundreds of thousands of displaced Ethiopians are caught between ethnic violence and shadowy politics

GlobalPost December 15, 2017 · 5:00 PM EST By James Jeffrey jj-ethiopiadisplaced-11-lead.jpg At a camp for displaced Ethiopians outside Dire Dawa, it’s claimed that this Somali boy lost the sight in his left eye after Oromo police threw a rock that hit him in the face. Ethiopia is experiencing one of its worst population displacements due to […]

Dutch Court Sentences Ethiopian to Life in Prison for War Crimes

  By REUTER SDEC. 15, 2017 THE HAGUE — A court in the Netherlands on Friday convicted an aide to a former Ethiopian dictator and sentenced him to life in prison for war crimes carried out during Ethiopia’s “red terror” purges of the 1970s, including the execution of 75 prisoners. The defendant, Eshetu Alemu, 63, […]

ጄኔራል ፃድቃን የሚመራዉ የኤርትራና ትግራይ ሀገራት የእርቅ መድረክ በሃርሞኒ ሆቴል ተጀምሯል

By Henok Degfu December 14, 2017 14:18     ጄኔራል ፃድቃን የሚመራዉ የኤርትራና ትግራይ ሀገራት የእርቅ መድረክ በሃርሞኒ ሆቴል ተጀምሯል። ድርድሩ ኤርትራ የጠየቀችዉን ሁሉ የምታገኝበት ከሰጦ መቀበል መርህ የወጣና በትግራይ በኩል የነፍስዉጭ ነፍስ ግቢ ሩጫ እንደሆነ ተጠቁሟል። የግንቦት ሰባትን ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን እንደሚችል አልታወቀም። ኢሳያስ ታምሩ እንደከተበው

በቃ፦ሕዝባችንን ልቀቅ ( ከወሎ ውርስና ቅርስ ማኅበር የተሰጠ መግለጫ )

December 14, 2017  ህዳር 30 ቀን 2010 ዓ.ም. (December 13, 2017) በሰሞኑ በወልድያ ከተማ የትግራይ እግር ኳስ ቡድን ከወሎ ቡድን ጋር ሊያደርግ የነበረውን ጨዋታ ተከትሎ የተነሳው ብጥብጥ ለአያሌ ሰዎች ህይወት መጥፋትና መቁሰል ለብዙ ንብረት መውደምም ምክንያት ሆኗል።ይህ እስፖርትን ሽፋን አድርጎ በወያኔ ዘበኛ ፈጥኖ-ደራሽ ሃይል ታጅቦ ወደ ቦታው የተላከ የጥፋት ሃይል ገና ከወሎ ድንበር ላይ ሲደርስ […]

  የለዉጥ ንቅናቄዎች በዛሬይቱ ኢትዮጵያ፦ ከየት፣ ወዴትና እንዴት? ሃሳብ ወለድ የኢትዮጵያዊያን ዉይይቶች

December 14, 2017 ተስፋዬ ደምመላሽ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሕወሓት አገዛዝ ጋር ዛሬ የሚያኪያሂዳቸዉ አካባባዊና ታክቲካዊ ትግሎች በምን መንገድ ነዉ ወደ ዘላቂ አገር አቀፍ ስልታዊ ንቅናቄ የሚሸጋገሩት? ከጽንሱም መሠረቱም ብልሹ የሆነዉና ዛሬ በኢትዮጵያዊያን ዘንድ ተቀባይነቱ ጨርሶ የተሟጠጠበት ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ ራሱን መለወጥ ቀርቶ መጠገን የማይፈልግ ወይም የማይችል መሆኑን ግልጽ ካደረገ ዉሎ አድሯል። ሕወሓት ሰሞኑን በዉስጡ ባኪያሄደዉ የፓርቲ […]

Somalia suicide bomber kills police at Mogadishu academy

AFP Al-Shabab is fighting an insurgency against Somalia’s UN-backed government A suicide bomber has killed at least 18 police officers during a parade at a training centre in the Somali capital, Mogadishu. At least 15 other people were wounded, officials said. The bomber, disguised as a policeman, blew himself up at the General Kaahiye Police […]

As Violence Flares in Ethiopia, Internet Goes Dark

December 14, 2017 3:47 PM Salem Solomon FILE – A woman walks past an Ethio Telecom office in Ethiopia’s capital, Addis Ababa, Nov. 9, 2015. Amid reports of violent clashes that have led to at least 15 deaths, the Ethiopian government has partially blocked internet access to its citizens, suppressing information about the exact scope […]