Is TPLF a communist party?

A brief Review By Desta, Asayehgn December 12, 2017 Since the oust of the brutal socialist military dictatorship from power in 1991, a large portion of the Ethiopian people have desired and dreamed living in a democratic system of government rather than a communist-dominated government. The Ethiopian people wished their country’s democratic system would entertain […]

Majority of those detained in Saudi corruption probe agree to settlement

By Al Arabia December 11, 2017 Saudi Arabia’s attorney general has released a statement on his committee’s finding regarding a recent probe into corruption in the kingdom. The statement said 320 persons were summoned by the commission with the addition of others after first investigations began on Nov. 9 based on the information provided by […]

EU’s Federica Mogherini rebuffs Netanyahu on Jerusalem

  The pair greeted each other warmly but had different things to say on Jerusalem The pair greeted each other warmly but had different things to say on Jerusalem The EU’s foreign policy chief says there is “full EU unity” in support of Jerusalem becoming the capital of both Israel and a future Palestinian state. […]

Ethiopia targets activists with Israeli spyware: Report

  More oversight on commercial spyware is needed, says author of new report on how Ethiopia allegedly spies on dissidents. by Jillian Kestler-D’Amours All-knowing spyware targeted Ethiopian journalists and dissidents living abroad [Kacper Pempel/Reuters] The government of Ethiopia has “apparently” employed spyware purchased from an Israeli defence contractor to spy on independent journalists and dissidents […]

የተጠሩ ብዙ፤ የተመረጡ ጥቂት (ዳዊት ፍፁም)

Posted by admin | 11/12/2017 “… ከሰሜን እስከ ደቡብ ጫፍ፤ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ጥግ የተነሳው ጥያቄ የፍትህ፤ የዴሞክራሲ ገለመለ ጥያቄ አይደለም፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ የሥርዓት ለውጥ ጥያቄ ነው፤ መንግሥት ይቀየር ጥያቄ ነው” ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም ፡፡ ዶክተሩ ይህንን የተናገሩት ዛሬ ሰማያዊ ፓርቲ በአምባሳደር ሲኒማ አዳራሽ “ኢትዮጵያን እንታደግ” በሚል ርዕስ በሀገራችን አሉ! የተባሉ ምሁራን እንዲወያዩበት ባዘጋጀው […]

የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ! ህወሀት ፈሊጥህን ነቅቶብሀልና ንቃ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

Posted by admin | 11/12/2017 ህወሀቶቹ ለፈጸሙት ግፍ በደልና ክህደት ሁሉ ነገ ከባድ ዋጋ መክፈላቸው የማይቀርላቸው መሆኑን እየተገነዘቡ መምጣታቸው ጭንቀትና ሥጋት ውስጥ ከተታቸውና እንዳበደ ውሻ አድርጓቸው ባልጠበቅነው ቦታና ሰዓት ሁሉ የትም እየተናከሱ እንደሆነ እያየን እየሰማን ነው፡፡ ከውጤቱ ምንም ሊጠቀሙ እንደማይችሉ እያወቁ በተስፋ መቁረጥ ስሜት እየተገፉ ሕዝብን ለማስቆጣት፣ ለማሳመፅ ሕዝብን በመዝለፍ፣ ልጆቹን በመግደል ትንኮሳ እየፈጸሙ ጫና […]

የብሔርተኝነት ፖለቲካና አደጋው!?

Sunday, 10 December 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ በየቦታው ከብሄርተኝነት ጋር በተያያዘ የሚጠሩ ግጭቶችን ተከትሎ የሰው ክቡር ህይወት መጥፋትን ለጆሮአችን የተለመደ ከሆነ ሰነባብቷል፡፡ መዳረሻ ያጣው ብሄርን መሰረት ያደረገ የእርስ በእርስ መጎዳዳት ወዴት ይወስደን ይሆን? ፅንፍ የወጡ የብሄርተኝነት ስሜቶች ምንጫው ምንድን ነው? የብሄር ፅንፈኝነትንና ኢትዮጵያዊነትን የሀገር አንድነትን እንዴት ማስታረቅ ይቻላል? በሚሉ ጥያቄዎች ዙሪያ የተለያዩ የሀገር […]

ኢትዮጵያውያን ነገ በፖለቲካ ችግሮቻቸው ላይ ይመክራሉ

Sunday, 10 December 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ  *ታዋቂ ምሁራን፣ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፣ የኢህአዴግ ተወካዮች፣ የደርግ ባለሥልጣናት፣ ባለሃብቶች፣ ደራሲያን —- በመድረኩ ላይ ይጠበቃሉ “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት?” በሚል መሪ ቃል፣ በሰማያዊ ፓርቲ አዘጋጅነት በነገው እለት በሚካሄደው ህዝባዊ ውይይት ላይ የሀገሪቱ ምሁራንና ታዋቂ ግለሰቦች ይመክራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ፓርቲው ለአዲስ አድማስ አስታውቋል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ አምባሳደር […]

ኦዶ ሻኪሶ-ወርቅ ‘መርዝ’ የሆነባት ምድር

ወ/ሮ ሑጤ ደንቆ የሁለት ልጆቻቸው ሞት እንዲሁም የሴት ልጃቸው አካል መጉደል ካደርሰባቸው የሐዘን ስብራት ጋር በጉጂ ዞን ኦዶ ሻኪሶ ወረዳ ዲባ በቴ ቀበሌ ውስጥ ይኖራሉ። እኚህ እናት የመጀመሪያ ልጃቸውን ሁለት እግሯን አልታዘዝ ከማለት በተጨማሪ በኋላ የወለዷቸው ወዲያውኑ እንደተወለዱ ሞተውባቸዋል። ወ/ሮ ሑጤ ነፍሰጡር በነበሩበት ወቅት ከባድ የጤና እክል አጋጥሟቸው የነበረ ቢሆንም አሁንም የአጥንት ሕመም ህይወታቸውን አቀበት አድርጎባቸዋል። […]

ተቃውሞ በወልዲያ፣ በጎንደርና በአምቦ ዩኒቨርሲቲዎች

ባለፈው አርብ በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተከሰተውን የተማሪዎች ግጭት ተከትሎ ለቀናት የዘለቀው ውጥረት ባለበት ሁኔታ በወልዲያ፣ በጎንደርና በአምቦ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ እንደሆነ ከዩኒቨርሲቲዎቹ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ አርብ ኅዳር 29 ቀን 2010 በተነሳ ግጭት አንድ ተማሪ እንደሞተ የዩኒቨርሲቲው ኃላፊዎችና የአማራ ክልል የኮምዩኒኬሽን ኃላፊ ቢያሳውቁም ተማሪዎች ቁጥሩን ከፍ ያደርጉታል። በተጨምሪም ቁጥራቸው ለጊዜው ያልታወቁ ተማሪዎች ጉዳት […]