ጥም ቆራጭ ፅሁፍ ።

March 27, 2017 ዶ/ር እጓለ ገብረዮሐንስ፤ በ‹‹ የሠዓሊገብረ ክርስቶስ ደስታ የመጀመሪያ የሥዕል ትርኢት ካታሎግ ፲፱፻፶፮ ዓ.ም ›› ላይ ያቀረቡት የመግቢያ ጽሑፍ። የካቲት ፳ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም ይህ ደራሲ እንደሚለው ሰው ከሌሎቹ ሕያዋን የሚለይበት ዋናው ምልክት ጥበብ የምንለው ነው። የተሳሳተ አይመስለኝም። ፈረንጆችን የጥበብን ባሕርይ በሚገባ ስለሚረዱ ሌላ መግለጫ ዘዴ ቢያጡ የጥበበኛውን የሥራ ጠባይ ከፈጣሪነት ጋር አስተካክለው ይናገራሉ። […]

የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነትን በሥርዓት የመምራት ጥያቄ

  25 Mar, 2017 By ሰለሞን ጐሹ ከወልቃይት የድንበርና የማንነት ጥያቄ ጋር ተያይዘው የተነሱ ውዝግቦች የበርካታ ዜጎችን ስሜት ቀስቅሰዋል፣ ትኩረትም ስበዋል፡፡ የትግራይና የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥታት፣ የክልሎቹ ነዋሪዎች፣ የፌዴራል መንግሥቱና ሌሎች በጉዳዩ ላይ ፍላጎት ያሳዩ ግለሰቦችና አካላት የተነሳውን ጥያቄ ከታሪክ፣ ከፖለቲካ፣ ከሕግና ከባህል በመነሳት ተንትነዋል፡፡ በውዝግቡ ተሳታፊ ለሆኑ አካላት ከመወገን ተላቀው፣ ጉዳዩን ከመርህ አኳያ ለማየት […]

የቱሪዝም አባት አቶ ሀብተሥላሴ ታፈሰ የሚታወሱበት የ13 ወር ፀጋ መለያ

  25 Mar, 2017 By በሔኖክ ያሬድ ‹‹እኔ ያደግሁት ውጭ አገር ነው፡፡ የትም ዓለም ላይ 13 ወር የለም፡፡ ፒራሚድ ሲታይ ግብፅ ነው፡፡ አይፈልታወር ሲታይ ፈረንሣይ ነው፡፡ የነፃነት ሐውልት ሲታይ አሜሪካ አለ፡፡ እኛ የምንታወቅበት የለንም ነበር፡፡ ሁሉ ነገር ከዘር፣ ከሃይማኖት ጋር የተያያዘ ነበር፡፡ ሳላውቀው አንድ ወቅት ላይ የ13 ወር ደመወዝ ይሰጠን ብዬ ጠየቅሁ፡፡ ወዲያው ይህንን ሐሳብ […]

Red tape delays Ethiopian migration to Israel

26 March 2017 – 16H40 © AFP | Ethiopian Israelis hold up photographs of relatives in a protest outside the premier’s office in Jerusalem on March 20, 2016 JERUSALEM (AFP) –   Thousands of Ethiopians with family members in Israel have again had attempts to join them delayed, this time by a paperwork logjam, Israeli officials said […]

ኢህአዴግ ነሃሴ 2009 ማድረግ የነበረበትን 11ኛ ድርጅታዊ ጉባዔውን ለማስተላለፍ ምን አስገዳጅ ሁኔታ ገጠመው?

March 25, 2017  አስካሁን በገሃድ መግለጫ ባይሰጥበትም፤ ሀገሪቱን በበላይነት ያስተዳድራል የሚባለው የኢህአዴግ ድርጅት በህገ-ደንቡ መሰረት በየሁለት ዓመቱ የሚያካሂደውን ጉባኤ ላልተወሰነ ጊዜ ፣ ቢያንስ ግን ለአንድ ዓመት መተላለፉን አየሰማን ነው። የድርጅቱ ህገ-ደንብ ጉባኤውን በየሁለት ዓመቱ ለማካሄድ የደነገገ ቢሆንም ፣ እከል ሲገጥም ለስድስት ወር ያህል ማስተላለፍ መቻሉንም ይደነግጋል ፣ ሆኖም በመለስ ሞት ምክንያት ከተላለፈበት ጊዜ ውጭ አስክ […]

በህወሃት የታፈነው ድርቅ ወደ ረሃብ እያደገ ነው፤ ት/ቤቶች ተዘግተዋል!

March 25, 2017 03:18 am By Editor የኢትዮጵያ ሶማሌ ዘጠኙም ዞኖች ሙሉ በሙሉ የድርቁ ሰለባ ሆነዋል! በክልሉ 437 የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ከድርቁ ጋር በተያያዘ ተዘግተዋል፤ 183,090 ተማሪዎች ትምህርታቸውን አቋርጠዋል! የእርስበርስ ዕልቂት ያሰጋል! የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሁለት ወራት ውስጥ ባወጣቸው ተከታታይ ሪፖርቶች ምስራቅ አፍሪካ የከፋ ድርቅ መከሰቱንና ዓለም የዕርዳታ እጆቹን ለአገራቱ እንዲዘረጋ በተከታታይ ሪፖርቶቹ ተማጽኗል፡፡ […]

American travel correspondent describes Empeor Menelik II of Ethiopia as George Washington

<img src=”https://d5nxst8fruw4z.cloudfront.net/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /><img src=”https://d5n March 24, 2017 23:29  By Bill Wiatrak Emperor Menelik Photo                 I KNOW ALL THE SCAMS. I see them coming a mile away and am often amused that people fall for them in their travels. There’s a million of them, […]

Athletics-Kenya and Ethiopia renew World Cross Country rivalry

Sat Mar 25, 2017 2:58pm GMT By Isaack Omulo KAMPALA, March 25 (Reuters) – Kenya and their east African middle and long-distance running rivals, Ethiopia, will come face-to-face again at the 42nd World Cross Country Championships in the Ugandan capital Kampala on Sunday. The two countries who have dominated the global event more than any […]

Why we should care if Ethiopia stops loving us

March 25, 2017 2:17 PM Stuart Grover is a former News Tribune reader columnist. Photo by Dean J. Koepfler The News Tribune By Stuart Grover I recently returned from three weeks in Ethiopia, an abysmally poor, highly primitive nation of more than 100 million people on the Horn of Africa. Ethiopia is also the cradle […]