“አደጋን የመከለላከል አቅሙ ተዳክሟል” የተባለው የኢትዮጵያ መንግስት ስለጥንካሬው ይናገራል

 Wednesday, 22 March 2017 12:40  በይርጋ አበበ           50 ዓመታት በላይ የአዲስ አበባ ነዋሪ ከየቤቱ እና ከየንግድ ድርጅቱ እንዲሁም መንግስታዊ ተቋማት በየመስሪያ ቤታቸው የሚለቁትን ቆሻሻ በሆደ ሰፊነት ሲያስተናግድ የቆየው የቆሻሻ ማራገፊያ ቦታ ወኔው ክዶት አቅሙ ተዳክሞ በመጨረሻም እጅ ሰጠ። መጋቢት 1 ቀን 2009 ዓ.ም ከአመሻሹ ላይ የቆሻሻ ክምሩ ተደርምሶ ወደ 120 የሚጠጉ ዜጎች ይህችን ምድር እስከወዲያኛው […]

የሕይወት ዋጋ /ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም/

March 21, 2017 በ2009 ዓ.ም. ቆሼ የሚባል ሰፈር ወይም መንደር ተፈጠረ፤ ቆሼ ማለት ቆሻሻን ማቆላመጫ ነው፤ ቆሻሽዬ ማለት ነው፤ ቆሼ የቆሻሻ ተራራ ነው፤ በዚያ የቆሻሻ ተራራ ዙሪያ መሄጃ የሌላቸው ሰፈሩበት፤ ጥንት ሴትዮዋ እንዳለችው፡- እሾህ ብቻ ሆነ እግሬን ብዳብሰው እንዴት መራመጃ መሄጃ ያጣል ሰው! ሴትዮዋ ይህንን ያንጎራጎረችው ከብዙ ትውልዶች በፊት ነው፤ ጉልበተኞች የኢትዮጵያን ሰዓት ሰንገው ስለያዙት […]

የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ድፍረትና ንቀት (ይገረም አለሙ)

March 21, 2017 22 ፓርቲዎች የፕሮፌሰሩን ፓርቲ ጨምሮ  ከወያኔ ጋር በወያኔ ጋባዥነት ድርድር ጀምረዋል የሚለውን ዜና እየሰማን ባለንበት መድረክ ከኢህአዴግ ጋር የብቻ ድርድር ይፈልጋል ምክንያቱም ዋንኛው ተቃዋሚ ፓርቲ ስለሆነ የሚል ነገር በፕ/ር በየነ አንደበት ሲነገር ሰማን፡፡ የፖለቲካ ፓርቲ እንመራለን የሚሉት እርስበርስ ስለሚተዋወቁ እናንተ 22ትም ሆናችሁ 102 አትረቡም ጠንካራው እኔ የምመራው መድረክ ነው ማለታቸው ተቀባይነት ባይኖረውም […]

የፕሮፌሰር ኀይሌ ላሬቦ ቃለ ምልልሶች

March 21, 2017  ፕሮፌሰር ሀይሌ ላሬቦ ከአትሮኖስ ጋር … የሉሲ ራዲዮ ዋና አዘጋጅ ዘውዱ መንግስቴ ዶ/ር ኃይሌ ላሬቦ አነጋግሮዋቸዋልና ቃለምልልሱን እንዲከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን ስቶክሆልም (እስውድን) ለኢትዮጵያ ድምፅ ሬድዮ ሰለአድዋ ድል የሰጠሁት ቃለምልልስ። Audio Player http://ethiopiancenter.org/Interview%20with%20Prof.%20Haile%20Larebo.mp3          

Book review: The Addis Ababa Massacre, when Ethiopia ran blood

  Abyssinians salute a picture of Benito Mussolini after Italy invaded Ethiopia in 1935. Ian Campbell’s The Addis Ababa Massacre gives an incisive account of the 1937 slaughter of 30,000 people. Popperfoto / Getty Images. Kapil Komireddi March 21, 2017 Updated: March 21, 2017 01:35 PM Italy, at the dawn of the 20th century, was […]

As Trash Avalanche Toll Rises in Ethiopia, Survivors Ask Why

  By HADRA AHMED and JACEY FORTINMARCH 20, 2017   A funeral service last week for victims of a garbage landslide in Addis Ababa, Ethiopia. At least 113 people were killed in the March 11 collapse, according to the government. Credit Mulugeta Ayene/Associated Press ADDIS ABABA, Ethiopia — At the moment when she lost her […]

Let our people come, Ethiopian Jews plead as immigration stalls

<iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-5N6HTL” height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”></iframe&a MKs accuse Interior Ministry of sabotaging Ethiopian aliyah; ministry claims it’s trying to overcome logistical challenges By Melanie Lidman March 21, 2017, 10:31 pm An Ethiopian-Israeli woman tells the Interior Ministry she has waited 16 years for two of her children to come to Israel at a Knesset hearing on […]

አድዋን የመሰለ ወታደራዊ ድል ስለምን ወደ ፖለቲካዊ ድል መቀየር ተሳነን?

March 6, 2017 12:55 am By Editor እንደ መግቢያ በታወቀ ምክንያት የኢትዮጵያ ታሪክ አወዛጋቢነት ቀጥሏል፡፡ “ታሪክ የሞተ ፖለቲካ ነው” የሚለው አባባል ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን አይሰራም፡፡ ይልቁንስ “ታሪክ የነበረ፣ ያለና ወደፊትም ሊቀጥል የሚችል ፖለቲካ ነው” በስሜት በሚነዳ የዘውግ (የዘር፣ የጎሣ) ፖለቲካ ውስጥ ታሪክ ትልቅ ማገዶ ሆኖ ቀርቧል፡፡ እንዲህ ባሉ የታሪክ ውርክቦች ውስጥ ይበልጥ አትራፊው ገዥዉ ኃይል መሆኑ […]

ወይ ጋምቤላ – የውስጥ እና የውጭ እሳት የለበለበው ህዝብ!

ዘነበ ከፊቾ ሚያዚያ 2016 ዓ.ም CBC1 የተባለው ሚድያ እንደዘገበው፣ ከደቡብ ሱዳን ዘልቀው ወደ ኢትዮጵያ ያለምንም ተቃውሞ ሰተት ብለው የገቡ ሙርሌ የተባሉ የታጠቁ ጎሳ አባላት፣ ያልታጠቁ፣ ምንም መከላከያ የሌላቸውን የጋምቤላ ነዋሪዎችን በመውረር፣ 208 ወላጆች በጭካኔ ገድለው፣ 125 ሕጻናት ጠልፈው፣ 2000 የቀንድ ከብቶችን ዘርፈው እየነዱ፣ ያለምንም ኃይል ደቡብ ሱዳን በሰላም ተመለሱ። “ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ እንደሚባለው” ገዳዮቹ ካመለጡ በኋላ ጠቅላይ ሚኒስቴር ተብዬው ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ […]