Addis fuels ethnic hatred (Teshome M Borago)

December 3, 2017 12:47   The international community ignored Ethiopians who opposed the election of Tedros Adhanom as director general of the World Health Organisation (WHO). They ignored the human rights abuses by his Tigrayan Peoples Liberation Front (TPLF) regime in Ethiopia. But the Western media were shocked when Tedros chose a fellow African autocrat […]

Opinion: Decolonizing Ethiopian studies

addisstandard / November 30, 2017 / 1.3k Hewan Semon, for Addis Standard Addis Abeba, November 30/2017 – I wrote this article as a way to initiate a conversation on the issues of decolonizing education pertaining directly to the field of Ethiopian Studies. The main purpose of this opinion is to highlight the importance of making […]

ፍትህ በመጠየቋ በሃርነት ትግራይ ለእስር ሰቆቃ የተዳረገችው ንግስት ይርጋ ማናት? (አብቹ ወርቅነህ)

03/12/2017 ወጣት ንግስት ይርጋ ተፈራ የቤት ስሟ ይርገዱ ነው።  ንግስት የተወለደችው ሰሜን ጎንደር አርማጭሆ ወረዳ ሲሆን፥ እድሜዋ ወደ 24 ዓመት ይጠጋል። ንግስት ይርጋ ነዋሪነቷን አባቷ በሚገኙበት ጎንደር ከተማ በማድረግ፣ በሱቅ ስራ ተሰማርታ፣ ትምህርቷን እና ስራዋን ጎን ለጎን እያስኬደች፥ ሳንጃ ከተማ የሚኖሩ እናቷን የምትረዳ፣ ከእድሜዋ በላይ ስሟ ከፍ ብሎ የሚጠራ፣ በጓደኞቿ የተወደደች መልከ መልካም ወጣትና ትጉህ ሰራተኛ […]

የአቋም መግለጫ ወይስ ኑዛዜ?

Sunday, 03 December 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ “የህወኃትን የአቋም መግለጫ ስሰማ…” ህወኃት ከ1ወር በላይ ባደረገው ግምገማ የድርጅቱን ሊቀመንበር ከስልጣን በማውረድ ምክትል ሊቀ መንበር የነበሩትን ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል፡፡ 9 የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትንም መርጧል፡፡ የዘንድሮ የኃወሐት ስብሰባና ግምገማ በድርጅቱ የስብሰባ ታሪክ ረዥም ጊዜ በመውሰድ ሪከርድ አስመዝግቧል ተብሏል፡፡ ህወኃት በየጉባኤው ላይ ራሱን […]

የእስከዛሬዎቹ “መፍትሄዎች” እና ውጤታቸው

Sunday, 03 December 2017 00:00 Written by  ዮሃንስ ሰ   ገናና ገዢ ፓርቲ፣ መፍትሄ ነው? ምናልባት “ጠንካራ” ተቃዋሚ ፓርቲስ? እጅጉን የገነነ ገዢ ፓርቲ፣… የችግሮች መፍትሄ ቢሆን ኖሮ፣ በከፍተኛ ቀውስ እየተንገዳገዱ ወይም በለየለት ትርምስ እየፈራረሱ የሚገኙ በርካታ አገራት፤… ከጥፋት መዳንና ከችግር መገላገል በቻሉ ነበር። ግን አልቻሉም። እንዲያውም፤… ገናና ገዢ ፓርቲ፣ ፈጠነም ዘገየም፣ ለቀውስ እንደሚያጋልጥ የሚያረጋግጡ ምስክሮች […]

ትጋማራ ኮንፍረስ በተደረገ በሁለት ሳምንት ተቃዉሞ በወልዲያ #ግርማ_ካሳ

December 3, 2017 08:46   ስፖርት ለፍቅር፣ ለወዳጅነት፣ ለአካል ማጎልመሻ፣ ለጤንነት ነው። ቀደም ሲል በባህር አና በመቀሌ ከተሞች ክለቦች መካከል በተደረገ ጨዋታ የመቀሌ ክለብ ደጋፊዎች ስታዲየሙ በመግባት የባህር ዳር ተጫዋቾችን መደብደባቸው ፣ ያንን ተከትሎ የመቀሌ ክለብ እንዳልታገደ እንደዉም የባሕር ዳር ክለብ እንደተቀጣ የሚታወስ ነው፡፡ደብዳቢ ዝም ተብሎ ተደብዳቢ ላይ ፍርድ !!!!! ዛሬ ደግሞ በወልዲያ ከተማ በወልዲያ […]

የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ራሱን ያየበት መነጽር

3 December 2017 ዘመኑ ተናኘ የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ ለ35 ቀናት የግምገማ ስብሰባ ላይ ከርሟል፡፡ በግምገማውም የድርጅቱ ስትራቴጂካዊ አመራር ክልላዊና አገራዊ ተልዕኮውን ከመወጣት አንፃር ያለበትን ቁመና ለማየት የሚያስችል ሥር ነቀል ግምገማ ማካሄዱን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ለአንድ ወር የቆየውን የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በተመለከተ በተለያዩ ሚዲያዎች የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰጡ ነበር፡፡ ከዚህ በፊት ማዕከላዊ […]

ለ35 ቀናት ግምገማ ላይ የቆየው የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አዲስ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አዋቀረ

3 December 2017 ዮሐንስ አንበርብር ለ35 ቀናት በግምገማ ላይ የከረመው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት (ትግራይ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ሥራ አስፈጻሚው ኮሚቴውን እንደገና በማዋቀር ተጠናቀቀ፡፡ ሐሙስ ኅዳር 21 ቀን 2010 ዓ.ም. ከአንድ ወር በላይ የፈጀ ስብሰባውን ያጠናቀቀው የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ዘጠኝ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መርጧል፡፡ ባወጣው የአቋም መግለጫም ራሱ ላይ አካሂጃለሁ ያለውን ሥር ነቀል ግምገማ በዝርዝር አስታውቋል፡፡ በዚህም […]

Long-time TV newsman, and Journalism Pioneer Samuel Ferenji dies

Arefayné Fantahun The renowned Ethiopian journalist, anchor, editor, and chief of Ethiopian Radio and Television under Emperor Haile Selassie, Samuel Ferenji has died in Toronto Canada on November 29 after a long illness. He was 81. “Our father has been in bed the last 14 years, and we believe he is in a better place,” […]

Europe Wanted Migrants Stopped. Now Some Are Being Sold as Slaves.

By DAVID D. KIRKPATRICKNOV. 30, 2017   African migrants packed into the Tariq Al-Matar detention center on the outskirts of Tripoli, Libya, on Monday. Credit Taha Jawashi/Agence France-Presse — Getty Images LONDON — African migrants in Libya face “unimaginable horrors,” the United Nations human rights commissioner declared. “Despicable,” the chairman of the African Union called […]