ህዝብ በቋንቋና በጎሳ እንዲለያይ በማድረግ የሚገኝ የፖለቲካ ጥቅም ኢ-ሰብአዊነት ነው!” (ስዩም ተሾመ)

29/11/2017 የቱንም ቋንቋ ብንናገርና ከየትኛውም ጎሳ ብንመጣ ህልማችን ለሁሉም ኬኒያውያን የምትመች የተባበረች አንዲት ሀገር መፍጠር ነው!” “ህዝብ በቋንቋና በጎሳ እንዲለያይ በማድረግ የሚገኝ የፖለቲካ ጥቅም ኢ-ሰብአዊነት ነው!” ዛሬ የኬኒያው ፕሬዚዳንት ይህን ሲናገሩ ሀይለማሪያም በዚያ ነበሩ። ዛሬ የምስራቅ አፍሪካዋ ብቸኛ የዴሞክራሲ መገለጫ ተብላ የምትሞካሸው በተለይም አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለዜጎቿ በማስተዋወቅና በአንጻራዊ የሚዲያ ነጻነት የምትታወቀው ኬኒያ የነጻነት አርበኛ የጆሞ […]

የአዜብ መስፍን ዕግድ ላይ የሕወሓት ጠቅላላ ጉባዔ ይወስናል | ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማና አቶ ዓለም ገብረዋህድ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ናቸው (ሪፖርተር)

November 29, 2017  ዮሐንስ አንበርብር (ሪፖርተር) የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) በማዕከላዊ ኮሚቴ እያካሄደ በሚገኘው ጥልቅ ግምገማ ከሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት ለጊዜው ታግደው እንዲቆዩ በተደረጉት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ጉዳይ ላይ፣ የሕወሓት ጠቅላላ ጉባዔ የመጨረሻውን ውሳኔ እንደሚሰጥ ምንጮች ገለጹ፡፡ ምንጮች እንደገለጹት ወ/ሮ አዜብ መስፍን እንዲታገዱ የተወሰነው በአሁኑ ወቅት ግምገማ እያደረገ በሚገኘው የፓርቲው ማዕከላዊ […]

ጊንጥ አና ጊንጠኞች! – ዳንኤል ክብረት

  November 28, 2017 – ቆንጅት ስጦታው     ሙኃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት – ብዙ ጊዜ ጊንጥ የሚለውን ቃል ስሰማ ብዙም ትኩረት አልሰጠውም ነበር ዛሬ ግን ጊንጥ አሪፍ ነገር አስተማረኝ፡፡ ይህንን እንድል ያስገደደኝ የዛሬው ፅሁፌ መነሻ የሆነኝ አጭር ታሪክ ነው ታሪኩ እንዲህ ነው፡፡ አንድ ሽማግሌ ውሃ ውስጥ ሊሰምጥ ያለ ጊንጥ ያዩና ሊያድኑት ይፈልጋሉ፡፡ ከዚያም ጊንጡን ከውሃው […]

በወ/ሮ አዜብ መስፍን ዕግድ ላይ የሕወሓት ጠቅላላ ጉባዔ እንደሚወስን  ተጠቆመ

27 November 2017 ዮሐንስ አንበርብር ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማና አቶ ዓለም ገብረዋህድ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ናቸው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) በማዕከላዊ ኮሚቴ እያካሄደ በሚገኘው ጥልቅ ግምገማ ከሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት ለጊዜው ታግደው እንዲቆዩ በተደረጉት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ጉዳይ ላይ፣ የሕወሓት ጠቅላላ ጉባዔ የመጨረሻውን ውሳኔ እንደሚሰጥ ምንጮች ገለጹ፡፡ ምንጮች እንደገለጹት ወ/ሮ አዜብ […]

የሶማሌና የኦሮሚያ ክልሎችን ግጭት ሲከታተል የነበረው ግብረ ኃይል አዲስ ውሳኔ ማስተላለፉ ታወቀ

29 November 2017 ዘመኑ ተናኘ ከወራት በፊት በሶማሌና በኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተውን ግጭት ሲከታተል የነበረው ግብረ ኃይል፣ አዲስ ውሳኔ ማስተላለፉ ታወቀ፡፡ የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሚመራው የፌዴራል ግብረ ኃይል ቅዳሜ ኅዳር 16 ቀን 2010 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ የሶማሌ ክልል በግጭቱ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋል ባለመቻሉ፣ ተባባሪ ያልነበሩ አመራሮች ላይ […]

In Myanmar, Pope Francis Calls for Peace Without Saying ‘Rohingya’

’ By JASON HOROWITZ NOV. 28, 2017 Pope Francis arriving in Naypyidaw, Myanmar’s capital, on Tuesday. In a speech, he gave carefully worded remarks that sought to depict religious differences as a source of enrichment. Vatican press office, via Agence France-Presse — Getty Images NAYPYIDAW, Myanmar — Since his election in 2013, Pope Francis has constantly […]

Drunk Ethiopian embassy official threatens to ‘start war’ with Turkey

  27/11/2017 Hurriyet Daily News   An official from the Ethiopian Embassy in Ankara, who was reportedly drunk, threatened police officers he would “start a war” between Ethiopia and Turkey after he was involved in two traffic accidents on Nov. 26. Numbers of police officers were dispatched to the scene after the accidents on the […]

ዳኛ ዘርዐይ ወልደሰንበት ዛሬ ማሕሌት ፋንታሁንን በችሎት መሐል በወቀሳ አስጠነቀቋት (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)

28/11/2017 ዳኛ ዘርዐይ ወትሮም ትዝብት የማያጣው የፌ/ከፍ/ፍ/ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ዳኛ ሆነው ከመጡ ጀምሮ ሌላ የውዝግብ መንስዔ ሆነዋል። ታዳሚውን በጥርጣሬ ይሁን በጥላቻ በማያስታውቅ ሁኔታ የሚገረምሙት እኚህ ዳኛ ከመጡ ወዲህ ችሎቱ ቁጡ እና ለተከሳሽ ቀርቶ ለታዳሚ አስፈሪ ሆኗል። በሚገርም ሁኔታ እሳቸው ገጽታ ላይ የሚነበበው ቁጣ ሌሎቹ ዳኞች ላይ አይነበብም። የችሎቱ ዳኞች ባለፈው ግዜ (ጋዜጠኛ […]