ሕወሃት እንኳን ተለውጦ ሞቶም ከራሱ የበላይነት ሌላ አያሰብም፣ አያሳስበውም! (ስዩም ተሾመ)

28/11/2017 ሕወሃት አባይ_ወልዱንከሊቀመንበርነት አወረደ፣ #አዜብ_መስፍንን ከድርጅቱ አገደ፣ #አርከበ ዕቁባይ ወጣ፣ ዶ/ር #ደብረፂዮንመጣ፣ … የአቦይ ስብሃት ቤተሰብ ሰባ፣ አባይ ፀሐዬ ገባ፣ … ወዘተ፣ ማንም ወጣ፥ ማንም መጣ፣ “#የሕወሃት_የበላይነት_ይብቃ!” የሚል አመራር ሊመጣ አይችልም፡፡ ሰሞኑን በሕወሃት አመራሮች መካከል የተፈጠረው ልዩነት፣ ዛሬ ደርሶ “እከሌ ተቀጣ፣ እከሌ ደግሞ ወጣ!” የሚሉት ከትጥቅ ትግል ጀምሮ የተለመደ፣ የማይቀየር የሕወሃት ድርጅታዊ ባህላቸው (Organizational Culture) እኮ ነው፡፡ ሕወሃት በውጫዊ ሃይል አስገዳጅነት […]

Canadian firm to face historic legal case over alleged labour abuses in Eritrea

Appeals court rules against mining company Nevsun Resources, clearing way for workers to have claims of human rights violations heard in Canadian court Workers and visitors walk within the processing plant at the Bisha Mining Share Company in Eritrea, operated by Canadian company Nevsun Resources. Photograph: Thomas Mukoya/Reuters Canadian firm to face historic legal case […]

Kenya president sworn in, rival Odinga promises own inauguration

  November 28, 2017 / 10:17 AM Duncan Miriri, George Obulutsa NAIROBI (Reuters) – Kenyan President Uhuru Kenyatta was sworn in for a second term on Tuesday, shortly before riot police teargassed the convoy of opposition leader Raila Odinga, who promised supporters he would be sworn in himself on Dec. 12.  Kenya’s President Uhuru Kenyatta […]

Ethiopia is an outlier in the Orthodox Christian world

  November 28, 2017   By Jeff Diamant An Orthodox priest at Nakuto Lab Rock Church, outside Lalibela, Ethiopia. About three-quarters of Orthodox Ethiopians say they attend church every week. (Eric Lafforgue/Art in All of Us/Corbis via Getty Images) Ethiopia has the largest Orthodox Christian population outside Europe, and, by many measures, Orthodox Ethiopians have […]

Renaissance Dam will not harm Egypt: Ethiopia ambassador

November 28, 2017 By  Al-Masry Al – Youm During a visit to Egypt’s Parliament on Monday, Ethiopia’s Cairo ambassador Taye Atske-Selassie Amde met with members of the African Affairs Committee to discuss a number of issues of mutual concern, including the construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam, which he said would not harm Egypt’s […]

ስለኢትዮጵያ የቤተ ክርስቲያን ስዕሎች ምን ያህል ያውቃሉ?

  28 ኖቬምበር 2017 ABEBAW AYALEW አጭር የምስል መግለጫ ጎንደር የሚገኘው የደብረብርሀን ስላሴ ቤተክርስቲያን ስዕሎች ኢትዮጵያ ከሶስት ሺ አመታት የሚሻገር የስነ ጥበብ ታሪክ እንዳላት አጥኝዎች ያወሳሉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና ከፍ ያለ ሚና እንደተጫወተ የሚመሰክሩ በየአብያተ ክርስትያናቱና በየገዳማቱ ግድግዳዎች ላይ ፤ በኃይማኖታዊ ድርሳናት ውስጥ እንዲሁም በእንጨት ላይ የተሰሩ በርካታ ስዕሎች ለዘመን መደራረብ እጅ ሳይሰጡ ይገኛሉ። በአዲስ […]

ሩዋንዳ ስደተኞችን ከእስራኤል እንዳትቀበል ጥሪ ቀረበላት

  JACK GUEZ አጭር የምስል መግለጫ እአአ 2014 በእስራኤል የሚኖሩ ስደተኞች በሀገሪቱ ውስጥ የጥገኝነት መብት እንዲሰጣቸው የተቃውሞ ሰልፍ ባደረጉበት ወቅት መቀመጫቸውን እስራኤል ያደረጉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋማት ሩዋንዳ ከእስራኤል የሚባረሩ ስደተኞችን እንዳትቀበል ለፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ግልጽ ደብዳቤ ጻፉ። የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እና የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ በእስራኤል የሚገኙ ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ ለማዘዋወር የጀመሩትን […]

ህወሃት አዜብ መስፍን አገደ፤ ሊቀመንበሩን ሻረ፤ ግምገማው ቀጥሏል

Posted on November 27, 2017 የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ሕወሃት በግምገማ “መሞሻለቅ” ከጀመረ ሰነባብቷል። ይኽ “የከረረ” የተባለ ግምገማ ተከትሎ የሃሳብ መለያየት የታየበት፣  መቧደን የተስተዋለበት፣ ስብሰባ ረግጦ መውጣት የተደረሰበት፣ “አሞኛል” በሚል ሰበብ አንዳንዶች መደበቅ የመረጡበት እንደነበር ከመቀሌ መረጃዎች አስቀደምመው ሲደመጡ ነበር። ዛሬ ራሱ ህወሃት ለመንግስት መገናኛዎች ባሰራጨው መረጃ በከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ እንደተወሰደ ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሰረት […]

አዜብ ያለቀሰችው ለመለስ ነው ወይስ ለስብሓት? – ናትናኤል አስመላሽ

November 28, 2017  አዜብ መለስ የሞተ ጊዜ ያሳየችው የለቅሶ አይነት እና የእምባ ብዛት የሚገርም ነበር፣ እውን አዜብ ያኔ ለመለስ ነበር ያለቀሰችው? መልሱ አይደለም ነው። አዜብ ካንጀትዋ ያስለቀሳት የመለስ መሞት ሳይሆን የስብሓትን በሂወት መኖር እና የመለስ አዜብ ቡዱን ስልጣን በስብሓት ቡድንን መነጠቅን ያሳስባት ስለ ነበር ብቻ ነው። በመለስ እና በሳሞራ ከሁሉም ስልጣኖች የተገለለው ስብሓት ነጋ ቂሙን […]