Egypt wants outside experts to help settle Nile dispute

    A general view of Ethiopia’s Grand Renaissance Dam, as it undergoes construction, is seen during a media tour along the river Nile in Benishangul Gumuz Region, Guba Woreda, in Ethiopia March 31, 2015. REUTERS/Tiksa Negeri ADDIS ABABA (Reuters) DECEMBER 27, 2017 – Egypt said on Tuesday it had suggested to Ethiopia and Sudan […]

ግልጽ ደብዳቤ፦ ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)

    December 27, 2017  Share Tweet Pin Email Share (ጋዜጠኛ በፈቃዱ ኃይሉ) ጉዳዩ፦ በቂሊንጦ እሳት ሰበብ ስለታሰሩት ሰዎች የተደረገውን ምርመራ በተመለከተእንደሚታወቀው ኢሰመኮ በቀን 20 ጥቅምት 2010፣ በደብዳቤ ቁጥር ሰመኮ/2.1/29/2010 እንደገለጸው ነሐሴ 1/2008 አዲስ አበባ ማረሚያ ቤት (ቂሊንጦ) ግቢ ውስጥ የተነሳውን እሳት መንስዔ ለማጣራት በተደረገው ምርመራ አሰቃቂ የመብቶች ጥሰቶች ተፈፅመዋል። በእነ መቶ ዐለቃ ማስረሻ ሰጤ […]

የፓርላማ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡትን ጥሪ እሳቸውና የኢሕአዴግ አመራሮች ድርጅታዊ ምላሽ እየሰጡበት ነው

  ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ 7 December 2017 ዮሐንስ አንበርብር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ወቅታዊ የአገሪቱ የፖለቲካ ውጥረቶችን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ምላሽ እስኪሰጧቸው ድረስ መደበኛ ስብሰባዎችን እንደማይሳተፋ በመግለጻቸው ምክንያት፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሌሎች የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ጋር በመሆን የፓርላማ አባላቱን በድርጅታዊ መዋቅር እንዳነጋገሩ ተሰማ። በዚህም ምክንያት የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ […]

8 South Sudanese refugees killed on Christmas Eve in Ethiopia

DIMA – 27 Dec 2017               Unknown gunmen killed eight South Sudanese refugees, including women and children at Dima Refugee Camp in Gambella region of neighbouring Ethiopia over the weekend, a camp leader said. Andrew Kaka, chairman of Zone B at Dima camp, told Radio Tamazuj on Wednesday that at least eight people including women and […]

Dam negotiations going on: Interview with Ethiopia’s ambassador to Cairo

A visit by the Ethiopian prime minister to Cairo should allow negotiations to proceed on the Grand Ethiopian Renaissance Dam, Ethiopian ambassador to Egypt Taye Stke-Selassie Amde tells Dina Ezzat Dina Ezzat , Wednesday 27 Dec 2017 Taye Stke-Selassie Amde (Photo: Al-Ahram Weekly) Related Egypt’s Shoukry proposes World Bank as third party on Ethiopian dam […]

አማራ ጠላቱን የሚወድ አስገራሚ ህዝብ (ማተቤ መለሰ ተሰማ)

December 27, 2017 13:20 የትግራይ ህዝብ ጠላትህ ማነው በማለት የህዋሃቱ  ነባር ታጋይ አቶ ዓለም ሰገድ አባይ ላቀረቡለት ጥያቄ 82% በመቶ የሚሆነው ጠላቴ አማራ ነው። ብሎ እንደመለሰ በጥናታዊ መጻፋቸው አስፍረውታል። አማራው ግን 1ኛ. 1770ዎቹ የተነሱትና ኢትዮጵያን ልክ እንደዛሬው ለ70 አመታት ያህል ተበታትና። በእርስ በርስ ጦርነት እንድትናጥ ያደረጓት። ትግራይ በቀሉ እራስ ስዑለ ሚካኤል። ጎጃምን ወርረው አባይ እስከ […]

Egypt and Ethiopia clash over huge River Nile dam

  December 27, 2017 06:46 Cairo fears that hydropower project will reduce access to water Heba Saleh in Cairo and John Aglionby in Nairobi Nothing illustrates the extent of Egypt’s dependence on the Nile as much as an aerial view of the country. Amid vast deserts, the river and its cultivated banks appears a narrow green ribbon snaking […]

The Current National Security Crisis in Ethiopia

  December 26, 2017 Press Statement from the Ethiopian Dialogue Forum (EDF) The Ethiopian Dialogue Forum, a not-for-profit think-tank established more than a year ago, represents a cross-section of intellectuals, academics, civil society activists and others residing in Ethiopia and in the Diaspora. It has sponsored a dozen public forums on critical policy issues such […]

ዉሳኔ አልባዉና አይቋጬው የኢሓአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቲ ስብሰባ (ግርማ ካሳ)

27/12/2017 ስለ ኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ የጠየቃችሁኝ አላችሁ። ስብሰባውን ገና አልጨረሱም።እንደ ዜና ሊቀርብ የሚችል የወሰኑት ዉሳኔ የለም። የአባዱላን ከአፈጉባዬነት ለመልቀቅ ያስገባዉን መለቀቂያ ከመቀበል ውጭ። እርሱም ቢሆን እንደትልቅ ነገር የሚቆጠር አይደለም። አባዱላ ለቀቀ ቆየ ያው ነውና። በስራ አስፈፃሚው ህወሃቶች ከአጋሮቻቸው ጋር ጊዜ በመግዛት እነ ለማንና ገዱን ለማዳከም እየሞከሩ ነው።እነ ለማና ገዱን በስብሰባ ጠምደው፣ “እንደዚህ ቅር […]