“ወጣቱ በሠላማዊ መንገድ ሥልጣንን መንጠቅ አለበት” ሜጀር ጄኔራል አበበ ተክለሃይማኖት

    November 23, 2017 05:36 በይርጋ አበበ የህወሓት ታጋይና በኋላም የአየር ኃይል አዛዥ የነበሩት ሜጀር ጄኔራል አበበ ተ/ሃይማኖት ከአየር ኃይል አዛዥነታቸውና ከህወሓት/ኢህአዴግ አባልነታቸው ራሳቸውን ካገለሉ በኋላ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ሆነው ቆይተዋል። በኋላም በጡረታ ተገልለዋል። ኢህአዴግ ሥልጣን መልቀቅ የነበረበት በ1987  ዓ.ም ነበር። ሆኖም ሁልጊዜም እኔ አውቅልሃለሁ በሚለው አመሉ እሥካሁን ሥልጣን ላይ ቆይቷል ሲሉ ይናገራሉ። […]

ሮዴዢያ፤ ዚምባብዌ …? – በሳምሶን ደሳለኝ

    November 23, 2017 በሳምሶን ደሳለኝ/ ሰንደቅ፡ የሰሞኑ የዚምባብዌ ፖለቲካዊ ቀውስ የጀመረው ሮበርት ሙጋቤ በባለቤታቸው ግፊት ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩትን ኤመርሰን ምናንጋግዋ ‘ታማኝ አይደሉም’ ብለው ከሥስልጣን ካባረሯቸው በኋላ ነበር። የኤመርሰን ምናንጋግዋን መባረር ይፋ ያደረጉት የኢንፎርሜንሽን ሚኒስትሩ ሳይመን ካሃያ ሞዮ ምናንጋግዋ “ታማኝ” አይደሉም ሲሉም ተደምጠዋል። በገዢው ፓርቲ “አዞው” በሚል ስም የሚታወቁት ምናንጋግዋ፣ ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ “ዛኑ ፒኤፍ ፓርቲ […]

የኢትዮጵያ መንግሥት የፀረ ሽብር ሕጉን እየተጠቀመ ያለበት ሁኔታ ዩናይትድ ስቴትስን እንደሚያሳስባት አምባሳደር ማይክል ሬነር ገለፁ

November 23, 2017 14:49 ቀደም ሲል በኦሮምያ በሶማሌ ድንበር በአለፉት ሳምንታት ደግሞ በተለያዩ ቦታዎች የተከሰተው ብጥብጥና ሁከት እንደሚያሳስባቸው በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ገለፁ፡፡ በዚሁ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሀገሪቱ ባለሥልጣናት ጋር እየተነጋገሩ እንደሆነም አዲሱ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክል ሬነር በአዲስ አበባ ባደረጉት የመጀመሪያ ቃለ ምልልስ ጠቁመዋል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት የፀረ ሽብር ሕጉን እየተጠቀመ ያለበት ሁኔታ ዩናይትድ ስቴትስን […]

የህወሓት  ማእከላይ ኮሚቴ  ስብሰባ  አጫጭር  መረጃዎች  – ኣስገደ ገብረስላሴ  

  November 23, 2017 14:24 አጫጭር  መረጃዎች ——————————— የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ጭንቀት  የተሞሏበት እና ኣንድ ኣንድ ማእከላይ ኮሚቴ ታመናል ብለው ወደ  ኣመሪካ የሸሹ ፣ታመምን ብለው ተደብቀው በሰው ቤት   የሚተኙ ፣የስብሰባ መድረክ ረግጠው  የወጡ ( የሸሹ )  ፣ በስብሰባ  ውስጥ ገብተው የሚጣሉ ፣ በኣጠቃላይ ስብሰባው ጠብ ፣መናናቅ ፣በቂም በቀል ብድር መማላለስ የተሞሏበት ሆኖዋል ። ከነዛ ምክንያት […]

ህወሃት በመቀሌው ስብሰባ ባድመን ለመስጠት ምክክር ማድረጉ ተሰማ

    November 22, 2017 22:51 ህወሃት ያጋጠመውን የህልውና አደጋ በአዲስ የውጭ ፖሊሲ ሊመክት ይቻለዋልን? በወንድወሰን ተክሉ ልዩ-ሪፖርታዥ ላለፉት ሁለት ሳምንታት በመቀሌ ዝግ ስብሰባ ተቀምጦ የነበረው የህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ ከኤርትራ ጋር ያለውን ግንኙነት ለመለወጥ በሚያስችለው ሁለት መሰረታዊ ነጥቦች ላይ መምከሩ የተገለጸ ሲሆን የባድመን መሬት ለአስመራ የመስጠትና የኤርትራን ተቃዋሚን ማስታጠቅ ማቆም እንደሆነ አፍሪካን ኢንተለጀንስ ዘግባል። የህወሃት […]

ከነስዬ ውድቀት መማር ተገቢ ነው (ያሬድ ጥበቡ)

22/11/2017 እኔ እንደሚመስለኝ ወያኔ ስብሰባ የሚያራዝመው አዲስአበባ ለመመለስ ስለፈራ ሊሆን ይችላል ብለን መጠርጠር ተገቢ ነው ። ዘገባው እንደሚለው የወያነ መሪዎች መወያየት አቅቷቸው ተራ ዘለፋና ስድብ ውስጥ ከገቡ፣ የቀሩት የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች እነሱን ቁጭ ብለው መጠበቅ የለባቸውም ። ወያኔ መቐለ ባለበት ሰአት ሶስቱ ድርጅቶች ተገናኝተው ለወቅቱ የሚመጥን እርምጃዎች ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ። ካስፈለገ ወያኔ የሌለበት መንግስታዊ ሥልጣንን […]

The Sheikh of Ethiopia: How Saudi purge could disrupt an African country

Mohammed Hussein al-Amoudi, one of Ethiopia’s biggest investors, among those arrested in Saudi anti-corruption campaign   Mohammed Hussein al-Amoudi, an Ethiopian-Saudi dual citizen (Twitter/@amggebre) Dania Akkad Tuesday 21 November 2017 13:25 UTC Last update: Tuesday 21 November 2017 22:46 UTC  676 1027reddit9 2 0googleplus3 1727 Topics: SaudiPurge Tags: ethiopia, Mohammed Hussein Al-Amoudi, Mohamed Bin Salman, China, Investment, Asset Seize, […]

TPLF is secretly planning a major diplomatic shift towards Eritrea including relinquishing Badme

Ethiopian government is secretly planning a major diplomatic shift towards Eritrea. The Ethiopian government is, for instance thinking of ceasing to arm Eritrean Oppositions groups, and at the most recent meeting of the TPLF central committee in mekele the possibility of relinquishing Badme to Eritrea was discussed. Read the details below. Source: African Iintelligence https://www.africaintelligence.com/ion/corridors-of-power/2017/11/17/addis-is-secretly-planning-a-major-diplomatic-shift,108281291-art

አህመዲን ጀበል ያቺን ሰዓት! (ክፍል ሦስት፤ ሃብታሙ አያሌው)

21/11/2017 …የሀገር ውስጥ ደህንነት ኃላፊ የነበረው ወልደስላሴ ወልደ ሚካኤል ቁመቱ አጭር ከመነፅር ስር የሚቁለጨለጩ ትንንሽ ተጠራጣሪ አይኖች ያሉት ከሲታ እና ባለ ቁጡ ፊት ተብሎ የሚገለፅ አይነት ነው። ደጋግሜ ለመግለፅ እንደሞከርኩት አህመዲን መረጃ የሚያገኝበትን መንገድ ተመራምሮ ማግኘት ለማናችንም አልተቻለንም። ቀንም ለሊትም ከጎናችን ሳይለይ አብሮን ከርሞ ሳለ ባለ ስልጣናቱ በቢሮ የዶለቱትን ጉዳያቸውን ብቻ ሳይሆን ክፉ የመከሩበትን የቢሮ […]