ማርጀቱንና መበስበሱን ያለሃፍረት የነገረን ሕወሃት ሞቱን እስኪያረዳን አንጠብቅም-ከሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ

November 21, 2017 ላለፉት 26 ዓመታት ኢትዮጵያን በብረት መዳፍ ውስጥ አስገብቷት የነበረው ሕወሐት ማርጀቱንና መበስበሱን ሰሞንኑን መቀሌ ሲያደካሂደው በቆዬውና ባልቋጨው ስብሰባ ባቋራጭ በሰጠው መግለጫ አሳውቆናል፡፡ ለእርጅናዬ ምክንያት ናቸው ብሎ የገለፃቸው ነጥቦች ማለትም በሕወሃት ውስጥ የፀረ ዲሞክራሲ አስተሳሰብ መስፈን፣ በቡድን ተከፋፍሎ የአጥቂነትና የተከላካይነት ሽኩቻ መኖር፣ ከሌሎች እህት ድርጅቶቹ ጋር የነበረው ግንኙነት አሉታዊ የነበረ መሆኑና በዚህም ምክንያት […]

“የኦብነግ ባለስልጣን ተላልፎ መሰጠት ህገ-ወጥ ነው” የሶማሊያ ኮሚሽን

BBC SOMALI በሶማሊያ ፓርላመንት የተቋቋመው ኮሚሽን አወዛጋቢ የተባለውን የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ባለስልጣን ለኢትዮጵያ ተላልፎ መሰጠት ህገ-ወጥ መሆኑን አሳውቋል። የኮሚሽኑ ሪፓርት እንደገለፀው የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር የአሸባሪ ቡድን ተብሎ መፈረጁን በመቃወም በሶማሊያና በኢትዮጵያ መካካል አሳልፎ የመስጠት ስምምነት እንደሌላቸውም ጠቅሷል። ለዚህ ድርጊትም የሶማሊያን የደህንነት ኤጀንሲን ጥፋተኛ አድርጓል። ከኢትዮጵያ መንግሥት ጥያቄን ተከትሎ የሶማሊያ መንግስት አብዲክራም […]

ሮበርት ሙጋቤ ሥልጣን ለቀቁ -BBC

የዚምባቡዌው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ሥልጣን መልቀቃቸውን የሀገሪቱ ፓርላማ አፈጉባኤ አስታውቀዋል። ይህ ያልተጠበቀ ውሳኔ የተሰማው የሀገሪቱ ህግ አውጪዎች በሁለቱ ምክር ቤቶች ጥምር ስብሰባ እርሳቸውን ለመክሰስ በሚያስችል ሁኔታ ዙሪያ እየተወያዩ ባለበት ጊዜ ነው። ሙጋቤ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ በፈቃዳቸው እንዲለቁ የቀረበላቸውን ጥያቄና ግፊት አልተቀበሉም ነበር። ዛሬ ግን ለ37 ዓመታት ከነበሩበት ሥልጣን ለመልቀቅ መፍቀዳቸው ተዘግቧል። በመልቀቂያ ደብዳቤያቸው ውሳኔያቸውን የቀየሩት […]

ለሰላምና ዴሞክራሲ መሠረቱ ብሄራዊ መግባባትና የሁሉም ባለድርሻዎች ተሳትፎ ነው !(ሸንጎ)

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) Ethiopian People’s Congress for United Struggle (Shengo) www.ethioshengo.org shengo.derbiaber@gmail.com 44 7937600756 , +1 9168486790 E-mail : shengo.derbiaber@gmail.com ለሰላምና ዴሞክራሲ መሠረቱ ብሄራዊ መግባባትና የሁሉም ባለድርሻዎች ተሳትፎ ነው !! ኅዳር 8፣ 2010 (November 17, 2017) በሀገራችን በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ የተፈጠሩ ሁኔታዎችን በትክክል መጠቀም ባለመቻሉ ከአምባገነን አገዛዝ ወደ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመሸጋገር አልተቻለም። ከአንድ […]

የኩራትና የውርደት ልዩነት ያልገባው መስፍን ወልደማርያም ጌታቸው ረዳ

  ብዙዎቻችሁ የኔን ትችት ያነበባችሁ ስለ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስተች በጥንቃቄና በአክብሮት ‘በአንቱታ” ነበር (የምተቸውን ነጥብ ሳልስት ማለት ነው)። ዛሬ ግን ስደተኛውን ሁሉ በሚያስደነግጥ የስድብ ቸነፈር ገርፈውናል እና አክብሮትን የማያወቅ ሰው አንተ መባሉ ባህላችን ነውና ‘እሱ’ በሚል የአጸፋ መልስ ስምልስ ቅር የሚላችሁ ሰዎች ካላችሁ ሰውየው የጻፈውን ማንበብና ለዚህ ቁጣ እንዴት እንዳደረሰን መመዘን ነው። የፕሮፌሰሩ በስደተኛ […]

Ethiopia, Sudan and Egypt diverge over GERD’s impact

November 20, 2017 05:46 November 19, 2017 (KHARTOUM) – Khartoum disclosed on Sunday that new differences have emerged with Egypt over the findings of a consultative report related to the impact of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). The Sudanese Minister of Water Resources, Irrigation and Electricity Mutaz Musa made his remarks after the failure […]

በእስር ላይ የሚገኙት የወልቃይት አማራ ማንነት የኮሚቴ አባላት የህወሃቱ ካድሬና ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት እንዲነሱላቸው ጥያቄ አቀረቡ

  (ጌታቸው ሽፈራው) ተከሳሾች ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት እንዲነሱላቸው ጥያቄ አቀረቡ “እሱ ተከራካሪ፣ እሱ መልዕክት አስተላላፉ፣ እሱ ዳኛ ሊሆን አይችልም” አቶ አታላይ ዛፌ “የተከሰሳችሁት በወልቃይት አማራ ማንነት ነው ወይስ በሽብርተኝነት የሚለው የሚታይ ይሆናል” ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት “እኚህ ዳኛ በማህበራዊ ሚዲያ ያቀረቡት የህወሓትን አቋም ነው” ዘመነ ጌቴ   የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት […]

Supreme Court upholds Uhuru Kenyatta’s victory

The Supreme court unanimously upheld the October rerun of the Kenyan presidential election [Reuters] Kenya’s Supreme Court has unanimously upheld President Uhuru Kenyatta’s election victory in a rerun vote that was held in October. Opposition candidate Raila Odinga had said the results of the first election were invalid and challenged the processes of the second […]

እፍረተ ቢሱ በረከት ሰምዖን (አቻምየለህ ታምሩ)

20/11/2017 ይህ ከታች ሲናገር የምትመለከቱት ነውረኛ ፍጡር መብራህቱ ገብረህይወት ወይንም በሚኒስትር ስሙ በረከት ሰምዖን ይባላል። ይህ ፍጡር ዘሩ ሙሉ በሙሉ ኤርትራዊ ነው። ይህ በዘሩ ሙሉ በሙሉ ኤርትራዊ የሆነ የሰው ጠንቅ ወያኔ በአማራ ስም ያቋቋመው ድርጅትና ክልል ገዢና ፈላጭ ቆራጭ ነው። የዘር ፖለቲካ የሚያራምድ ማንም ሰው የግድ እሱም በዘሩ መደራጀትና በዘሩ የተደራጀ ፓርቲ መሪ መሆን አለበት […]