የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል በኦሮሚያ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ

November 15, 2017 | የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል ትላንት በኦሮሚያ ውስጥ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ፡፡ ጥቃቱ የተፈጸመው በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ ዞን ሊበን ወረዳ ውስጥ መሆኑን ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ በጥቃቱም ሰባት ሰዎች የተገደሉ ሲሆን፣ ዛሬም በስፍራው ከፍተኛ ውጥረት መንገሱን ለመረዳት ተችሏል፡፡ ጥቃት ፈጻሚዎቹ የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል የፖሊስ አባላት መሆናቸውን በዓይናቸው እንደተመለከቱ የገለጹት ነዋሪዎች፣ በቀጣይም ለደህንነታቸው […]

የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የፀጥታ ዕቅድ አፈትልኮ የወጣ ሰነድ

በቅርቡ የተዘጋጀው የፌደራል ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት የፀጥታ ዕቅድ ሰነድ በ”Addis Standard” በኩል አፈትልኮ ወጣ፡፡ በሰነዱ ውስጥ ከተጠቀሱት እጅግ በጣም አሳፋሪና አስፈሪ ከሆኑ የተግባር ዕቅዶችና ግቦች ውስጥ፦​ለግጭት ችግር ይፈጥራሉ በተባሉ አከባቢዎች የክልሎች የፀጥታ ሃይል ከአከባቢው እንዲነሳ ማድረግ፣ ለግጭት የሚያነሳሱ ግለሰቦች ይሁኑ ቡድኖች መለየትና በቁጥጥር ስር በማዋል ለህግ ማቅረብ፣ በተለያየ መንገድ ህብረተሰቡን ለጦርነት የቀሰቀሱ፣ በህዝቦች መተማመን እንዳይኖር ፀረ-ህዝብ ቅስቀሳዎችን […]

የመቀሌው ሽኩቻና የህወሃት የውድቀት አፋፍ | ክንፉ አሰፋ

መቀሌ ወሩን ሙሉ ውጥረት ውስጥ ከርማለች። ከተማዋ ላይ እየወረደ ያለው ዶፍ የሚያባራ አይመስልም። የህወሃቶቹ የዘንድሮ መሰባሰብ ለጤና እንዳልነበረ ግልጽ ነው። ሰዎቹ እንደወትሮው “በሃገር ጉዳይ ላይ” ለመዶለት ወደ መቀሌአልተጓዙም። ቀደም ሲል ጠላታችን ድህነት ነው ሲሉን ነበር። አሁን ግን በለሁለት ተቧድነው አንዱ ሌላውን ጠላት ሲል ይሰማል።  በግል ጸብ ለሁለት መሰንጠቃቸው የአደባባይ ምስጢር ይሁን እንጂ፤ እርቅ እና ሰላም በአጀንዳቸው […]

EXCLUSIVE:Mengistu urges military takeover of Mugabe succession

    November 15, 2017 21:40 Risks of Martial Law heighten By Itai Mushekwe/Mary-kate Kahari/ Malvin Motsi Spotlight Zimbabwe COLOGNE/VUMBA– Ethiopia’s exiled autocrat, Mengistu Haile Mariam, now a full Zimbabwean citizen has reportedly urged the military to take an active, and decisive role in President Robert Mugabe’s cumbersome succession gridlock, amid growing fears of a […]

EXCLUSIVE: Senior Saudi figures tortured and beaten in purge

November 15, 2017 21:11 Middle Easter Several detainees taken to hospital with torture injuries, while sources tell MEE scale of crackdown is bigger than authorities have revealed Crown Prince Mohammed bin Salman has overseen arrest of hundreds of people, including senior royals, ministers and tycoons (AFP) Some senior figures detained in last Saturday’s purge in […]

ከአል-አሙዲን ሀብት ጀርባ ያሉ ሃይሎችና የሀብቱ መነሻ ምንጭ ሲፈተሽ (ወንድወሰን ተክሉ)

15/11/2017 **መንደርደሪያ-እውነታ- የሰለሞን እጽነሽ የቅዱሳን እንባ ያበቀለሽ ቅጠል ዛሬ አዲስ አይደለም በለኮሰው እሳት የነካሽ ሲቃጠል **ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ** ዘውድ ያልደፉት ቱጃር አል-አሙዲን አይሆንም ወይም ሊሆን አይችልም የሚባል ክስተት አጋጥማቸው ዜግነትን በመረጡበት ሀገራቸው ሳኡዲ ዓረቢያ ከተቀፈደዱ ሳምንት አለፋቸው። የ71ዓመቱን ቱጃር ህይወት በሶስት የህይወት ክፍል ክፍያ ላስቀምጠው እወዳለሁ። 1ኛ-ቱጃሩ ከተወለዱበት እስከ ወደ ሳኡዲ ዓረቢያ የተሰደዱበት የልጅነት ዘመን የሆነውና […]

ከዉሃ በፈረቃ ወደ ወንዝ ጉዞ -የብአዴን ገጸ-በረከት ለሕዝቡ  – ግርማ_ካሳ

November 15, 2017 10:58 ብአድን “እንታደሳለን እየታደስን እንሰራለን” የሚል ፉከራ ሲያደርግ ነበር። ሆኖም ቢያንስ ራሱን ከጥገኝነት አውጥቶ ለህዝብ የሚረባና የሚጠቅም ሥራ ሊሰራ ይችላል ብለን ስናስበው የነበረው ብአዴን ሕዝቡን ለበለጠ መከራ እየዳረገው ነው። – እነ አቶ ለማ መገርሳ የኦፌኮ አመራሮች እንዲፈቱ ግፊት ሲያደርጉ፣ ብአዴን ግን ለነ ኮሎኔል ደመቀ፣ ለነ ንግስት ይርጋ ሲሟገት አይሰማም። – በተቀረው የአገሪቷ […]

Income for Ethiopian citizens lags behind Israeli average, study finds

  Rivlin and Ethiopian PM reminisce on joint biblical heritage As Ethiopian olim trickle to Israel, many wonder when’s their turn By Sarah Levi November 15, 2017 18:43 Ethiopian Israelis earn thousands of shekels less per month than the average earned by Israelis overall, Taub Center for Social Policy Studies says   Members of the […]