የኢትዮጵያና የእንግሊዝ የድንበር ስምምነት (በላይነው ኣሻግሬ)

  27/12/2017 እንዲያው የኢትዮጵያና የሱዳን ድንበር ሲነሳ ሁል ጊዜ ይገርመኛል፡፡ እኔ እንኳ እንደማስታውሰው በ2000፣ 2002፣ 2007፣ እና ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ደግሞ አጀንዳ ሆኖ ነበር፡፡ ሁለቱ ሀገራት ድንበር ሳይኖራቸው ቀርቶ ነው ይህ ሁሉ ነገር መፈጠሩ? አይደለም፡፡ የድንበር ስምምነት ሳይኖር ቀርቶ ነውን? አይደለም፡፡ ኢትዮጵያ ከጎረቤት አገሮች ጋር በዓለም አቀፍ የታወቀ ድንበር ነው ያላት — በቀድሞው ኢጣሊያ-ሶማሊላንድ በኩል […]

ለማ መገርሳ “አውሬውን አቁስለነዋል፤ ይህ ግን በቂ አይደለም” እያሉ ነው (ክንፉ አሰፋ)

December 27, 2017         “አውሬው ቆስሏል*። ቆስሎ ስላልተኛ፣ ማቁሰሉ ብቻ በቂ አይደለም። ተመልሶ እንዳይመጣ እርግጠኞች መሆን አለብን።” የሚለው ቃል የወጣው ከ”ጽንፈኛው ዲያስፖራ” ወይንም ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች አይደለም። ከአውሬው ጋር አጋር ሆኖ ከሚሰራ ድርጅት መሪ ነው። ያውም በገዥው ፓርቲ ልሳን። የ26 ዓመቱ ፖለቲካ እየተንከባለለ እዚህ ላይ ደርሷል። አንድ ሰው እውነትን በመናገሩ ጀርባው ተጠንቶ፣ ደሙ ተለክቶ፣ ግንባሩ […]

የፓርላማ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡትን ጥሪ እሳቸውና የኢሕአዴግ አመራሮች ድርጅታዊ ምላሽ እየሰጡበት ነው

27 December 2017 ዮሐንስ አንበርብር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ወቅታዊ የአገሪቱ የፖለቲካ ውጥረቶችን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ምላሽ እስኪሰጧቸው ድረስ መደበኛ ስብሰባዎችን እንደማይሳተፋ በመግለጻቸው ምክንያት፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሌሎች የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ጋር በመሆን የፓርላማ አባላቱን በድርጅታዊ መዋቅር እንዳነጋገሩ ተሰማ። በዚህም ምክንያት የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በአገሪቱ የተከሰተውን ውጥረት ለመፍታት እያካሄደ የነበረው […]

አቶ በቀለ ገርባ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የማይቀርቡ ከሆነ በፖሊስ ተገደው እንዲቀርቡ እንዲታዘዝላቸው ጠየቁ

27 December 2017 ታምሩ ጽጌ አቶ በቀለ ገርባ በመከላከያ ምስክርነት የተቆጠሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ፍርድ ቤት የማይቀርቡ ከሆነ፣ በፖሊስ ተገደው እንዲቀርቡ ትዕዛዝ እንዲሰጥላቸው ፍርድ ቤትን ጠየቁ፡፡ በእነ አቶ አያና ጉርሜሳ የክስ መዝገብ የተካተቱት (22 ተከሳሾች ናቸው) አቶ ደጀኔ ጣፋና አቶ አዲሱ ቡላ (በተከሰሱበት የሽብር ተግባር ወንጀል ተከላከሉ የተባሉ ናቸው)፣ እንዲሁም አቶ በቀለ ገርባ […]

የኢዴፓ አመራሮች ውዝግብ ቀጥሏል

27 December 2017 ነአምን አሸናፊ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ብሔራዊ ምክር ቤት እሑድ ታኅሳስ 15 ቀን 2010 ዓ.ም. በቅሎ ቤት አካባቢ በሚገኘው ዋና ጽሕፈት ቤቱ ባካሄደው ስብሰባ አቶ አዳነ ታደሰን በፕሬዚዳንትነት መረጠ፡፡ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዘንድ ተቀባይነት የላቸውም የተባሉ ጉዳዮችንም ማስተካከሉንና ለቦርዱ ማስገባቱን ለሪፖርተር ቢገልጽም፣ እንደገና ተቃውሞ በመነሳቱ ውዝግቡ ቀጥሏል፡፡ ሰኞ ታኅሳስ 16 ቀን 2010 […]

Global alliance for the Rights of Ethiopia (GARE): Stop Targeted and Selective Ethnic – Killings in Ethiopia

December 26, 2017  Press Statement  The Global Alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) has been in the forefront in defending the rights of Ethiopians within and outside the country. Thanks to the generosity of supporters in the Diaspora, GARE has provided financial support to those in greatest need: families of those killed through extrajudicial […]

1,000 Amisom troops leave Somalia in gradual pullout

    Tuesday December 26 2017 African Union Mission in Somalia troops patrol Mogadishu town on December 3, 2014. The transitional government of Somalia has been progressively taking over Amisom’s roles. PHOTO | ABDULFITAH HASHI NOR | AFP In Summary Mr Madeira said the new government has been ensuring its national security forces are trained […]

‘Which army is he going to command?’ -NASA MP revolts against Raila over swearing-in

By Stanley Ongwae Published Tue, December 26th 2017 at 13:51 West Mugirango MP Vincent Kemosi (Ford-Kenya) addresses members of his constituency. The MP has told Raila to drop his planned swearing-in. [Stanley Ongwae, Standard] Ford-Kenya’s West Mugirango MP Vincent Kemosi has criticized opposition leader Raila Odinga over his planned swearing which he said will be […]

Sudan is not part of Turkish, Qatari and Iranian axis: FM

Tuesday 26 December 2017 December 26, 2017 (KHARTOUM) – Sudan’s Foreign Minister Ibrahim Ghandour said his country’s foreign policy doesn’t embrace engagement in “alliances” expressing readiness to forge military cooperation with Turkey or any other friendly country. The Turkish President Recep Tayyip Erdogan, accompanied by a large delegation, on Sunday paid a two-day visit to […]