የኦሮሞና የአማራ ሕዝቦችን ያገናኘው መድረክ ለምን አስፈለገ?

ቅዳሜ ጥቅምት 25 ቀን 2010 ዓ.ም. በባህር ዳር ከተማ የአማራና የኦሮሞ ሕዝቦች የትስስር መድረክ ላይ የተገኙ ተሳታፊዎች 8 November 2017 ዘመኑ ተናኘ ለአምስት ቀናት የተካሄደው የኦሕዴድ ድርጅታዊ ኮንፈረንስ በተጠናቀቀ ማግሥት በክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ የሚመራ የልዑካን ቡድን ወደ ባህር ዳር አቅንቶ ነበር፡፡ በዚህ የልዑካን ቡድን አቶ ለማ መገርሳን ጨምሮ፣ የኦሕዴድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊና […]

Chinese companies keep investing in Ethiopia

Xinhua | Updated: 2017-11-10 11:17 ADDIS ABABA – As Ethiopia strives to become the manufacturing hub of Africa, more and more Chinese companies are showing an interest in investing in the east African country. The latest Chinese company that will soon establish a presence in Ethiopia is the Wuxi No. 1 Cotton Mill, which is […]

የግራዚያኒ ሐውልት እንዲፈርስ በጣልያን የሚገኘው ፍርድ ቤት ወስኗል

Posted by admin | 10/11/2017 የኑስ ሙሃመድ ሐውልቱ እንዲቆም ያደረጉት የጣልያን ባለስልጣናትም የእስራትና የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል ሐውልቱ እንዲፈርስ ሲከራከሩ የነበሩ ኢትዮጵያውያን እና ጣልያናውያን በሰሩት መልካም ተግባር ተሸልመዋል *** የጣልያኑ ፋሽስት መሪ ቤንቶ ሞሶሎኒ ቀኝ እጅ የነበረውና ለበርካታ ኢትዮጵያውያንና ሊብያውያን ዜጎች ሞት ተጠያቂ የሆነው በሙሉ ስሙ ሩዶልፎ ግራዚያኒ /Rodolfo Graziani/ የተሰኘው ሰው ሐውልት እንዲፈርስ በጣልያን ሀገር […]

How a rare protest scared the Eritrean regime

protest scared the Eritrean regime How a rare protest scared the Eritrean regime Teachers, parents and students protested a government decision on their school. What ensued was a regime overreaction. by Abraham T Zere On October 31 there was a rare protest in the capital of Eritrea, Asmara [Reuters/Thomas Mukoya] Amid the standard heavy military […]

UK to double trade support for Ethiopia

UK’s export finance available to Ethiopia has increased to £200 million ADDIS ABABA, Ethiopia, November 10, 2017/APO Group/ — The UK has doubled the amount of export finance it is making available to support UK-Ethiopia bilateral trade, the British International Trade Secretary, Dr Liam Fox has announced. Dr Fox made the announcement during a visit […]

Government-Fuelled Conflict in Ethiopia and the Need for Unity

    by Graham Peebles / November 10th, 2017 In an attempt to distract attention from unprecedented protests and widespread discontent, the Ethiopian Government has engineered a series of violent ethnic conflicts in the country. The regime blames regional parliaments and historic territorial grievances for the unrest, but Ethiopians at home and abroad lay the […]

“ያን እኔን አፋልጉኝ!” – ወለላዬ ከስዊድን

  November 9, 2017 mail Share የዘመኑን ፈሊጥ የመኖርን ምስጢር ሳስተውለው ውዬ ቆሜ ስመረምር ጥበቡ ገብቷቸው መሄጃውን አውቀው መላ የጨበጡት ስሌት አስተካክለው ከተጠቀሙበት ኃያል ብልሃቶች አንዱ ማስመሰል ነው ለመኖር ከሰዎች እንደውም አንዳንዱ ከማስመሰል አልፎ በረቀቀ ጥበብ በተንኮል ቆልፎ ለተዘጋጀበት ላሰበበት ዕቅድ ማሰለፍ ይችላል በግድና በውድ እንዲሁም ሌላውን አድርጎ መሰላል ሁሉንም አሟልቶ እላይ በመንጠልጠል ሲፈልግ አጣልቶ፤ […]

ከንቱ ውዳሴንና ኣጉል ወቀሳን ወደ ዳር

 November 10, 2017 iEmail Share ሰሞንኛው ሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ የታየው ጉዳይ በጥሞና ለሚከታተለው ዜጋ የመከራችን መቆጫ የመጀመሪያው ምእራፍ ላይ መሆናችንን ለመረዳት ያስችላል። የኦሮሞ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኣቶ ለማ መገርሳ ከኣቻቸው ኣቶ ጎዱ ኣንዳርጋቸው ጋር ያደረጉት የሁለትዮሽ ኣስተዳድር የሰላምና የእርቅ ግንኙነት ለሃገራችን ፖለቲካ ኣዲስ ምርዓፍ ከፋች፤ ኢትዮጵያ የተጋፈጠባትን ህወሃት መሰረታዊ እምነቶች የሚሸረሽርና ወደ ተሻለ ጎዳና የሚመራን […]

የኦሮሞ #ኢትዮጲያዊነት ጠበቃና ምስክር አይሻም! – (ስዩም ተሾመ)

November 9, 2017 16:57 ሕወሃት/ኢህአዴግን አሁን ካለበት ቋፍ ላይ ያደረሰው ምንድነው? የብሔርተኝነት እሳቤ ነው። በመጀመሪያ የፖለቲካ አመራሩና ልሂቃኑ የፖለቲካ አቋምና አመለካከታቸውን ከሚወክሉት ሕዝብ ጋር ያጣብቃሉ። ከዚያ ከማህብረሰቡ ውስጥ የግለሰባዊነት መንፈስን በመሸርሸር ያጠፉታል። በምትኩ በቡድን እሳቤ ላይ የተመሰረተ የፖለቲካ አቋምና አመለካከት በሂደት እንዲሰርፅ ያደርጋሉ። በመጨረሻም የፖለቲከኞችና ልሂቃን አቋምና አመለካከትን የህዝቡ የጋራ አመለካከት እንደሆነ አድርገው ማሰብ ይጀምራሉ። […]

ጉራማይሌው የህወሃት-ኢህአዴግ ፌደራሊዝም -ሳምሶን ገነነ

November 10, 2017 Samson Genene በአንድ ሉአላዊ ግዛት ውስጥ የሚኖር የማህበረስብ ስብጥር በሉዓላዊ ግዛት ውስጥ ኧንዲኖር ያደረገው ታሪካዊ ገፊ ምክንያቶች ኧንዳሉ ሆነው ማህበረሰቡ በአንድ ሉአላዊ ግዛት ውስጥ አብሮ መኖሩን ተከትሎ በጋራ አብሮ ለመኖር ህግ  ኧና ህጉን የሚያስፈጥም አካል መኖር ኧንደሚገባ የስው ልጅ ያለፈባቸው ማህበረሰባዊ ኧድገቶች ማሳያ ናችው። የህዝብ መጠንን፣ መልካአ ምድራዊ አቀማመጥን፣ ማህበራዊ ኧና ኢኮኖሚያዊ […]