Security Message for U.S. Citizens: Protests in Asmara

By Satenaw November 1, 2017 00:27 The U.S. Embassy has received reports of gunfire at several locations in Asmara due to protests.  The Embassy advises U.S. citizens to avoid the downtown area where protests appear to be more prevalent.  Streets in the downtown area may be closed, and police continue to maintain a significant presence. […]

ይድረስ ለተስፋዬ ደምመላሽ! «የሚስቅልህ ቀባሪህ፣ የሚስቅብህ መካሪህ» – ከተክሌ የሻው       

    October 31, 2017 22:59 ይድረስ ለተስፋዬ ደምመላሽ!   «የሚስቅልህ ቀባሪህ፣ የሚስቅብህ መካሪህ» ከተክሌ የሻው ተስፋዬ ደምመላሽ በሚል ስም «የአ[ዐ]ማራው ህ[ኅ]ልውና ትግል ወርድና ሳፋት» በሚል ርዕስ የጻፉትን አነበብኩ። ጽሑፉን ካነበብኩ በኋላ ምን መልዕክት ሊያስተላልፉ ፈልገውነው ብየ ደጋግሜ አነበብኩት። የጽሔፋቸው ጭብጥ ለእኔ እንደገባኝ፣ ዐማራው እንደሰው የመኖር ችግር ገጥሞታል፣ በሕይዎት የመሮር ፣በመረጠው አካባቢ፣ ባሻው የሥራ መስክ፣ […]

የኢትዮጵያ የብሔር ፓለቲካ አያያዝ አነር ድመትን ለማላመድ እንደመሞከር፤ (በውብሸት ሙላት)

ከታች የሚቀርበው ጽሑፍ የሐሳቡ መነሻ የማርጋሬት ካኖቫን “Sleeping Dogs, Prowling Cats and Soaring Doves: Three Paradoxes in the Political Theory of Nationhood” የሚለው ጽሑፍ ነው፡፡ ካኖቫን ጽሑፍ ፍሬ ሐሳቡ በአጭሩ እንዲህ ነው፡፡ እ.አ.አ. ከ1950ዎቹ ጀምሮ እስከ 2000 ዓ.ም.ድረስ ብሔር፣ ብሔርተኝነትና ብሔርነትን የፖለቲካ ፈላስፋዎች እስከ ቀዝቃዛው ጦርነት ማብቂያ ድረስ እንዴት የሐቲታቸው ማጠንጠኛ ሳያደርጉት እንደቀሩ እና “በተኛ […]

ሐውዜን እና ነቀምት (ሃብታሙ አያሌው)

31/10/2017 ያለፈውን ሰንበት እሁድ እና ቀዳሚት ሰንበት (ቅዳሜን) ያሳለፍኩት በናሽቪል ቴነሲ ስለነበረ የነቀምቱን ግፍ ለመስማት ጆሮዬ ባዳ አርጎኝ ቆየ። ምንአልባትም ጆሮዬም ልቦናዬም ሸክሙ ከብዷቸው እየሸሹ ይሆን እንደው እርግጠኛ አይደለሁም። እንደ ዘመነ አበው፣ እንደ ህገ ሙሴ የሰው ልጅ በኢትዬጵያ ምድር ላይ ኤሎሄ እያለ በድንጋይ ተወግሮ መሞቱን መስማት ከጉተና የከበደ ሸክም ነው። በዘመነ ሐዲስ በድንጋይ ተወግሮ መሞት […]

Eritrea: UN expert urges world not to turn its back on people fleeing unending human rights abuses

    GENEVA (27 October 2017) – The people of Eritrea are suffering unending brutal human rights violations, and thousands continue walking for days in a desperate bid to reach the borders with neighbouring countries, the UN General Assembly has heard. Special Rapporteur Sheila B. Keetharuth listed multiple severe violations of people’s human rights, pleading […]

ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል! – አቻምየለህ ታምሩ

October 31, 2017 14:35   አቻምየለህ ታምሩ ወደ ስልጣን ለመምጣት ሓውዜንን በቦንብ አስደብድቦ 2500 ንጹሐንን ያስጨፈጨፈው ፋሽስት ወያኔ በግፍ ስልጣኑ ላይ ለመቆየት ሲል በነቀምቴ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ትግሬዎችን በመግደል [እውነት ትግሬዎች ከተገደሉ] በትግራይ ተወላጆች ላይ ጥቃት እየተሰነዘረ እንደሆነ ለማሳየት የተካነበትን ድራማ ለመስራት ደፋ ቀና እያለ ይገኛል። ራሱ በሚገድላቸውና በሚያስገድላቸው የትግራይ ሰዎች ነፍስ ሌሎች ንጹሐንን በዘር […]

“ስዩም ተሾመ እሱን ጨምሮ ሁለት ፀሃፊዎችን ለመግደል ታቅዷል!” ሲል መረጃ ይፋ አደረገ

Posted on October 31, 2017 ይህ “ከከፍተኛ የደህንነት ኃላፊዎች አፈትልኮ ወጣ” የተባለው መረጃ ለመጀመሪያ ግዜ የደረሰኝ ባለፈው ሳምንት ሲሆን የስልክ ቃለ ምልልስ ይህን ማያያዣ (Link) በመጫን ማዳመጥ ይቻላል። በተደጋጋሚ እንዲህ ያለ የማስጠንቀቂያና ማስፈራሪያ ስለሚደርሰኝ ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም። ባለፈው ሳምንት መረጃውን ያደረሰኝ ግለሰብ ትላንትም በድጋሜ ከአሜሪካ በቀጥታ የስልክ መስመር ደውሎ ስለሁኔታው በዝርዝር ገለፆልኛል። ከግለሰቡ ጋር ያደረኩትን የስልክ ቃለ ምልልስ […]

“የእስላማዊ ፍርድ ቤቶች ኅብረትን እናጠፋለን ብለን አልሸባብን ፈጠርን”

31 ኦክተውበር 2017 በሶማሊያ አሰቃቂ የሚባለውን የቦምብ ፍንዳታ፤ ዓለም አቀፍ ማህበረሰቡ ለሶማሊያ የሚሰጠው ድጋፍ መቀነሱ እንደ አንድ ምክንያትነት ያነሱት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ–ማርያም ደሳለኝ ናቸው። ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ከፓርላማው የተነሱ ጥያቄዎችን በመለሱበት ወቅት ነው የተናገሩት። የኢትዮጵያ መንግስት በሶማሊያ የነበረው ጣልቃ ገብነት ቢተችም ጠቅላይ ሚኒስትሩ አልሻባብን በመዋጋትና መንግስት አልባ በነበረቸው ሶማሊያም መንግስት እንዲመሰረት ከፍተኛ ሚና እንደተጫወተችም […]

ወይ አረናዎች! -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ወይ አረናዎች! የከዚህ ቀደሙን ትተን ሰሞኑን በኢሉባቡር፣ በቤንሻንጉል ጉምዝ፣ አስቀድሞም በሱማሌ ክልል በበርካታ የአማራና የኦሮሞ ተወላጆች ላይ ጥቃት ሲፈጸም “ዘር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ነው!” ያላሉና ያላወገዙ፣ ያልተቃወሙ፣ ያልጮሁ፣ ሐዘን ያልተቀመጡ አረናዎች ትናንትና ጀግና ጀግና የነቀምት ወጣቶች በሦስት የወያኔ ሰላዮች ላይ ተገቢ እርምጃ መውሰዳቸውን ተከትሎ ከአሜሪካ ድምፅ እስከ ማኅበራዊው የብዙኃን መገናኛ ድረስ የብዙኃን መገናኛውን ወረው ይዘው […]