Fighting T-TPLF Internal Colonialism By Prof. Al Mariam

Fighting T-TPLF Internal Colonialism By Prof. Al Mariam “We must either learn to live together as brothers or we are all going to perish together as fools. As nationals and individuals we are interdependent. It really boils down to this: that all life is interrelated. We are all caught in an inescapable network of mutuality, […]

ቺካጎ – አገራችን የሰማያዊ/መኢአድ መሪዎች ብቻ ሳትሆን የሁላችንም ናት (ግርማ_ካሳ)

October 29, 2017 19:16 ታላቋ ቺካጎ የመኢአድ እና የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመናብርትን የፊታችን እሁድ ኖቬበር አምስት ቀን ታስተናግዳለች። ትግሉ ያለው አገር ቤት ነው። ፓርቲዎቹ ፡ – አንደኛ በጋራና በትብብር እየሰሩ ነው። በቅርቡም ይዋሃዳሉ ተብሎ ይጠበቃል፡ – ሁለተኛ የነበረባቸውን ችግር በመፍታት አዲስ አመራሮችን በማምጣት ድርጅታዊ ጥንካሪያቸው ላይ እየሰሩ ነው። በቅርቡ ከአዲስ አበባ ወደ ክልል በመሸጋገር፣ በአዳማ አዲስ […]

Ethiopia’s Political Turmoil Worsening: Threatening Regional Security

October 29, 2017 09:58 ADDIS ABABA (HAN) October 19.2017. Public Diplomacy & Regional Security News.by Betre Y. Getahun. Political turmoil, ethnic tension and conflict have continued to engulf east Africa’s most populous nation, Ethiopia. The country is now on brink of an all-out civil war which could affect the whole region. Despite increasing international condemnation, the […]

Dutch court to open Ethiopia ‘Red Terror’ war crimes trial

October 29, 2017 15:29     By AFP Published: 01:28 GMT, 29 October 2017     The Red Terror Martyrs’ Museum opened in Addis Ababa in 2010 to honour those killed in the 1977-78 campaign of state terror by former dictator Mengistu Haile Mariam A Dutch-Ethiopian national goes on trial in The Hague on Monday accused […]

በዛሬዋ ኢትዮጵያ ልዩ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው የትግል ሥልት ስለዲሞክራሲ መስበክ ነው? ወይስ ስለኢትዮጵያ አንድነት አደጋ ላይ መውደቅ? – ሞረሽ ወገኔ

  October 29, 2017 በዛሬዋ ኢትዮጵያ ልዩ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው የትግል ሥልት ስለዲሞክራሲ መስበክ ነው? ወይስ ስለኢትዮጵያ አንድነት አደጋ ላይ መውደቅ? ለዚህ ጥያቄ ሁነኛ መልስ ለመስጠት በቅድሚያ ዲሞክራሲና የኢትዮጵያ አንድነት አደጋላይ መውደቅ የሚሉትን ጽንሰ ሀሳቦች መረዳት፣ ለምንደርስበት መደምደሚያ ትክክለኛነት መቃረቢያ ይሆናል። ዲሞክራሲ ማለት በጥቅል አነጋገር የመስተዳድር (government) ሥርዓት የሆነና የመጨረሻው የፖለቲካ ሥልጣን የሕዝብ የሆነ ማለት […]

ኢትዮጵያ ውስጥ መፈንቅለ መንግስት ማድረግ ይቻላል? (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)

  29/10/2017 አዳዲስ ክስተቶች ኢትዮጵያ ውስጥ መፈንቅለ መንግስት ማድረግ ይቻላል? 1.  ኦህዲድ ውስጥ ከዚህ በኃላ operation አካህዶ አንዱን ጥሎ አንዱን ማንገስ እጅግ ከባድ ደረጃ ላይ ደርሷል።ከዚህ በኃላ አይቻልም ባይባልም ይህንን ኦፕሬሽን ኦህዲድ ውስጥ ከመሞከር ህወሃት ውስጥ መሞከር ይቀላል።ይህ ማለት አንድ ሁለት የኦህዲድ አመራር አባላት የማፈንገጥ ፍላጎት ወይም የተለመደውን የመላላክ አባዜ አይኖራቸውም ማለት አይደለም።አሁን ኦህዲድ ውስጥ ማፈንገጥ […]

ህወሓት ተልዕኮውም፣ ታማኝነቱም ለትግራይ ብሄርተኝነት ነው (ግዛው ለገሰ)

  29/10/2017 የትግራይ በላይነት አለ ህወሓት ተልዕኮውም፣ ታማኝነቱም ለትግራይ ብሄርተኝነት ነው እስከ 1994 አካባቢ ደቡብ አፍሪካ የነጮች የበላይነት ነበር። ይህ በላይነት በሕግ እውቅና ያገኘ ስለነበር ብዙም አያከራክርም። ነገር ግን በነጮች በላይነት በተገነባችው ደቡብ አፍሪካ ድኃ፣ መሬት የሌለው፣ በስደት የሚኖር ነጭ የለም ማለት አይደለም። በአንፃሩም ጥሩ የሚኖሩ፣ ሀብት ያላችው ጥቁሮች የሉም ማለት አይደለም። ግን የስርዓቱ ባለቤት፣ የሀገሪቱን ዕጣ […]

የሕወሐት፣ የኦነግ እና ጀሌዎቻቸው የአማራ ዘር ማፅዳት ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

Posted by admin | 29/10/2017 በአለፉት 40 ዓመታት በኢትዮጵያ በሕወሐት፣ኦነግና ጀሌዎቻቸው ፀረ አማራ ሁለ ገብ እንቅስቃሴ ዋነኛ የትግል አጀንዳቸው አድርገው በሰሩት የአመለካከት ስርፀት ስራ ፍሬ አፍርቶ በአለፉት 26 ዓመታት የአማራ ጅምላ ግድያ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች በተለይ በጨለንቆ፣አርባጉጉ፣በደኖ፣ጉራ ፋርዳ፣ጋምቤላ፣ቤንሻንጉል አረመኒያዊ በሆነ ሁኔታ ሲፈፀም መቆየቱ ሁላችንም የምናውቀው ሀቅ ነው፡፡ በአለፈው ሳምንት በኢሉባቦር የተፈፀመውን ዘግናኝ የአማራ ጭፍጨፋ ሰምተን […]

የትምክህትና የጥበት ልብ አውልቅ ፕሮፓጋንዳ – በታደሰ ሻንቆ

    በተራው ሰው ደረጃም ሆነ በኢሕአዴግ ግንባርና መንግሥት ዘንድ የሚነፍሰው የትምክህትና የጥበት አጠቃቀም፣ በአንድ ፈርጁ የህሊና ድህነትን ለአመል የመቀነስ ጥቅም እንኳ መስጠት ያልቻለ፣ ግልብ፣ ከግልብም ዲዳ ሆኗል፡፡ በሌላ ፈርጁ ደግሞ ማኅበረሰባዊ ግንኙነትን ለማቀራረብም ሆነ ችግሮችን ለመፍታት ከማገዝ ፈንታ እየጓጎጠ የሚያቆስል ጨፍራራ ነገር ሆኗል፡፡ የጽንሰ ሐሳቦች መላሸቅ ውጤት የሆነው በተራ ሰው አካባቢ የምናገኘው አጠቃቀም፣ ትምክህተኛነትን […]

መተከል ጎጃም ነበር፤ አማራ ግን «አገርህ አይደለም» ተብሎ እንደ ፋሲካ ዶሮ ይታረድበታል! – አቻምየለህ ታምሩ

ወያኔ ከጎጃምና ከወለጋ ወስዶ በፈጠረው «ቤንሻንጉል ጉሙዝ» በተባለው ክልል ውስጥ ከጎጃም የተወሰደው መተከል አውራጃ አዲስ የተፈጠረው ክልል ሰፊው ዞን ነው። በዚህ የወያኔ ክልል ውስጥ ዛሬም ድረስ አብዛኛው ባላገር አማራና ኦሮሞ ነው። እ.ኤ.አ. በ2007 ዓ.ም. ወያኔ ባካሄደው የቤትና የሕዝብ ቆጠራ ቤንሻንጉል ክልል የሚባለው ክልል ውስጥ 784,345 ኗሪዎች ነበሩ። ከነዚህ ውስጥ 170,132 የሚሆነው አማራ ሲሆን 106,275 የሚሆነው […]