ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ በአገሪቱ ወቅታዊ ችግሮች ዙሪያ

Sunday, 29 October 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ • በተፈጠረው ችግር የአቶ ኃይለማርያም መንግስት ሥልጣን መልቀቅ ነበረበት • በየዞኑና በየወረዳው የሚፈጠረውን ግጭት የሚያነሳሱት ካድሬዎች ናቸው • ህዝቡ የህግ ጥበቃ ያስፈልገዋል፤ አጥፊዎች በህግ መጠየቅ አለባቸው • የኢትዮጵያ ህገ መንግስት ዶግማ አይደለም፤መከለስ ይችላል አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተነሳው ሰላምና መረጋጋት ሰፍኗል በሚል ቢሆንም ግጭቱና አለመረጋጋቱ በየጊዜው እየተባባሰ […]

የአማራ ህዝብ የፖለቲካ ሚዛን ማስጠበቂያ እየሆነ ነው | ከአያሌው መንበር

October 29, 2017 ህወሃት የውስጥ ፖለቲካ ቀውስ ሲገጥማት ያንን ጉዳይ ከውጭ እንዳይሰማባት በማደረግ፣ የግጭቱ አካላት በሌላ ተግባር እንዲጠመዱ በማደረግ፣ አቅጣጫ በማሰቀየር፣ ወዘተ የክህሎት ልምዷ በአለም ላይ የሚያክላት የሌለ የሴረኝነት እና የተንኮል መሀንዲስ ነች።መለስ እድሜውን ሙሉ ሲሰራው ከኖረው ውስጥ እነዚህ ነገሮች ሰፊ ቦታ አላቸው።የመለስ የሴራ ራዕይ ደግሞ ግብአተ መሬቱም ተፈፅሞ አልቆመም። የህወሃት ሴራ ፖለቲካ ማጠንጠኛው ከኤርትራ […]

የሙስና ክስ በተመሠረተባቸው ባለሀብቶች ላይ የቀረበው ንብረት አስተዳዳሪ ይሾም አቤቱታ ተቀባይነት አጣ

  29 October 2017 ታምሩ ጽጌ ዓቃቤ ሕግና መርማሪ ቡድን በጋራ እንዲቆጣጠሩ ትዕዛዝ ተሰጥቷል በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል ክስ ተመሥርቶባቸው በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች የሚገኙና በቁጥጥር ሥር ያልዋሉ ባለሀብቶች ንብረትና ተንቀሳቃሽ የባንክ ሒሳብ ታግዶ ንብረት አስተዳዳሪ እንዲሾም፣ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን ያቀረበው አቤቱታ ተቀባይነት አጣ፡፡ አቤቱታውን የመረመረው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አሥረኛ ጊዜ ቀጠሮ […]

‹‹የዓለም የነዳጅ ዋጋ ካልጨመረ በስተቀር በምንዛሪ ለውጥ ምክንያት ዋጋ አይጨምርም››

  29 October 2017 ዮሐንስ አንበርብር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የዓለም የነዳጅ ዋጋ ካልጨመረ በስተቀር የአገር ውስጥ የነዳጅ መቸርቸሪያ ዋጋ በብር የዶላር ምንዛሪ ለውጥ ምክንያት ጭማሪ እንደማይደረግበት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ሐሙስ ጥቅምት 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው ይህንን የተናገሩት፡፡ […]

የኢሠማኮ ጠቅላይ ምክር ቤት እስከ ሥራ ማቆም አድማ የሚደርስ ዕርምጃ ለመውሰድ ወሰነ

    29 October 2017 ዳዊት ታዬ የደመወዝ ማስተካከያ ያስፈልጋል ብሏል የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ጠቅላይ ምክር ቤት እንደ አዲስ ተረቅቆ የተዘጋጀውን የአሠሪና ሠራተኛ ረቂቅ አዋጅ ፈፅሞ እንደማይቀበለው፣ ረቂቁ እንዲሻሻል በተደጋጋሚ ያቀረበው ጥያቄ ምላሽ ካላገኘ የሠራተኛውን መብትና ጥቅም ለማስከበር በአገር አቀፍ ደረጃ እስከ ሥራ ማቆም አድማ የሚደርስ ዕርምጃ ለመውሰድ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የአሠማኮ ጠቅላይ ምክር ቤት […]

ጠ/ሚ የኦሮሚያ – ሶማሌ ግጭት ምክንያቶችን ተናገሩ

Sunday, 29 October 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ የዶላር የኮንትሮባንድ ዝውውርን ለማሳለጥ የብሄር መልክ ያለው ግጭት ተቀስቅሷል 2 ሚ. ዶላር በህገ ወጥመንገድ ሲዘዋወር ተይዟል የክልሎቹ የመንግስት ሚዲያዎች ግጭቱን ለማቀጣጠል ሞክረዋል ፖሊስ ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ መሆን አለበት በመቶዎች ለሚቆጠር ህይወት መጥፋትና ለመቶ ሺዎች መፈናቀል ምክንያት የሆነው የኦሮሚያ ሶማሌ ግጭት መንስኤው የድንበር ጉዳይ አይደለም ያሉት ጠ/ሚኒስትር […]

በኦሮሚያ ክልል በአንድ ሳምንት ውስጥ 30 ሰዎች ሞተዋል

በኦሮሚያ ክልል በአንድ ሳምንት ውስጥ 30 ሰዎች ሞተዋል 29 October 2017 ዘመኑ ተናኘ 240 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል በኦሮሚያ ክልል በቡኖ በደሌ ዞንና በአምቦ ከተማ በአንድ ሳምንት ውስጥ 30 ሰዎች ሲሞቱ፣ 37 ያህል ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡ በቡኖ በደሌ ዞን በገቺ፣ በደሌ፣ ጮራና ዴጋ ወረዳዎች ጥቅምት 12 ቀን 2010 ዓ.ም. ግጭት መቀስቀሱ የሚታወስ ሲሆን፣ […]

ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ በአገሪቱ ወቅታዊ ችግሮች ዙሪያ

Sunday, 29 October 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ በተፈጠረው ችግር የአቶ ኃይለማርያም መንግስት ሥልጣን መልቀቅ ነበረበት በየዞኑና በየወረዳው የሚፈጠረውን ግጭት የሚያነሳሱት ካድሬዎች ናቸው ህዝቡ የህግ ጥበቃ ያስፈልገዋል፤ አጥፊዎች በህግ መጠየቅ አለባቸው የኢትዮጵያ ህገ መንግስት ዶግማ አይደለም፤መከለስ ይችላል አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተነሳው ሰላምና መረጋጋት ሰፍኗል በሚል ቢሆንም ግጭቱና አለመረጋጋቱ በየጊዜው እየተባባሰ ነው የመጣው። ለዚህ ምክንያቱ ምን ይመስልዎታል? […]

መንግስት፤ አቶ አባዱላ በሃላፊነታቸው እንዲቀጥሉ ይፈልጋል

Sunday, 29 October 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ የባለሥልጣናት በገዛ ፍቃድ ከሥራ መልቀቅ መለመድ አለበት ተባለ አቶ በረከት ስምኦን፤ የመልቀቂያ ጥያቄያቸው ተቀባይነት አግኝቷል። የመንግስት ባለሥልጣናት በገዛ ፍቃዳቸው ከስራ መልቀቃቸው ዲሞክራሲዊ በመሆኑ መለመድ አለበት ያሉት ጠ/ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ፤ በቅርቡ የስራ መልቀቂያ ጥያቄ ያስገቡት የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር አቶ በረከት ስምኦን፣ ጥያቄያቸው ተቀባይነት ማግኘቱን ጠቁመው፣ የአቶ አባዱላ […]

የኢሠማኮ ጠቅላይ ምክር ቤት እስከ ሥራ ማቆም አድማ የሚደርስ ዕርምጃ ለመውሰድ ወሰነ

29 October 2017 ዳዊት ታዬ የደመወዝ ማስተካከያ ያስፈልጋል ብሏል የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ጠቅላይ ምክር ቤት እንደ አዲስ ተረቅቆ የተዘጋጀውን የአሠሪና ሠራተኛ ረቂቅ አዋጅ ፈፅሞ እንደማይቀበለው፣ ረቂቁ እንዲሻሻል በተደጋጋሚ ያቀረበው ጥያቄ ምላሽ ካላገኘ የሠራተኛውን መብትና ጥቅም ለማስከበር በአገር አቀፍ ደረጃ እስከ ሥራ ማቆም አድማ የሚደርስ ዕርምጃ ለመውሰድ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የአሠማኮ ጠቅላይ ምክር ቤት ይህን ውሳኔ […]